tgindex
🇪🇹ኢትዮ University

🇪🇹ኢትዮ University

Статистика

Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @PromotionNew 🇪🇹ወቅታዊ ዜና -- @Ewunet_Media Use this for idea and question @ethiouniversity1bot

Последний пост
14:41
Последнее чтение
08:11
Постов за неделю
23
Всего постов
299
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Образование
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
149 844
+48 за 3 дн.
Сутки
+30
+0,02%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
15,9 тыс
40 постов
Вовлечённость
10,6%
к подписчикам
Постов в день
3,3
всего 299
Упоминаний
10
каналов
Охват размещения
по 3 постам
1/24сутки в ленте
8 948
1/48двое суток
11 416
1/72трое суток
12 312

Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.

Посты

  • 14:417 48923107

    #NGAT   አገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ነሐሴ 20 እና 21/2018 ዓ.ም ይሰጣል፡፡     ተመዝጋቢዎች Username፣ Password እና Entrance Ticket ለማግኘት የኢሜይል አድራሻችሁን መጎብኘት አትዘንጉ። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

  • 14 авг.12,3 тыс532

    በአማራ ክልል በ2019 የትምህርት ዘመን ከ7.6 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ለመመዝገብ ታቅዷል፡፡ - የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በአማራ ክልል በ2019 የትምህርት ዘመን ከቅድመ 1ኛ-2ኛ ደረጃ የትምህርት እርከኖች ከ7.6 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎችን ለመመዝገብ መታቀዱን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አሳውቋል፡፡ በ2018 ዓ.ም መላውን ማኅበረሰብ በማሳተፍ ከ4.1 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታ እንዲመጡ ማድረግ መቻሉን የቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ጌታቸው ቢያዝን ተናግረዋል፡፡ በክልሉ የባለፈው ዓመት የትምህርት ዘርፍ አፈጻጸምን ያብራሩት ኃላፊው፤ ለ2019 ትምህርት ዘመን የሦስት አዳሪ ትምህርት ቤቶች እና አራት ሞዴል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ግንባታ በማጠናቀቅ ወደ ሥራ ለማስገባት እየተሠራ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ ከነሐሴ 18 እስከ ጳጉሜን 05/2018 ዓ.ም በሁሉም ትምህርት ቤቶች የአዲስ እና የነባር ተማሪዎች ምዝገባ እንደሚካሔድጨመገለፁ ይታወቃል፡፡ ባለፈው ዓመት ከትምህርት ገበታ ውጪ የነበሩ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱ ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ ኃላፊው ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

  • 14 авг.13,3 тыс5

    видео или голосовое, без подписи

  • +1
    14 авг.13,2 тыс236

    የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል። ፈተናውን ከወሰዱ 31,159 ተማሪዎች መካከል 20,618 ተማሪዎች (66.2%) ማለፋቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገልጿል። በክልሉ የመደበኛ ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ 50% እና ከዚያ በላይ ሲሆን፣ ለአርብቶ አደር እና ልዩ ድጋፍ ለሚሹ አካባቢዎች ተማሪዎች 47% እና ከዚያ በላይ መሆኑ ተገልጿል። ውጤት ለማየት 👇 https://sw.ministry.et/#/result አድራሻውን ከተጫኑ በኋላ የተማሪውን መለያ ቁጥር እና ስም በአማርኛ በማስገባት 'Check My Result' የሚለውን በመጫን ውጤትዎን ማየት ይችላሉ፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

  • 12 авг.16,6 тыс4415

    #ተጨማሪ   ከነሐሴ 13-15/2018 ዓ.ም በሚሰጠው የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ወቅት ተፈታኞች የብሔራዊ መታወቂያ (National ID) እንዲሁም ሲስተሙ የሚሰጠውን QR Code ያለው የፈተና መግቢያ (ስሊፕ) ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎች እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ወደ መፈተኛ ክፍል ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡ በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ-ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት) የፈተና ክፍሉን ለቀው ከመውጣታቸው በፊት አቴንዳንስ ላይ መፈረም ይጠበቅባቸዋል፡፡ ተመዛኞች የመረጣችሁትን የፈተና ማዕከል ለማየት፦ https://t.me/M0H_EThiopia/3191 ተመዛኞች ስማችሁ ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ በፍጹም ፈተናውን መውሰድ እንደማይፈቀድላችሁ ተገልጿል፡፡   ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

  • 12 авг.14,5 тыс2912

    የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና መርሐግብር   የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ከነሐሴ 13-15/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይታወቃል፡፡   ነሐሴ 13/2018 ዓ.ም Medicine, Pharmacy, Anesthesia, Environmental Health, Human Nutrition, Emergency and Critical Care Nursing, Dental Medicine and Optometry. ነሐሴ 14/2018 ዓ.ም Medical Laboratory Science, Public Health, Midwifery, Medical Radiology Technology, Pediatric and Child Health Nursing, Psychiatric Nursing, Physiotherapy and Surgical Nursing. ነሐሴ 15/2018 ዓ.ም - Nursing ተፈታኞች ነሐሴ 12/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አጠቃላይ ቅድመ ገለጻ (Orientation) መከታተል ይጠበቅባችኋል፡፡   ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

  • 12 авг.14,9 тыс341

    በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከተለያዩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለተውጣጡና በሳይንስ ትምህርቶች እና በፈጠራ ልዩ ተሰጥኦ ላላቸው 40 ተማሪዎች የተዘጋጀ ስልጠና በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እየተሰጠ ነው፡፡ ስልጠናው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ከኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት እንዲሁም ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ነው፡፡ ለ45 ቀናት የሚቆየው የንድፈ-ሐሳብ እና የተግባር ስልጠናው፤ በአስትሮኖሚ፣ በሮኬት ሳይንስ፣ በድሮን (UAV)፣ በጂአይኤስ እና በሳታላይት ሲስተም ላይ ትኩረተት ያደርጋል፡፡ ስልጠናው በክልሉ ባሉ አራቱም ዩኒቨርሲቲዎች የሚሰጥ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

  • 12 авг.16,1 тыс144

    በ 2026 አሪፍ ገቢ የሚያስገኙ የሙያ ዘርፎችን በቀላሉ ከ Tech Solutions ያገኛሉ 👏 🪵 Video Editing 🪵 Graphics Design 🪵 Social Media Marketing & Management 🪵Content Marketing እነዚህን የሙያ ዘርፎች አሁን ላይ ለመማር በጣም ዉድ መሆናቸዉን ሰምተናል : ስለዚህ በቤታችሁ ሆናችሁ እነዚህን Coursoch የምትማሩባትን ዕድል ይዘንላችሁ መጥተናል በዚህ ክረምት ተምራችሁ ብቁ መሆን የምትፈልጉ ምዝገባ ጅምረናል👏 ቻናላችን👉 https://t.me/+gXTyaZqmx18xNTdk ለመመዝገብ 👉 @TechAdmin10

  • 12 авг.10 тыс7удалён 13 авг.

    ⚡ Discover ALEXATOR Original electronic music created to inspire, motivate and energize. 🌐 alexator.com Listen & download for free. 📲 t.me/alexator_music Follow for new music & updates. ▶️ NEW MUSIC VIDEO ALEXATOR — GENESIS (001) https://youtu.be/OR2yplPn1AU

  • 11 авг.18,6 тыс6750

    ትምህርት ሚኒስቴር በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የ9ኛ እና የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ በነፃ ማስተማር ይፈልጋል። 🔔 ሙሉ የትምህርት ክፍያ ሽፋን እንዲሁም ነፃ የመኝታ እና የምግብ አገልግሎት በነፃ ትምህርት ዕድሉ ይሰጣል፡፡ 9ኛ ክፍል ብቻ የሚቀበሉ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ● አርባ ምንጭ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ● ድሬዳዋ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ● አሶሳ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ● ባህር ዳር ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት 9ኛ እና 10ኛ ክፍል የሚቀበሉ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ● ቡኢ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ● ጅግጅጋ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ● ጋምቤላ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ● ወሊሶ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ● ቦንጋ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ለ9ኛ ክፍል የመመዝገቢያ መስፈርቶች ● በ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና 85 እና በላይ አማካኝ ውጤት ያመጣ/ያመጣች ● በሂሳብ እና እንግሊዝኛ የትምህርት ዓይነቶች 80 እና በላይያመጣ/ያመጣች ● ጥሩ ስነ-ምግባር ያለው/ያላት ለ10ኛ ክፍል የመመዝገቢያ መስፈርቶች ● በ2017 ዓ.ም በ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና 70 እና በላይ አማካኝ ውጤት ያመጣ/ያመጣች ● በ9ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት 95 እና በላይ አማካኝ ውጤት ያመጣ/ች ● በሂሳብ እና እንግሊዝኛ የትምህርት ዓይነት 80 እና በላይ ያመጣ/ያመጣች ● ጥሩ ስነ-ምግባር ያለው/ያላት ኦንላይን ይመዝገቡ 👇 https://sbs.moe.gov.et/apply የመመዝገቢያ ጊዜ 👇 እስከ ነሐሴ 15/2018 ዓ.ም ለፈተና የሚቀርቡ ተማሪዎች ዝርዝር እና የፈተና ጊዜ ወደፊት ይገለፃል፡፡ የመግቢያ ፈተናውን የሚያልፉ ተማሪዎች በሚደቡበት ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ለመማር ፈቃደኛ የሆኑ መሆን አለባቸው ተብሏል፡፡

  • 11 авг.13,9 тыс103

    በ 2026 አሪፍ ገቢ የሚያስገኙ የሙያ ዘርፎችን በቀላሉ ከ Tech Solutions ያገኛሉ 👏 🪵 Video Editing 🪵 Graphics Design 🪵 Social Media Marketing & Management 🪵Content Marketing እነዚህን የሙያ ዘርፎች አሁን ላይ ለመማር በጣም ዉድ መሆናቸዉን ሰምተናል : ስለዚህ በቤታችሁ ሆናችሁ እነዚህን Coursoch የምትማሩባትን ዕድል ይዘንላችሁ…

  • 11 авг.16,5 тыс176

    በ 2026 አሪፍ ገቢ የሚያስገኙ የሙያ ዘርፎችን በቀላሉ ከ Tech Solutions ያገኛሉ 👏 🪵 Video Editing 🪵 Graphics Design 🪵 Social Media Marketing & Management 🪵Content Marketing እነዚህን የሙያ ዘርፎች አሁን ላይ ለመማር በጣም ዉድ መሆናቸዉን ሰምተናል : ስለዚህ በቤታችሁ ሆናችሁ እነዚህን Coursoch የምትማሩባትን ዕድል ይዘንላችሁ መጥተናል በዚህ ክረምት ተምራችሁ ብቁ መሆን የምትፈልጉ ምዝገባ ጅምረናል👏 ቻናላችን👉 https://t.me/+gXTyaZqmx18xNTdk ለመመዝገብ 👉 @TechAdmin10

  • 11 авг.15,1 тыс729

    ትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረጉ የ11 የሥራና ተግባር ትምህርት የሙያ አይነቶችን ዝርዝር አሳውቋል። የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና በክልል ትምህርት ቢሮዎች፣ ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁለተኛው ዙር ተግባራዊ የሚደረጉ 11 የሥራና ተግባር ትምህርት የሙያ ዓይነቶችን ለመተግበር እየተደረገ ያለውን ዝግጅት የተመለከተ መመሪያ አስተላልፏል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ የተመለከተው የትምህርት ሚኒስቴር መመሪያ በአዲሱ የትምህርትና ሥልጠና ፓሊሲ ላይ "የሙያና ቴክኖሎጅ ትምህርት ከቅድመ አንደኛ ደረጃ ጀምሮ ከእድሜያቸው ጋር የተመጣጠነ ሆኖ እንዲሰጥ ይደረጋል" በሚል አቅጣጫ መቀመጡን ያመለክታል። በዚህ መሰረት በየደረጃው የሥራና ተግባር ትምህርት ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ተቀናጅቶ እንዲሁም 7ኛ እና 8ኛ ክፍል ራሱን ችሎ ተማሪዎች በቀጣይ የሚፈልጉትን ሙያ እንዲመርጡ በሚያስችል መልኩ እየተሰጠ ይገኛል ብሏል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በ11ኛ እና 12ኛ ክፍል በተለያዩ የሙያ አይነቶች ከቀለም ትምህርታቸው ጎን ለጎን ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በ12 የሙያ አይነቶች እየተሰጠ እንደሚገኝም ሰርኩላሩ ያትታል። ትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ደግሞ በሁለተኛው ዙር እንዲተገበሩ ለተለዩት 11 የሙያ አይነቶች ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል መርሐ ትምህርቶች እንዲሁም ለ11ኛ ክፍል የተማሪ ሞጁሎችና የመምህር መምሪያዎች ዝግጅት ማጠናቀቁን ገልጿል። በመሆኑም እነዚህን ተጨማሪ የሙያ አይነቶች ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በ11ኛ ክፍል ለማስጀመር :- • የክልሉ/የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ዝርዝር እቅድ በማዘጋጀት እና እቅዱን ለማከናወን በጀት በመያዝ የሙያ አይነቶችን በትምህርት ቤት እና በተማሪዎች ደረጃ በማስመረጥ፣ • የየሙያ አይነቱ መምህራንን በመቅጠር፣ • የመማሪያ ማስተማሪያ ግብዓት በሂደት በማሟላት፣ • መምህራንን እና የትምህርት አመራሮችን በማሰልጠን እና የህዝብ ንቅናቄ ስራዎችን በማከናወን ትምህርቱን ለማስጀመር ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ አሳስቧል። ትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረጉ የ11 የሙያ አይነቶችን ዝርዝር አሳውቋል። የሙያ አይነቶቹ ፦ - ብረታ ብረት ሥራ ቴክኖሎጂ፣ - አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ፣ - አልባሳት ቴክኖሎጂ፣ - ህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋት፣ - ቧንቧ ስራ፣ - ሶፍትዌር ማበልጸግ፣ - ሰብል አመራረት፣ - ጤና ክብካቤ አገልግሎት፣ - ሆቴል አገልግሎት፣ - ፀጉር ሥራና ውበት አገልግሎት እንዲሁም ምግብ ዝግጅት ናቸው። ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

  • 11 авг.13,6 тыс1

    видео или голосовое, без подписи

  • 11 авг.14,5 тыс21

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 авг.17,3 тыс401

    #ጥቆማ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ልዩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ክልላዊ ፈተና ተፈትናችሁ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎችን ለ2019 ዓ.ም ባለው ክፍት ቦታ አወዳድሮ መቀበል ይፈልጋል፡፡ መስፈርቶች፦ ➻ የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና አመካይ ውጤት ለወንድ 83% ፤ ለሴት 80% ➻ የ7ኛ-8ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት አማካይ ውጤት ለወንድ 85% ፤ ለሴት 75% ➻ የ7ኛ-8ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት የእንግሊዘኛ እና ሒሳብ ትምህርት አይነቶች አማካይ ውጤት ለወንድ 75% ፤ ለሴት 70% ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ➻ የ8ኛ ክፍል ውጤት ሰርቲፊኬት ➻ የ7ኛ-8ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት የምዝገባ ቀናት፦ ከነሐሴ 05-12/2018 ዓ.ም ባሉት የሥራ ቀናት የምዝገባ ቦታ፦ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ልዩ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን እና ቦታ ወደፊት ይገለጻል ተብሏል። (ትምህርት ቤቱ አዳሪ ትምህርት ቤት አይደለም።) ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

  • 10 авг.17,9 тыс411

    #WolaitaSodoUniversity ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ለሁለት የተቋሙ ምሑራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል። የሁለቱ ምሑራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማመልከቻዎች ከዲፓርትመንት ጀምሮ እስከ ዩኒቨርሲቲው ሴኔት ድረስ ጥብቅ ግምገማዎችን አልፈው ለተቋሙ ሥራ አመራር ቦርድ ለውሳኔ መቅረቡ ተገልጿል። ሰሞኑን መደበኛ ስብሰባውን ያካሄደው የዩኒቨርሲቲው ሥራ አመራር ቦርድ፤ የምሑራኑን የትምህርት ዝግጅት እና ሙያዊ አስተዋፅኦ በጥልቅ በመገምገም በአዲሱ መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ማሟላታቸውን አረጋግጧል። በዚህም በትምህርት፣ በምርምርና ህትመት፣ በማኅበረሰብ አገልግሎት፣ በቴክኖሎጂ ሽግግር እና በተቋማዊ ልማት ያደረጉትን አበርክቶ በመገምገም የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ እድገት ሰጥቷል። የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ያገኙ ምሁራን፦ 1. ፕ/ር ካሳ ዳካ ግዴቦ ➻ በማኅበረሰብ ጤና 2. ፕ/ር መንግሥቱ መስቀሌ ኮይራ ➻ በማኅበረሰብ ጤና ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8               Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝

  • 10 авг.16,9 тыс162

    📱በኢትዮጵያ ትልቁ እና ታማኙ የሊንኪደን አካውንት ተከራይ Bussines Team አሁንም በርካታ አካውንቶችን ተከራይቶ ለቢዝነስ አላማ ማስተዳደር ይፈልጋል። 📱 ከፍተኛ ኮኔክሽን ወይም ረጅም አመት ያስቆጠሩ አካውንቶች የተሻለ ክፍያ ያገኛሉ፡፡ የእርስዎን አካውንት ደህንነት እንደራሳችን አካውንት አድርገን እንጠብቀዋለን። 📱 በቴሌግራም በውስጥ መስመር ➡️ ያግኙን @Bussinessteam23 🔵 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️ @linkBussinessteam ☎️ ስልክ ፦  0923526669 ↗️ታማኝነት መገለጫችን ነው!

  • 9 авг.19,4 тыс

    видео или голосовое, без подписи

  • 9 авг.20,2 тыс

    видео или голосовое, без подписи

🇪🇹ኢትዮ University — tgindex