- Последний пост
- 11 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Образование
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 650
- 1/48двое суток
- 744
- 1/72трое суток
- 803
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
ለእህታችን ቻሌንጅ! 10 ብር ለአንድ ሰው ትንሽ ቢመስልም ስንበዛ ግን ከኛ የወጣው 10 ብር ለሌላ ሰው ህይወቱን ማትረፍ ሊሆን ይችላል ከ10 ብር ጀምረን መላክ የምንችለውን እንላክላት... ለእህታችን እንድረስ❤️ CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay ከላካችሁ በኃላ ኮመንት ላይ ከScreenshot ጀምሮ እስከ ቴክስት መላክ ትችላላችሁ!
видео или голосовое, без подписи
#Ethiopia መንግሥት 7 የክሪፕቶ ካረንሲ መተግበሪያዎች በሀገር ውስጥ እንዳይሠሩ ሙሉ በሙሉ መታገዳቸውን ዛሬ በይፋ አሳውቋል። መተግበሪያዎቹ ለሕገወጥ የገንዘብ ዝውውር ሽፋን ይሰጡ እንደነበር አመልክቷል። ከዚህ ቀደም የተለያዩ የክሪፕቶ ከረንሲ መተገበሪያዎች የኢትዮጵያን ብር ከP2P መድረክ ላይ ማስወጣታቸው የሚዘነጋ አይደለም። ይህ በእንዲህ እንዳለ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (EEP) ተገቢው መመሪያ በሌለበት ሁኔታ ከ36 የዳታ ማይኒንግ ድርጅቶች ጋር ሕገ-ወጥ የኃይል ሽያጭ ውል የፈጸሙ 4 ከፍተኛ አመራሮች ላይ እርምጃ መወሰዱን አመልክቷል። በሌላ በኩል፤ በሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር፣ በሐዋላ እና በጥቁር ገበያ ተሳታፊ የሆኑ 169 ኢትዮጵያውያንና የውጭ ሀገር ዜጎች በሕግ ተጠያቂ እንዲሆኑ መደረጉን አሳውቋል። በተጨማሪ በተደራጀ መንገድ ከንግድ ባንክ ደንበኞች አካውንት ላይ በማጭበርበር ገንዘብ የወሰዱ 36 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው የባንክ ሒሳባቸው እንዲታገድ ተደርጓልም ብሏል። ከዚህ ባለፈ፣ ከቤቲንግ እና ፊንቴክ ቢዝነሶች ጋር በተገናኘ የደንበኞችን መረጃ በመደበቅ መንግሥትን ግብር ያጭበረበሩ፣ ገቢያቸውን የሰወሩ እና ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር በፈጸሙ 38 የቤቲንግ ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወስዶ ባለቤቶቻቸው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን እና የእነዚህ ሕገ-ወጥ ተቋማት የባንክ ሒሳብ መታገዱን መንግሥት አሳውቋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሃምሌ 30 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia
#NewPresident ጅማ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ፕሬዚዳንት ተሾመለት ⭐ የጅማ ዩኒቨርሲቲን ላለፉት ሰባት ዓመታት በፕሬዚዳንትነት ሲመሩ የቆዩት ዶ/ር ጀማል አባፊጣ፣ በአዲስ ለተሾሙት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ደረጀ እንግዳ የሥራ ርክክብ እያደረጉ ይገኛሉ። Share share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️@jufirstyear ♨️ ♨️ ♦️@jufirstyear ♨️ ♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️ ╚═══════════╝ ☑️ For comment 👉@Jufirst_bot👈
Elon Musk just said we’ll be evolved chimpanzees controlled by super-intelligent bots in 10 years and money won't matter. Watch the simulation unfold while you're at home doing nothing: https://youtu.be/XuoqKYxDHVc?si=Wi-BmSnRUmqB8OIs
ማስታወቂያ የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT Exam) የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በ2018 ዓ.ም የሚሰጠውን መደበኛ የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና /National Graduate Admission Test/ ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ፈተናውን ለመውሰድ እየተጠባበቃችሁ ላላችሁ የድህረ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች በሙሉ ምዝገባ የሚካሄደው ከሀምሌ 15 – 25/2018 ዓ.ም ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ከታች በተቀመጠው የመመዝገቢያ ሊንክ ገብታችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ለፈተናውም አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን። የፈተና መስጫ ጊዜው ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ፡- https://ngat.ethernet.edu.et ማሳሰቢያ:- ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ እንደ ቅድመ ሁኔታ መቀመጡን አውቃችሁ ከወዲሁ እንድትዘጋጁ። የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር (ሰባት መቶ ሀምሳ ብር) መሆኑን አውቃችሁ በቴሌ ብር በኩል በምዝገባው ወቅት የሚፈጸም ይሆናል። ምዝገባው የሚከናወነው በሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ሲሆን የፈተና ጣቢያውን በሚመለከት ግን ከምዝገባ በኋላ የተመዝጋቢ ቁጥሩ ታይቶ በስታንዳርዱ መሰረት የሚወሰን ይሆናል፡፡ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት።
#PostGraduate ለ2026/2027 የትምህርት ዘመን የድህረ ምረቃ ፕሮግራም አመልካቾች ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለተመዘገቡ ተማሪዎች በግቢው ውስጥ በተመጣጣኝ ዋጋ የማደሪያ ቦታ ማዘጋጀቱን አስታውቋል። የምዝገባ መርሃ ግብር እና ሌሎች ተዛማጅ መረጃዎች በቅርቡ ይፋ ይሆናሉ። በ2026/27 የትምህርት ዘመን በጅማ ዩኒቨርሲቲ የሚቀርቡትን የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች ዝርዝር ለማየት የQR ኮዱን ይቃኙ። የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት Share share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️@jufirstyear ♨️ ♨️ ♦️@jufirstyear ♨️ ♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️ ╚═══════════╝ For comment 👉@Jufirst_bot👈
የትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶችን የአንድ ጊዜ የስራ ዘመን 6 ዓመት እንዲሆን የሚያዝ መመሪያ አውጥቷል። 👉 በመመሪያው ድንጋጌ መሰረት ለፕሬዝዳንትነትና የሚወዳደሩ ወንድ እጩዎች ቢያንስ የረዳት ፕሮፌሰርነትና ከዚያ በላይ የአካዳሚክ ማዕረግ ሊኖራቸው ይገባል። የየትምህርት ሚኒስቴር በመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የሚሾሙ ፕሬዝዳንቶችና ምክትል ፕሬዝዳንቶች አሰያየምን የሚገዛ አዲስ መመሪያ (መመሪያ ቁጥር 1146/2018) ይፋ አድርጓል። ይህ መመሪያ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የነበረውን የአመራር አሰያየም ስርአት በመቀየር፣ በብቃትና በውድድር ላይ የተመሰረተ አሰራርን ለማስፈን ያለመ መሆኑን ይገልጻል። በአሁኑ ወቅት ዩኒቨርሲቲዎች በርካታ የሪፎርም ስራዎች ላይ እንደሚገኙ የገለጸው ሚኒስቴሩ፣ እነዚህን ለውጦች ለመምራት በሙያቸው የበሰሉ፣ በስነ-ምግባር የታነጹና በዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ዘንድ ቅቡልነት ያላቸው አመራሮች እንደሚያስፈልጉ አጽንኦት ሰጥቷል። አዲሱ መመሪያ የአመራር ምርጫውን ግልጽ በሆነ የነጥብ ድልድል (30/30/40) እንዲመራ ደንግጓል። በዚህም መሰረት የትምህርት ዝግጅትና አካዳሚክ ማዕረግ 30 በመቶ ነጥብ የሚያዝበት ሲሆን ለፕሬዝዳንትነትና ለምክትል ፕሬዝዳንትነት የሚወዳደሩ እጩዎች ያላቸው የትምህርት ደረጃና የአካዳሚክ ማዕረግ ይመዘናል(ማዕረጉ ከፍ ባለ ቁጥር (ለምሳሌ ፕሮፌሰር) የሚያገኙት ነጥብ ከፍ ይላል)። የስራ ልምድም በተመሳሳይ 30 በመቶ ነጥብ የሚያዝበት ሲሆን እጩዎች በተቋም ግንባታና በአመራርነት ያሳለፉት ጊዜ በዝርዝር ተሰልቶ ነጥብ ይሰጠዋል። ሌላው በአመራር ምርጫ ወቅት ትልቁን ነጥብ የሚያዝበት ጉዳይ ስትራቴጂያዊ ዕቅድና አቀራረብ (40 በመቶ) ነው። ተወዳዳሪዎች የተቋሙን ችግሮች እንዴት እንደሚፈቱና ወደፊት እንዴት እንደሚመሩት የሚያሳይ ዕቅድ ለዩኒቨርሲቲው ካውንስልና ለቦርድ አባላት በዝርዝር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። የምልመላ ሂደቱ በሁለት ገለልተኛ በሆኑ ኮሚቴዎች (4 አባላት ባሉት የእጩ ተወዳዳሪ አፈላላጊ ኮሚቴ እና 7 አባላት ባሉት የምልመላና መራጭ ኮሚቴ) እንዲመራ ይደረጋል። በመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ለአመራርነት የሚታጩ ተወዳዳሪዎች በሙስና፣ በእምነት ማጉደልና ከሥነ-ምግባር ጋር በተያያዙ ከባድ ወንጀሎች ተከስሰው ጥፋተኛ ያልተባሉና በሥራ አፈጻጸማቸው ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድር የፍትሐብሔር ክስ የሌለባቸው መሆን አለባቸው። በተጨማሪም እጩዎቹ ኢትዮጵያዊ ወይም ትውልደ ኢትዮጵያዊ መሆን የሚጠበቅባቸው ሲሆን፣ ለኃላፊነት ከመመረጣቸው በፊት የጡረታ ዕድሜያቸው ሳይደርስ ሙሉ የሥራ ዘመንን ማገልገል የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል። የአካዳሚክ ደረጃን በተመለከተ፣ ለፕሬዝዳንትነት የሚወዳደሩ ወንድ እጩዎች ቢያንስ የረዳት ፕሮፌሰርነትና ከዚያ በላይ ማዕረግ ሊኖራቸው ይገባል። የአገልግሎት ዘመንን በተመለከተም፣ በማንኛውም የመንግስት ዩኒቨርሲቲ ውስጥ በተከታታይ ሁለት ጊዜ በፕሬዝዳንትነት ያገለገለ አመራር በድጋሚ መወዳደር አይችልም፤ ሆኖም በምክትል ፕሬዝዳንትነት ሁለት ጊዜ ያገለገለ አመራር ለፕሬዝዳንትነት ቦታ መወዳደር እንደሚችል በመመሪያው ተመላክቷል። የሥራ ልምድና የትምህርት ዝግጅት መስፈርቶችን በተመለከተ፣ ለፕሬዝዳንትነት የሚወዳደር እጩ ቢያንስ 2 ዓመት በፕሬዝዳንትነት ወይም 3 ዓመት በምክትል ፕሬዝዳንትነት/ዲንነት ያገለገለ መሆን አለበት። መመሪያው የሴቶችን ተሳትፎ ለማበረታታት ልዩ ድንጋጌዎችን ያስቀመጠ ሲሆን፣ በቂ የሴት እጩዎች በሌሉበት ወቅት የአካዳሚክ ማዕረግ ሳይጠበቅባቸው በሁለተኛ ዲግሪ እንዲወዳደሩ ዕድል ይሰጣል። እንደ መመሪያው ገለጻ፣ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት የአንድ ጊዜ የአገልግሎት ዘመን 6 ዓመት ሲሆን፣ የምክትል ፕሬዝዳንቶች ደግሞ 4 ዓመት ይሆናል። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት አንድ የስራ ዘመኑን አጥናቆ ለሁለተኛ ዙር ያለ ውድድር እንዲቀጥል የሚደረገው የተቋሙ የስራ አፈጻጸም ከፍተኛ ሲሆን እና ይህም በትምህርት ሚኒስቴር ሲጸድቅ ብቻ ይሆናል። ይሁን እንጂ አመራሩ በስልጣን ዘመኑ በየሦስት ወሩ በቦርዱ ይገመገማል። ውጤቱ በሁለት ተከታታይ የስድስት ወር ግምገማዎች ከ60 በመቶ በታች ከሆነ፣ በጤና እክል ስራውን ማከናወን ካልቻለ፣ ወይም በከባድ የዲሲፕሊንና የሙስና ተግባር ላይ ከተሰማራ ከኃላፊነቱ እንዲነሳ ለሚኒስቴሩ ሀሳብ ሊቀርብ ይችላል። በምልመላና ምርጫ ሂደቱ ላይ ቅሬታ ያለው ማንኛውም ተወዳዳሪ፣ ውጤቱ በይፋ በተገለጸ በ10 ቀናት ውስጥ ለዩኒቨርሲቲው ቦርድ ቅሬታውን ማቅረብ ይችላል። በቦርዱ ውሳኔ ካልተስማማ ደግሞ ለትምህርት ሚኒስቴር ይግባኝ የማለት መብቱ የተጠበቀ መሆኑን መመሪያው ይደነግጋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ #TikvahEthiopiaFamilyAA @tikvahethiopia
Right now everyone is chilling in their hometown for the summer, but let's admit it—የጅማ ናፍቆት is lowkey real. From Main Campus to Kitto Furdissa (Tech), ከAgriculture እስከ Medical... እያንዳንዱ corner የራሱ story አለው። ያንን በዝናብ እየተሯሯጡ ክላስ መግባት, ፈተና ሲደርስ የሚመጣው academic panic, እና ከክላስ በኋላ የLounge ወሬዎች... we actually miss the chaos! አሁን ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ ስለ JU ሲታወሳችሁ ወደ አእምሯችሁ የሚመጣው የመጀመሪያው random ነገር ምንድነው? https://t.me/ju_hub Hit the comment section and let us know! 💬👇
🚌🚌🚌🚨🚨🚨🚨🚌🚌🚌 ሁላቹም የግቢያችን ተማሪዎች እስከ ቤታችን ድረስ ሳንተክዝ መሄድ አለብን ብለን መሄጃ ባስ አዘጋጅተናል እናም የተለያዩ አስደሳች ጨዋታዎች ይኖራሉ የመጨረሻ ትዝታ ለመፍጠር አንድ የመጨረሻ ዕድል የመጨረሻ የግቢ ጉዞ ለዝምተኛ ሰው ቦታ አይኖረንም 🎲 Games on the bus 👉🏽Two Truths and a Lie ➡️ university edition 👉🏽Never Have I Ever➡️ campus version 👉🏽Sing-along battle➡️left side vs right side 👉🏽Guess the lecturer’s catchphrase➡️ guaranteed laughs 📝 Last Letter time capsule 🌅 Golden hour stop 🎬 Arrival final countdown After the ride: This was home. Not just the destination but all of you 📍From jimma 📍To Addis abeba 📍Date: the day we finished our tempo 📍Time: 6:00 pm local time 📍Location: jit campus 📍Bus station: Addis ayer tena bus station Price: 1600 per person 📞0964432983 📞0930246444 🚌🚌🚌🚨🚨🚨🚨🚌🚌🚌
🚌🚌🚌🚨🚨🚨🚨🚌🚌🚌 ሁላቹም የግቢያችን ተማሪዎች እስከ ቤታችን ድረስ ሳንተክዝ መሄድ አለብን ብለን መሄጃ ባስ አዘጋጅተናል እናም የተለያዩ አስደሳች ጨዋታዎች ይኖራሉ የመጨረሻ ትዝታ ለመፍጠር አንድ የመጨረሻ ዕድል የመጨረሻ የግቢ ጉዞ ለዝምተኛ ሰው ቦታ አይኖረንም 🎲 Games on the bus 👉🏽Two Truths and a Lie ➡️ university edition 👉🏽Never Have I Ever➡️ campus version 👉🏽Sing-along battle➡️left side vs right side 👉🏽Guess the lecturer’s catchphrase➡️ guaranteed laughs 📝 Last Letter time capsule 🌅 Golden hour stop 🎬 Arrival final countdown After the ride: This was home. Not just the destination but all of you 📍From jimma 📍To Addis abeba 📍Date: the day we finished our tempo 📍Time: 6:00 pm local time 📍Location: jit campus 📍Bus station: Addis ayer tena bus station Price: 1600 per person 📞0964432983 📞0930246444 🚌🚌🚌🚨🚨🚨🚨🚌🚌🚌
видео или голосовое, без подписи
HP EliteBook 840 G1 ✅ Core i5 4th Generation ✅ With keyboard light ✅ Screen: 14.1 inch ✅ Storage: 512GB ✅ RAM: 4GB ✅ 4 - 5 hours battery life DM: @try_me64
ማስታወቂያ ሰላም ተማሪዎች፣ ሰላም ለሁላችሁ ይሁን። ዓርብ ማታ ወይም ቅዳሜ ከሰዓት በኋላ ከጅማ ወደ አዲስ አበባ መጓዝ የምትፈልጉ ተማሪዎች ካላችሁ እባካችሁ ያነጋግሩኝ። በሁለቱ ቀናት ውስጥ የምትመርጡትን ቀን እንድወስንና የጉዞ ዝግጅቱን እንዳደርግ አሳውቁኝ። ከጅማ ወደ አዲስ አበባ የጉዞ ዋጋ: 1,500 ብር አድራሻ: Telegram: @abiman430 📞 +251 919 479 441 Announcement Hello Students, Peace be with you all. If any of you would like to travel from Jimma to Addis Ababa on Friday evening or Saturday afternoon/evening, please contact me. Let me know which day you prefer so that I can make the necessary arrangements accordingly. Travel Fare (Jimma → Addis Ababa): 1,500 ETB Contact: Telegram: @abiman430 📞 +251 919 479 441
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи