Jimma University Students 🇪🇹
Статистика#JIMMA ETHIOPIA Welcome to our Telegram channel all about Jimma University! Here, you'll find the latest news from Jimma University. For Advertisement contact me @Mejido WE ARE WITH YOU !
- Последний пост
- 06:35
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 6
- Всего постов
- 148
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Образование
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 10 762
- 1/48двое суток
- 12 333
- 1/72трое суток
- 13 301
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ጅማ ዩኒቨርሲቲ ካዘጋጃቸው 15 አዳዲስ ፕሮግራሞች መካከል በ AI ዘርፍ የሶስተኛ ዲግሪ (PhD) ማቅረቡ ለሀገራችን የቴክኖሎጂ ምህዳር ትልቅ እርምጃ ነው 🔹የፕሮግራሙ ዋና አላማዎች፡ 🔺 በጤና፣ ግብርና እና ቋንቋ ዘርፎች የ AI መፍትሔዎችን ማልማት 🔺 የኢትዮጵያን የዲጂታል ኢኮኖሚ የሚመሩ ከፍተኛ ተመራማሪዎችን ማፍራት 🔺 ሀገር በቀል ችግሮችን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ መፍታት ፕሮግራሙ የሀገራችንን የዲጂታል ኢኮኖሚ ስትራቴጂ እና የሰው ኃይል ልማት በከፍተኛ ደረጃ የሚደግፍ ነው 💬 እርስዎስ በጅማ ዩኒቨርሲቲ የ AI ዶክትሬት ፕሮግራም መጀመሩ ላይ ምን አስተያየት አለዎት? ሀሳብዎን በኮመንት ያስቀምጡ!
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
#Postgraduate NEW POSTGRADUATE PROGRAMS AT JIMMA UNIVERSITY! In line with its commitment to "Ensuring Academic Excellence and Industry Relevance," Jimma University has successfully hosted an External Validation Workshop to review and enrich curricula for 15 newly designed postgraduate programs. Subject matter experts, external reviewers, academics, and industry stakeholders gathered to evaluate the academic rigor, market alignment, and societal impact of these upcoming Doctoral (PhD), Subspecialty, and Master’s programs. 🔹 PhD Programs: 🔹 Artificial Intelligence 🔹 Cyber Security 🔹 Data Science 🔹Health Informatics 🔹 Information Systems & Digital Innovation 🔹 Aerospace Engineering 🔹 Mechanical Engineering (Automation & Robotics) 🔹 Frugal Biomedical Innovation 🔹 Urban Sanitary Engineering 🔹 Sports Management 🔹 Exercise Science, Health, and Fitness 🔺Doctoral, Subspecialty & Master’s: 🔺Doctor of Business Management 🔺 Subspecialty in Hepatobiliary & Pancreatic Surgery 🔺 MA in International Relations & Diplomacy 🔺 MSc in Physiotherapy 📍 This rigorous validation process ensures that Jimma University continues to lead in producing high caliber researchers, innovators, and leaders equipped for national and global challenges. Share share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️@jufirstyear ♨️ ♨️ ♦️@jufirstyear ♨️ ♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️ ╚═══════════╝ ☑️ For comment 👉@Jufirst_bot👈
#Advertisement 🚨 MELAL FANTASY PREMIER LEAGUE 2026/27 በይፋ ተጀምሯል! 🏆 💰የዓመቱ መጨረሻ ሽልማት!👀 🥇 1ኛ: 50,000 ብር 🏆 የዓመቱ መጨረሻ 🥇 1ኛ 🥈 2ኛ 🥉 3ኛ 🏅 4ኛ 🎖 5ኛ 📅 በየወሩ 🥇🥈🥉 3 ተሸላሚዎች! 📆በየሳምንቱ 🥇🥈🥉 3 ተሸላሚዎች 💵 የመመዝገቢያ ክፍያ: FREE ✅ DM @Fantasy_Melal የግሩፕ ሊንክ ይላክልዎታል። በፕሮሞ ኮድዎ ጓደኞችዎን ይጋብዙ፤ እስከ 1000 ብር የሚደርስ ሽልማት ያግኙ! @melalcafe12
ለእህታችን ቻሌንጅ! 10 ብር ለአንድ ሰው ትንሽ ቢመስልም ስንበዛ ግን ከኛ የወጣው 10 ብር ለሌላ ሰው ህይወቱን ማትረፍ ሊሆን ይችላል ከ10 ብር ጀምረን መላክ የምንችለውን እንላክላት... ለእህታችን እንድረስ❤️ CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay ከላካችሁ በኃላ ኮመንት ላይ ከScreenshot ጀምሮ እስከ ቴክስት መላክ ትችላላችሁ!
ለእህታችን ቻሌንጅ! 10 ብር ለአንድ ሰው ትንሽ ቢመስልም ስንበዛ ግን ከኛ የወጣው 10 ብር ለሌላ ሰው ህይወቱን ማትረፍ ሊሆን ይችላል ከ10 ብር ጀምረን መላክ የምንችለውን እንላክላት... ለእህታችን እንድረስ❤️ CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay ከላካችሁ በኃላ ኮመንት ላይ ከScreenshot ጀምሮ እስከ ቴክስት መላክ ትችላላችሁ!
#NewPresident ጅማ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ፕሬዚዳንት ተሾመለት ⭐ የጅማ ዩኒቨርሲቲን ላለፉት ሰባት ዓመታት በፕሬዚዳንትነት ሲመሩ የቆዩት ዶ/ር ጀማል አባፊጣ፣ በአዲስ ለተሾሙት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ደረጀ እንግዳ የሥራ ርክክብ እያደረጉ ይገኛሉ። Share share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️@jufirstyear ♨️ ♨️ ♦️@jufirstyear ♨️ ♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️ ╚═══════════╝ ☑️ For comment 👉@Jufirst_bot👈
📢 Upcoming Program Validation National Workshop 🗓Date: 17 August 2026 Organized by: Jimma University Jimma University is pleased to announce a national workshop to validate several innovative master’s and PhD programs planned for the 2019 E.C. 2026–27 academic year Students, academics, partner organizations, and other stakeholders are invited to participate and contribute to validating these new programs. Doctoral Programs 🛜PhD in Health Informatics 🛜PhD in Cybersecurity 🛜PhD in Data Science 🛜PhD in Information Systems and Innovation 🛜Doctor of Public Health 🛜Doctor of Business Management 🛜PhD in Frugal Biomedical Innovation 🛜PhD in Automation and Robotics 🛜PhD in Urban Sanitary Engineering 🛜PhD in Aerospace Engineering 🛜PhD in Sport Management 🛜PhD in Health and Fitness Master’s Programs 🛜MSc in Physiotherapy 🛜MPH in Health Informatics 🛜MA in Special Needs and Inclusive Education 🛜MA in International Relations and Diplomacy Clinical Subspecialty Fellowship ✔️ Hepatobiliary and Pancreatic Surgery Fellowship Participation Options 🔺In person: Jimma University Main Campus, School of Graduate Studies Building 🔺Online: Join from anywhere; the meeting link will be shared soon. Share share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️@jufirstyear ♨️ ♨️ ♦️@jufirstyear ♨️ ♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️ ╚═══════════╝ ☑️ For comment 👉@Jufirst_bot👈
#NGAT 📢 NGAT REGISTRATION DEADLINE The Educational Assessment and Examination Service (EAES) has announced the registration period for the 2018 E.C. National Graduate Admission Test (NGAT) 🗓 Registration period: Hamle 15–25, 2018 E.C. Registration fee: ETB 750 🔗 Register here: https://ngat.ethernet.edu.et Applicants are advised to enter all required information carefully, follow the registration instructions, and keep their payment confirmation. The examination schedule will be announced later through the official channels. Share share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️@jufirstyear ♨️ ♨️ ♦️@jufirstyear ♨️ ♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️ ╚═══════════╝ For comment 👉@Jufirst_bot👈
#PostGraduate ለ2026/2027 የትምህርት ዘመን የድህረ ምረቃ ፕሮግራም አመልካቾች ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለተመዘገቡ ተማሪዎች በግቢው ውስጥ በተመጣጣኝ ዋጋ የማደሪያ ቦታ ማዘጋጀቱን አስታውቋል። የምዝገባ መርሃ ግብር እና ሌሎች ተዛማጅ መረጃዎች በቅርቡ ይፋ ይሆናሉ። በ2026/27 የትምህርት ዘመን በጅማ ዩኒቨርሲቲ የሚቀርቡትን የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች ዝርዝር ለማየት የQR ኮዱን ይቃኙ። የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት Share share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️@jufirstyear ♨️ ♨️ ♦️@jufirstyear ♨️ ♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️ ╚═══════════╝ For comment 👉@Jufirst_bot👈
#Ethiotelecom ሁላችሁም ለ2 ቀን የሚቆይ ነጻ የData የድምፅና የsms ስጦታ ተሰጧችኋል። 🔻ስጦታው 1.5GB data, 15 ደቂቃና 30 sms ሲሆን ከሀምሌ 17 ሌሊት 6 ሰዐት እስከ ሐምሌ 19 ድረስ ይቆያል። 🔸 ይህንን ይፋ ያደረጉት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ የ2018 በጀት አመት ሪፖርት ባቀረቡብት ወቅት ነው። ▫️ ብዙ ሰው በአንድ ጊዜ መጠቀም ሲጀምር አገልግሎቱ ሊቀንስ ይችላል። በገንዘባችን የገዛነውን ፓኬጅ እንኳን በአግባቡ መጠቀም ብርቅ ልሆንብን ይችላል! Share share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️@jufirstyear ♨️ ♨️ ♦️@jufirstyear ♨️ ♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️ ╚═══════════╝ For comment 👉@Jufirst_bot👈
#Summer የጅማ ዩኒቨርሲቲ የክረምት ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ማስታወቂያ ለጅማ ዩኒቨርሲቲ ነባር የክረምት ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ፡ የ2018 ዓ.ም የክረምት ትምህርት ምዝገባና ትምህርት የሚጀመርባቸው ቀናት እንደሚከተለው ተለይተዋል፦ 🗓 የምዝገባ ቀናት፦ ሐምሌ 20 እና 21 ቀን 2018 ዓ.ም (July 27-28, 2026) ትምህርት የሚጀመርበት፦ ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም (July 29, 2026) ማሳሰቢያ፦ ሁሉም ነባር ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት ውስጥ ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁና በወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።
Notice to 1st, 2nd, and 3rd Year Computer Science Weekend and Extension Students This is to inform all 1st, 2nd, and 3rd year Computer Science weekend and extension students that registration for the 3rd semester is now open. Please complete your registration within the specified period to avoid any penalty. Share share🙏🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️@jufirstyear ♨️ ♨️ ♦️@jufirstyear ♨️ ♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️ ╚═══════════╝ For comment 👉@Jufirst_bot👈
без подписи
ስፔን የ23ኛው ዓለም ዋንጫ ሻምፒዮን ሆነች ******************** በ23ኛው ዓለም ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ስፔን አርጀንቲናን 1 ለ 0 በማሸነፍ የዓለም ዋንጫ አሸናፊ ሆናለች። የጨዋታው መደበኛ ክፍለ ጊዜ ያለ ግብ በመጠናቀቁ አሸናፊውን ለመለየት 30 ደቂቃ ተጨምሯል። በጭማሪው ክፍለ ጊዜ 106ኛው ደቂቃ ላይ ፌራን ቶሬስ ያስቆጠራት ግብ ስፔንን አሸናፊ አድርጋለች። በዚህም ስፔን ከ16 ዓመታት በኋላ ውድድሩን አሸንፋ በታሪኳ ለሁለተኛ ጊዜ የዓለም ዋንጫ ባለቤት ሆናለች።
#WorldCup Final 🏆 🔥 የታላቁ ፍፃሜ ቀን ደረሰ! ⭐ ዛሬ የሚደረገውን እጅግ ተጠባቂ የፍፃሜ ጨዋታ ማን በድል የሚያጠናቅቅ ይመስላችኋል? 🇪🇸 ስፔን Vs አርጀንቲና 🇦🇷 የአውሮፓውያን ጥበብ ወይስ የደቡብ አሜሪካውያን አስደናቂ ብቃት? የላሮሃዎቹ ፈጣን የማጥቃት መስመር ወይስ የአልቢሴሌስቴዎቹ ወርቃማ ትውልድ? የእናንተን ግምት Comment ላይ 👇👇
без подписи