OMEXA LEARN
СтатистикаBest and new app New and best WEBSITE'S Android app HTML PHP JAVASCRIPT... For all questions and comments @Emgo_bot
- Последний пост
- 13 мар. 2025 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🚫🚫አስቸኳይ🚫🚫 አዲስ የሀኪንግ ዘመቻ ተጠንቀቁ ከላይ በፎቶዎቹ ላይ እእንደምታዩት የቴሌግራም inbox ላይ 1⃣❌ "በነፃ የቴሌግራም ፕሪምዬም ያግኙ" 2⃣❌"OPEN PEPCION WEBSITE" ❌ "ምናምን ከሚል ማታለያ ፅሁፍ ጋር የተያያዘ link ከተላከላችሁ 🚫እንዳትነኩት🚫:: እንደነካችሁት በእናንተ አካውንት log in ማለት የሚያስችላቸውን system ነው የሚፈጥረው:: በአጭሩ ሀክ ትደረጋላችሁ እንዲሁም እናንተ ጋ ላለ account እናንተ ሳልኩ ይላካል ያ ሰውም ሲከፍተው እንደዛው ⁉️ይህን ሃኪንግ ለየት ሚያደርገው በምታምኑት ሰው ነው ሊንኩን ሚልክላችሁ:: ⁉️የላከላችሁ ሰው ራሱ እንደ ላከላችሁ ሳያውቅ ተልኮ ብቻ ነው ሚያዬው:: የላከላችሁንም ሰው አትውቀሱት እሱም አያውቅም መላኩን:: ✅ሊንክ ሲመጣ ዝምብላችሁ አትጫኑ ✅ወዲያው ድሌት አድርጉ ✅ተሳስታችሁ ከነካችሁ ቶሎ ገብታችሁ ዲቫይስ ቸክ አድርጉ እና ሌሎቹን ተርሚኔት አድርጉ ✅እናንተ የላካችሁላቸውን ሰዎች ሁሉ እንዳትነኩ ብላችሁ ማስጠንቀቂያ ስጡ https://t.me/O_FRESH
🏆Family let me share with you my success i have Finished My Sponsorship 9 Month Training From App Factory Academy with Demera Digital. I have earned international certificate from Microsoft with Az-104. The training includes ✅Front End Development ✅Back End Development ✅Application Development ✅Cloud Computing Lastly I made Apps 1⃣ For Freshman students 2⃣ For Grade 9 students 3⃣ For Grade 10 students 4⃣ For Grade 11 students 5⃣ For Grade 12 students That helps a student get their need. Wait in a few days....
видео или голосовое, без подписи
ጥቆማ…(የዚህ ሳምንት የሃኪንግ ዘመቻ) ተጠንቀቁ ከላይ በፎቶዎቹ ላይ እእንደምታዩት በቴሌግራም inbox ላይ ❌"photos of you when you were child!" : ❌"Photos of your beloved ones!" ❌"You can make friends here" ❌ "there Are Your Photos And Vidoes" ምናምን ከሚል ማታለያ ፅሁፍ ጋር የተያያዘ link ከተላከላችሁ 🚫እንዳትነኩት🚫:: እንደነካችሁት በእናንተ አካውንት log in ማለት የሚያስችላቸውን system ነው የሚፈጥረው:: በአጭሩ ሀክ ትደረጋላችሁ እንዲሁም እናንተ ጋ ላለ account እናንተ ሳልኩ ይላካል ያ ሰውም ሲከፍተው እንደዛው ቴክኖ መረጃወችን ለማግኘት https://t.me/omexa_tech ✅ ሸር አድርጉት።
Live stream finished (11 minutes)
Live stream started
✅ወሳኝ መረጃ!!✅ 📱አፕሊኬሺንና ዌብሳይት አሰራር ትምህርት በነጻ ሊሰጥ ነው፡፡ ⏰ኢትዮጵያ ከ አረብ ኢምሬት ጋር በመተባባር ለ5 ሚልዮን ኢትዮጵያውያን ተዘጋጂቱዋል፡፡ 🎉ፍላጎቱ ያላችሁ ተመዝገቡ እና ቤታችሁ ቁጭ ብላችሁ መማር ትችላላችሁ ፡፡ ✅እኔ ማውቃቸው ሌሎች በነጻ ሚያስተምሩ ከዚህ በበለጠ ምቹ እና ቀላል የሆኑ ፕላትፎርሞች አሉ እነሱን በቀጣይ አሳያችሁዋለሁ፡፡ ይህን ለዬት የሚያደርገው ✅የሀገሪቱ ሙሉ እውቅና አለው፡፡ ✅የሀገሪቱ ሰርቲፊኬት አለው ስትጨርሱ፡፡ ✅በዚህ ልክ ቦታ መሰጠቱ በቤታችንRemotely) መስራት የሚቻሉ ስራወች እኛም ሀገር ላይ ዪለመዳሉ ማለት ነው፡፡ ሌሎችም ⁉️ማብራሪያ ቪድዮ 👇🏻👇🏻 https://youtu.be/IKygRjyFjOM For registration: ለመመዝገብ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ https://ethiocoders.et/ JOIN US https://t.me/omexa_tech
Share for all freshman students YouTube https://youtube.com/@OMEXALEARN?si=1ZthZADJJQk7zGP2
https://youtu.be/ON-g-ZCQUEk give me credit
видео или голосовое, без подписи
📝የተለያዩ የባንክ የፈተና ጥያቄዎች የምፈልጉ ከሆኔ. / Which bank exam are you looking for? 🔰 የኢትዮጵያ ባንኮች የ Aptitude ፈተና ጥያቄዎች የሁሉም ባንኮች👇👇 1: Awash bank 2: Amara Bank 3: Abysina Bank 4: wegagen bank 5: CBE Bank 6: Bunna bank 7: Hibret Bank 8: Abay Bank 9: Cooperative Bank 10: Lion bank 11: zemen bank 12: cocacola Company 13: Ethiotelecom Exam .. 14: NIB Bank 15: Dashen Bank and others 📌ሙሉ መረጃ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇👇 👉 Read Here:- https://bit.ly/3MUIuZN 🔰ከተለያዩ ድርጅት የሥራ ማስታወቂያዎች በዚህ ሊንክ ዌብሳይቱ ላይ ይመልከቱት👇👇 =>See Detail:- https://ethioworks.com 🔰Telegram:- https://t.me/+nZDJc2N-zE1jNWE0 🔰Please Don't forget to share/ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር ያድርጉ
Loading.... አዲስ አፕሊኬሺን እያዘጋጀን ነው
የብዙ ተማሪዎች ልብ አዝኗል 😢‼️ ዩኒቨርስቲ መግባትን እንደ ስኬት መቁጠር የለባችሁም። ዩኒቨርስቲ ገብቶ የተባረሩ, ዩኒቨርስቲ ገብተው የሞቱ ብዙ ተማሪዎች አሉ። ዩኒቨርስቲ ገብተው በስንት መከራ ተመርቀው ስራ ያጡ ብዙ ተማሪዎች አሉ። ይህ ውጤት ለበጎ ነው። አንተ ካሁኑ ወደ ራስህ የህይወት መንገድ እንድትገባ ያደርግሃል። የህይወት መንገዶች ትምህርት ብቻ አይደለም። ሌሎች ብዙ የ Business መንገዶች አሉ። 12ኛ ክፍል ውጤት ያልመጣላቸው ብዙ ሀብታሞች እንዳሉም አትርሳ።
ይሄን VPN አውርዳችሁ በመጠቀም ፈታ ብላችሁ ውጤት ማየት ትችላላችሁ ወዳጆቻችን ! https://t.me/O_FRESH
አትደንግጡ 🙏🙏 ውጤታችሁን ስታዩ መደንገጥ አያስፈልግም። ውጤት አልተሰረም። ስለዚህ ምንም ይምጣ ምን ከፈጣሪ መሆኑን አምናችሁ መቀበል ነው። አብዛኛው ተማሪ ካሰበው በታች ያመጣል። ያንተ/ያንቺ ብቻ አይደለም የወረደው። አትጨነቁ ወደፊት ብዙ የተስፋ መንገዶች አሉ🙏 ከ 930ሺ ተማሪዎች 28ሺ ተማሪ ብቻ ከ 350 በላይ ማምጣቱን አስታውሱ። የራሳችሁ ውጤት አሪፍ ከሆነ ጓደኛችሁን ማፅናናት አትርሱ። መልካም አድል🙏🙏🙏
28ሺ ተማሪዎች ብቻ‼️ የ2014 የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ከ980 ሺ በላይ ተማሪዎች መካከል 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ አማካይ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ቁጥር 28 ሺ ነው ። የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ቁጥር፣ ዩኒቨርስቲዎች ካላቸው የመቀበል አቅም ጋር በፍፁም እንደማይጣጣም መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች 150 ሺሕ በላይ ተማሪዎችን የመቀበል አቅም እንዳላቸው የትምህርት ሚኒስቴር መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ስለዚህ ማለፊያ ከ 350 ልያንስ ይችላል። ወይም ሌላ መፍትሄ ይፈለጋል 🙏🙏🙏 https://t.me/omexa_tech
ኢትዮቴሌኮም ቴሌድራይቭ የተሰኘ አዲስ አገልግሎት ይፋ አደረገ‼️ አገልግሎቱ የፋይል ማስቀመጫ ቋት ሲሆን በሶስት አማራጮች ነው ያቀረበው፣ 25GB በ30 ብር ወርሃዊ ክፍያ፣ 100GB በ65 ብር ወርሃዊ ክፍያ እና Unlimited በ300 ብር ወርሃዊ ክፍያ ነው። አዲሱ የፋይል ማስቀመጫ አገልግሎት ስልኮች በፎቶ፣ ቪዲዮና ሌሎች ፋይሎች ሳይጨናነቁ፤ ሚሞሪ ካርድም ሳያስፈልግ ማስቀመጥ ያስችላ የተባለ ሲሆን ስልካችን እንደ አጋጣሚ ቢጠፋ/ቢበላሽ እንኳ በውስጡ ያሉት ፋይሎች በፍፁም እንደማይጠፉ ኢትዮቴሌኮም አስታውቋል።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи