JU Freshman Students
Статистика#JIMMA ETHIOPIA This channel is created to help freshman students in Jimma University.
- Последний пост
- 25 февр.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Образование
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
#For_All_Fresh_Students🌐🌐🌐 ✅ለፍሬሽማን ተማሪዎች በሙሉ⭐⭐⭐ ⭐ውድ አንደኛ አመት ተማሪዎች እንደሚታወቀው የአንደኛ ሴሚስተር የFreshman ኮርሶችን በAbj Tutorial ተማሪዎችን መዝግበን በማስተማር ጥሩ ውጤት እንዲሰሩ ማድረጋችን ይታወሳል፤ አሁንም ለሁለተኛ ሴሚስተር ተማሪዎችን መዝግበን ለማስተማር ዝግጁ ስለሆን ከታች ባሉት አማራጮች በመጠቀም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ✅ABJ TUTORIAL ላይ የምታገኟቸው ነገሮች👇👇👇 ⭐ቲቶሪያሉ ለሶሻል፣ ለኢንጂነሪንግ፣ ለአዘር ናቹራል እንዲሁም ለጤና ተማሪዎች የተዘጋጀ ስለሆነ ሁላችሁም ተመዝግባችሁ መማር ትችላላችሁ። ⭐ሁሉንም ትምርቶች ገፅ በገፅ በኖት፣ እንዲሁም የካልኩሌሽን ትምርቶችን በቪዲዎ በማዘጋጀት ለናንተ የምናደርስ ይሆናል። ⭐የተለያዩ የቀድሞ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ኤግዛሞችን ከሰፊ ማብራሪያ ጋር የምናቀርብላችሁ ይሆናል። ⭐የተለያዩ ምክሮችን እና የአጠናን ስልቶችን ከእኛ(ሲኒየር ተማሪዎች) ልምድ አንፃር እናካፍላችኋለን። ⭐ትምርቱን የምንሰጣችሁ በሜድስን፣ በኢንጂነሪንግ እና በተለያዩ የጤና ተማሪዎች እንዲሁም በሶሻል ሁሉም መምህሮች ያለፍንበትን መንገድ የምናካፍላችሁ ይሆናል። ⭐አንድን ኮርስ አንድ ሰው ሲሆን የሚያስተምራችሁ በየቻፕተሮቹ መጨረሻ ከተማራችሁት ጥያቄ እና መላሶችን እንሰራለን። ⭐የትኛውንም አይነት ጥያቄ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ደውላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ። ❤️ለመመዝገብ ከላይ በተቀመጠው ቪዲዎ መሰረት ከታች ባለው ቦት መመዝገብ ትችላላችሁ 👇👇👇 ☑️@abjjubot 🌐@Drgoatm Tel: +251903809227 price 399birr for first semester users, and 499 for new students. Share share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️@jufirstyear ♨️ ♨️ ♦️@jufirstyear ♨️ ♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️ ╚═══════════╝ 🌐Comment👉@Jufirst_bot👈
#For_All_2018_Freshman_Students ✅ለፍሬሽማን ተማሪዎች በሙሉ⭐⭐⭐ ⭐ውድ የ2018አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንደሚታወቀው የFreshman ኮርሶችን ABJ TUTORIAL ተማሪዎችን በጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የተዘጋጀ ቲቶሪያል በመስጠት ባለፉት ሁለት አመታት ብቻ ከጅማ ዩኒቨርሲቲ ከ1000 በላይ ተማሪዎችን ጥሩ ውጤት እንዲሰሩና የሚፈልጉትን ዲፓርትመንት እንዲያገኙ ABJ TUTORIAL ጉልህ ሚና ተጫውቷል፤ ስለሆነም በአሁኑ አመት ለ2018 አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ ጀምረን በ1ሳምንት ውስጥ ብቻ ከ160በላይ ተማሪ መዝግበን እያስተማርን እንገኛለን ፤ ሆኖም አሁንም መመዝገብ የምትፈልጉ ከላይ የተያያዘውን ቪዲዎ በመመልከት @abjjubot ን በመጠቀም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ✅ABJ TUTORIAL ላይ የምታገኟቸው ነገሮች👇👇👇 ⭐ቲቶሪያሉ ለሶሻል እንዲሁም ለናቹራል ተማሪዎች የተዘጋጀ ስለሆነ ሁላችሁም ተመዝግባችሁ መማር ትችላላችሁ። ⭐ሁሉንም ትምርቶች ገፅ በገፅ በድምፅ፣በኖት እንዲሁም በቪዲዎ በማዘጋጀት ለናንተ የምናደርስ ይሆናል። ⭐የተለያዩ የቀድሞ(የ5 አመት ያለፉ) የጅማ ዩኒቨርሲቲ የሚድ እና ፋይናል ኤግዛሞችን እንዲሁም የCOC ኤግዛሞችን ከነመልሶቻቸው ከሰፊ ማብራሪያ ጋር የምናቀርብላችሁ ይሆናል። ⭐የተለያዩ ምክሮችን እና የአጠናን ስልቶችን ከእኛ(ሲኒየር ተማሪዎች) ልምድ አንፃር እናካፍላችኋለን። ⭐ትምርቱን የምንሰጣችሁ በሜድስን፣ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ እና በተለያዩ የጤና ተማሪዎች እንዲሁም በሶሻል መምህሮች ሲሆን ሁሉም መምህሮች ያለፍንበትን መንገድ የምናካፍላችሁ ይሆናል። ⭐አንድን ኮርስ አንድ ሰው የሚያስተምራችሁ ሲሆን በየቻፕተሮቹ መጨረሻ ከተማራችሁት ጥያቄ እና መላሶችን ይዘጋጃሉ። ⭐የትኛውንም አይነት ጥያቄ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ደውላችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ፤ እንዲሁም ሳምፕል ቲቶሪያሉን ከታች ኮመንት ስር ወይም ግሩፕ ላይ ፖስት ስላደረግንው ማየት ትችላላችሁ። 🔺በቴሌግራም ኢንቦክስ ጥያቄወች ካሏችሁ @Mejido ላይ ልታዋሩኝ ትችላላችሁ። 🌐ለመመዝገብ ከታች ባለው ቦት መመዝገብ ትችላላችሁ 👇👇👇 💻@abjjubot 👨💻Tel: 0927429565 Share share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️@jufirstyear ♨️ ♨️ ♦️@jufirstyear ♨️ ♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️ ╚═══════════╝ 🌐 Comment👉@Jufirst_bot👈
#New_Coming_Students ✅በ2018 የትምርት ዘመን ጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች አንጋፋው እና ስመጥሩ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ስለደረሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ከአሁኑ ጊዜ ጀምሮ ከግቢ ተመርቃችሁ እስከምትወጡ ድረስ አብረናችሁ መሆናችንን እየገለፅን የተለያዩ ስለጅማ ዩኒቨርሲቲ መረጃወችን፣ አካዳሚክ ዜናወችን እንዲሁም የትምርት ማቴሪያሎችን ስለምንለቅላችሁ ከስር ባለው የቴሌግራም ቻናል እና ግሩፕ መረጃ መጠይቅና ሀሳብ መለዋወጥ ትችላላችሁ። 🔹ሲኒየር ተማሪዎች አዲስ ለሚገቡ ጅማ ለደረሳቸው ጓደኞቻችሁ ይህን ፖስት ለነሱ በመላክ መረጃ እንዲያገኙ ያድርጓቸው። 🌐Fresh 2018 Students Channel @JU2018Students 🌐Fresh 2018 Students Group @JUStudents2018 🔻General Channel @Jufirstyear
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
🔻ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንደምታውቁት ከ2016 ጀምሮ ABJ TUTORIALን መስርተን ሁለት ባች ተማሪዎችን በማስተማር ትልቅ ሚና ተጫውተናል ሁኖም አሁን ላይ የ2018 ፍሬሽ ተማሪዎችን ማለትም 3ኛ ባች ተማሪዎቻችንን ለየት ባለ ፕላትፎርም በሚኒ አፕ ከምዝገባ ጀምሮ እስከ ትምርታቸው መጨረሻ ድረስ ለማካሄድ አስበን ሚኒ አፕ ደቨሎፕ አድርገን ጨርሰናል ነገር ግን ወደ ተማሪዎች ከማቅረባችን በፊት ቴስት ማድረግ ስላለብን ከታች በማስቀምጥላችሁ ሊንክ እየገባችሁ እንድትሞክሩልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን በትንሹ 1000ሰው እንዲሞክርልን እንፈልጋለን። @abjjubot Share share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️@jufirstyear ♨️ ♨️ ♦️@jufirstyear ♨️ ♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️ ╚═══════════╝ 🌐 Comment👉@Jufirst_bot👈
Are you planning to join the Economics Department, or are you interested in joining but don’t have sufficient information about the department? Jimma University Economics Students Association (JUECSA) is here to help you through the process. Join the official channel of the association and contact us. We will be happy to guide you. ወደ እኮኖምክስ ድፓርትመንት ለመግባት ፍላጎት ያላቹ ተማርዎች፣ JUECSA በምችለው ሁሉ ልረዳቹ ስለምፈልግ ፣ ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ተቀላቀሉን። https://t.me/JUESA2017
#For Pre Engineering Students 🎉እንደሚታወቀው ABJ Tutorial የፍሬሽማን ሁለቱንም ሴሚስተሮች ተማሪዎችን ሲያግዝ ቆይቷል ሆኖም አሁን ላይ ለሁሉም ኢንጂነሪንግ ፊልዶች ኮመን ኮርስ የሆነውን እና ትልቅ ECTS (7) የሚይዘውን Applied 2ን በሚገባ ሁኔታ ተዘጋጅተን ተማሪዎችንም መዝግበን እያስተማርን እንገኛለን ሆኖም አሁን ላይ መማር የምትፈልጉ ተማሪዎችም ተመዝግባችሁ መማር ትችላላችሁ። 🔹በደምብ በተብራራ ቪዲዎ እና ኖት መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች 99ብር ብቻ በመክፈል ተመዝግባችሁ መማር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። 🔻የምዝገባ ሂደቱ ከላይ ባለው ቪዲዎ ስለተቀመጠ በሱ መሰረት መመዝገብ ትችላላችሁ። 🌐ለመመዝገብ ከስር ባለው ቦት መመዝገብ ይችላሉ 👇👇👇 @Abj_Tutorial_bot Share share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️@jufirstyear ♨️ ♨️ ♦️@jufirstyear ♨️ ♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️ ╚═══════════╝ 🌐 Comment👉@Jufirst_bot👈
⭐ከቲያትር ዲፓርትመንት👆👆👆
#For_Fresh_Students 🌀 Final Exam Contents🌀 👇👇👇 Last year ⭐️Communicative English-2 👉 Chapter 3 - End ⭐️Anthropology 👉 chapter 3 (Marriage) - End ⭐️Civics 👉 Chapter 3 upto chapter 5 ⭐️Entrepreneurship 👉Chapter 4 - End ⭐️ Economics 👉 Chapter 4 - End ⭐️Applied Maths 👉 Chapter 5 and 6 ⭐️Global trends 👉 Chapter 2 ~ 3 ⭐️Emerging 👉 Chapter 3 (from levels of AI) upto chapter 5 Share share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇 🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁 🚩 @JUhealths 🚩 🚩 @JUhealths 🚩 🚩 @JUhealths 🚩 🙁🙁☹️😶🙁☹️😏😣
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
⭐ሰላም ውድ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጥራታቸውን የጠበቁ ሸሚዞችን በቅናሽ ዋጋ ስላስመጣን በተለይ ለተመራቂ ተማሪዎች እኛጋ ማግኘት የምትችሉ መሆኑኑ ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው። 🔻መርካቶ ከ1300ብር በላይ የሚሸጡትን እኛ በ1099ብር ብቻ እንዲሁም መርካቶ 1000ብር የሚሸጡትን በ849 ብቻ ያቀረብንላችሁ ስለሆነ ያስመጣናቸው ውስን ሸሚዞች ከማለቃቸው በፊት ከታች ባለው አካውንት ወይም ስልክ ቁጥር ማዘዝ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ዶርም ድረስ ስለምናመጣ የትም መሄድ አይጠበቅባችሁም። 🌐@Mejido 0927429565 0975847521
#For Fresh Students ✅ሰላም ተምሪዎች እነሆ የሁለተኛው መንፈቀ አመት ኮርሶች ውስጥ አንዱ የሆነው CIVICS ትምርት እና ሚድ ፈተና ሰረተን በዩቲውብ አዘጋችተንላችኋል እና ገብታችሁ እንድታዩ ከታች ያለውን ይዩቲውብ ሊንክ እንካችሁ 👇👇👇 ⭐JU Civics Mid-Exam From Chapter 1 and Chapter 2 https://youtu.be/mk6zBk0Ba-4?si=JFvQ6LZ0za8MPxDP ⭐Chapter 2 Part 2 DEONTOLOGICAL ETHICS https://youtu.be/xFRevkVzPFk ⭐Chapter 2 Part 1 TELEOLOGICAL ETHICS https://youtu.be/LGsCjWXJTWY ⭐Chapter 1 Full Ethics, Civics And Morality https://youtu.be/G__8RFz1BcY 🔹 ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ከላይ ባለው ሊንክ youtube ላይ ትምርቶችን እና የጅማ ፈተናዎችን ማግኘት ትችላላችሁ🙏🙏🙏🙏 ABJ TUBE🔹🔹🔹 Share share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️@jufirstyear ♨️ ♨️ ♦️@jufirstyear ♨️ ♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️ ╚═══════════╝ For comment 👉@Jufirst_bot👈
#Cost_Sharing ⭐እንደሚታወቀው የኮስት ሸሪንግ ክፍያን በጥሬ ገንዘብ ካመለከትን እና የባንክ አካውንት ከሰጠን 1ወር ሊሞላን ነው ነገር ግን እስካሁን ምንም የተሰጠን ምንም አይነት ገንዘብ የለም ይህ ደግሞ ከሌሎች ዩኒቨርሲቲ በተለየ ለተማሪዎች የተመደበ ገንዘብን ለምን እንደሚውል አናውቅም ምክንያቱም ወይ ምግብ በጥራቱ እየተዘጋጀልን አይደለም ወይም ደግሞ ከትምርት ሚኒስቴር የተመደበው ብራችንን እስካሁን አልተሰጠንም። ✔ለምሳሌ ያክል ወላይታ ሶዶ ዪኒቨርሲቲ ለተማሪዎች የካቲት 1ላይ አካውንት እንዲያስገቡ ተነግሯቸው የካቲት8 ላይ በ7ቀን ልዩነት ውስጥ ሙሉ ገንዘባቸው አካውንታቸው ላይ ገቢ ተደርጓል። ይህ ደግም የጅማ ዪኒቨርሲቲ ተማሪዎች ምንም አያመጡም በሚል ግዴለሽነት አካውንት ከሰጠን 1ወር እየሞላን ነው ነገር ግን እስካሁን ምንም አይነት የተገለፀ ነገር የለም። በተለይ ሰሞኑን የሙስሊሞች ረመዳን ጋር ተያይዞ ብዙ ተማሪ ካፌ አይጠቀምም ይህ ደግሞ ለአላስፈላጊ ወጪ እየዳረገ ይገኛል። ምንም አያመጡም በሚል ድምፃችን ታፍኗል። የተማሪዎች ህብረትም ይህንን ነገር ተከታትለው ማሳወቅ ሲገባቸው ዝምታን በመምረጥ ከተማሪ ጎን እንደማይቆሙ እና የተማሪን ፍላጎት እያንፀባረቁ እንዳልሆነ መረዳት ችለናል። ✍️ስለዚህ ካሁን በኋላ በዚህ 3ቀን ውስጥ ምንም አይነት ምላሽ የማይሰጠን ከሆነ እና ምንም አይነት ለውጥ የማይመጣ ከሆነ የሶሻል ሚዲያ ዘመቻ የምንጀምር መሆኑን እና የሚሰማን እስከምናገኝ ድረስ ሁሉም ተማሪ መብታችንን ያለማቋረጥ እንደምንጠይቅ ከወዲሁ እናሳውቃለን። ☑️ሁላችሁም የጅማ ዩኒቨርሲቲ ቴሌግራም ቻናሎች እንዲሁም የተለያዩ የክላስ ግሩፕ ያላችሁ ተማሪዎች ይህን መልክት ሼር በማድረግ ድምፃችንን እናሰማ። 🔹በቀጣይ ፖስት ደግሞ ወደተለያዩ አገር አቀፍ ቻናሎች ለምሳሌ እንደነ TIKVAH ለመሳሰሉ ቻናሎች በማጋራት ትምህርት ሚኒስቴር እስኪያውቅልን ድረስ መብታችንን እንጠይቃለን። Share share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️@jufirstyear ♨️ ♨️ ♦️@jufirstyear ♨️ ♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️ ╚═══════════╝ 🌐For comment👉@Jufirst_bot👈
#FOR FRESH STUDENTS ከ200 በላይ ጥያቄ የያዘ የCOC ጥያቄ ይዘንላችሁ መተናል። የCOC ውጤት ከ30% ከ25% በላይ ለማምጣት ይህን ቪዲዎ መመልከት አለባችሁ የብዙ ግቢዎች COC EXAM የአምና የጅማ ጥያቄዎች እና ወደፊት ይወጣሉ ተብለው የሚጠበቁ ጥያቄዎች (Expected Questions) ተካተውበታል ሁሉንም እዩት ቀጣይ ምትወስዱትን COC በደምብ መስራት እንድትችሉ ያደርጋችኋል በ3 ክፍል ያዘጋጀንላችሁ ሲሆን ሶስቱንም ፓርት ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ ገብታችሁ ማዬት ትችላላችሁ👇👇👇 መልካም ፈተና ይሁንላችሁ ትንሽ ቀናት ይቀራችኋል ተጠቀሙበት ABJ TUBE Part 3 https://youtu.be/eh4eY2Rj5fQ Part 1👇👇👇 https://youtu.be/V9RiXWvomIM Part 2 👇👇👇 https://youtu.be/h0cpzLN_BW0
видео или голосовое, без подписи