የመንዙማ ግጥም™
СтатистикаWelcome to menzuma getm , a place of Islamic knowledge, daily reminders, and spiritual growth based on the Quran & Authentic Sunnah
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 12:58
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 29
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 464
- 1/48двое суток
- 531
- 1/72трое суток
- 573
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ጉድ በል ‼️ 💠💠💠💠 «የነቢዩ (ﷺ) ውልደት በረቢዕ ወር የሆነውና በሌሎች የተከበሩ ወራት ያልሆነው ፤ እሳቸው (ﷺ) በጊዜት አማካኝነት ክብር የሚያገኙ ሳይሆኑ ጊዜያቶች በእሳቸው ምክንያት ክብር የሚያገኝኙ በመሆኑ ነው።» ኢማም ኢብን ሀጀር አል-ዐስቀላኒ https://t.me/sufiyahlesuna
ኡስተዝ_ሐሰን_ታጁ ስለ ነብያችን 💚
😁 በግድ አልችልም
እንዴት ደስ ይላል በአላህ 🥰🥰❤️🔥
без подписи
без подписи
🥰ባረከላሁ ለኩማ ወባሪካአለይኩማ ወጀማአበይነኩማ ፊልህይር🥰 (ማዲህ ፉአድ ሸምሱ መብሩክ)
👉 : ሁሉም ነገር ሲዘገይ حير አለው زوج ሲቀር 😁 አሉ ነው! ምን ትላላቹ እናንተስ
🥰 በተለያዩ ከለር ይዘን መተናል ቲሸርቶቹን የወደዱትን መርጠው በመግዛት Al-Madih app መደገፍ ይችላሉ ➡️ የቲሸርቶች አይነት ዋጋ 🖱️እጀ-ጉርድ 1ኛ ደረጃ 720 ብር 🖱️እጀ-ሙሉ 1ኛ ደረጃ 850 ብር 🖱️የሴቶች ሂጃብ ልዩ ዲዛይን 580 ብር 🏠አዲስ አበባ ያላቹ ሱቃችን አጠና ተራ መምጣት ይችላሉ 🚐 ለክልል ከተሞች በፖስታ/በመኪና እንልካለን። 👤 ለማዘዝ 👤 Inbox: @AlMadihsupport 📞 ስልክ: 0949494637 📌ሽያጩ ሊቋረጥ 4 ቀናት ብቻ ይቀራሉ
без подписи
📌5 ቀን ይቀራሉ የ ቲሸርቶቹ ሽያጭ ሊቋረጥ ያላዘዛቹ እዘዙ በ አንድ ቀን ይደርሳል 👤 ለማዘዝ 👤 Inbox: @AlMadihsupport 📞 ስልክ: 0949494637
👉 ብዙዎቻቹ የወደዳቹት Al-Madih Bot ከ telegram Bot አልፈን ወደ App ለመምጣት የናንተን እገዛ እንፈልጋለን 🤖 ቦቱ ላይ ከ 1000+ በላይ ተጠቃሚ አሉን ➡️channel ላይ ከ 500+ subscribers አሉን 50 T-shirt ገዢዎችን አንደማናጣ እርግጠኛ ነን Al-Madih application ለማስጀመር አቅሙ ያላቹ ሰዎች ከተዘጋጀው 50 ቲሸርት ነው አንድ ፍሬ ቲሸርት በመግዛት የቅሞትን ይወጡ 👤 ለማዘዝ 👤 Inbox: @AlMadihsupport 📞 ስልክ: 0949494637 📌ሽያጩ ሊቋረጥ 6 ቀናት ብቻ ይቀራሉ
#መግለጫ 🏷 ገበያ ላይ እነዚህ ቲሸርት በቅናሽ ሊገኝ ይችላል። እነዚህን ቲሸርት ገበያ ላይ ካለው ዋጋ በተወሰነ መጠን ከፍ አድርገን የምናቀርበው በንግድ ትርፍ ለማብዛት ሳይሆን፣ ልዩነቱ ቀጥታ የተጠናቀቀውን አል-ማዲህ (Al-Madih) አፕሊኬሽን በ Google Play Store ላይ ለማስለቀቅ እና የሰርቨር ወጪዎችን ለመሸፈን በመሆኑ ነው። 🏷 እኛ ጋር የሚያወጡት ገንዘብ ለቲሸርቱ ብቻ አይደለም Al-Madih የተሰኘውን የመንዙማና የኪታብ አፕሊኬሽን በ Play Store ላይ ለማስለቀቅ እና ሰርቨሩን ለማስቀጠል የሚደረግ ቀጥተኛ ድጋፍ (Sponsorship) ነው። ቲሸርቱን ሲገዙ አፑን በጋራ እውን እያደረጉት ነው! 🏷 እነዚህ T-shirt የተዘጋጁት 50 ፍሬ ብቻ ናቸው ከዚህ በላይ ገዢ ቢኖርም ጨምረን አምርተን አንሸጥም ቀድመው ያዘዙ አባላት ቅድሚያ ያገኛሉ ። 🏷 በተመሳሳይ የምንሸጥበት ጌዜ ገደብ Limited offers ነው ለ 7 ቀናት ብቻ ነው ቀኑ ካለቀ ብሃላ ሽያጩ ይቆማል ከ 50 T-shirt የተረፈ ቢኖርም ሽያጩ ይቋረጣል። 👤 ለማዘዝ 👤 Inbox: @AlMadihsupport 📞 ስልክ: 0949494637
➡️ለዚህ መውሊድ በልዩ ጥራት የተዘጋጁ በኢስላማዊ ካሊግራፊ "ትልቅ ሰው" ያሸበረቁ 1ኛ ደረጃ የሆኑ የመውሊድ ቲሸርቶችን እና ሂጃቦችን ባንዲራዎች ለመሸጥ አዘጋጅተናል። 😊 እነዚህን ቲሸርቶች ገበያ ላይ ካለው ዋጋ በተወሰነ መልኩ ከፍ አድርገን የምንሸጥበት ዋናው ምክንያት ከእያንዳንዱ ቲሸርት የሚገኘው ትርፍ ቀጥታ የ Al-Madih አፕሊኬሽንን በ Play Store ላይ ለመልቀቅ እና ሰርቨሩን ለማስቀጠል የሚውል በመሆኑ ነው። ➡️ የቲሸርቶች አይነት ዋጋ 🖱️እጀ-ጉርድ 1ኛ ደረጃ 720 ብር 🖱️እጀ-ሙሉ 1ኛ ደረጃ 850 ብር 🖱️የሴቶች ሂጃብ ልዩ ዲዛይን 580 ብር 🏠 አዲስ አበባ ያላቹ ሱቃችን አጠና ተራ መምጣት ይችላሉ 🚐 ለክልል ከተሞች በፖስታ/በመኪና እንልካለን። 👤 ለማዘዝ 👤 Inbox: @AlMadihsupport 📞 ስልክ: 0949494637 🏷 የእናንተ ድጋፍ አል-ማዲህ አፕሊኬሽንን ወደ እያንዳንዱ ስልክ ለማድረስ ዋናው ድጋፋችን ነው። አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!
🤩 አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ የተወደዳችሁ የአል-ማዲህ (Al-Madih) Channel አባላት። ➡️ባለፉት ወራት ከእናንተ ጋር ሆነን የአል-ማዲህ (Al-Madih) አፕሊኬሽንን ስንገነባ ቆይተናል። አላማችን የሀገራችንን የመንዙማ ግጥም PDF እና የመንዙማና የነሺዳዎች በአንድ ቦታ በዘመናዊ አፕሊኬሽን በጥራት ማቅረብ ነበር። ➡️ አልሃምዱሊላህ! በጋራ ጥረታችን አፕሊኬሽኑ ሙሉ በሙሉ ተሰርቶ አልቋል። ከ 1000+ በላይ መንዙማዎች፣ 50+ ፒዲኤፎች የተለያዩ Future ክፍሎችን አካቶ ለጥቂት ሰዎች በሙከራ (Production Test) ሰጥተናቸው 🥰 አስደሳች መልስ አግኝተናል። ➡️አፕሊኬሽኑን ለዚህ መውሊድ ሙሉ በሙሉ በ ✴️Google Play Store ላይ ለህዝብ ይፋ ለማድረግ እና ለማስለቀቅ ዝግጁ ነበርን። ነገር ግን ለአፕሊኬሽኑ የ Play Store Developer አካውንት ክፍያ እና Server/Database ቴክኖሎጂ መሸፈኛ አነስተኛ የፋይናንስ እንቅፋት አጋጥሞን ሂደቱ ለጊዜው ቆሟል። 👉 ይህን ችግር ለመፍታት እና አፑን ያለ ምንም መዘግየት ለህዝብ ለማብቃት ቀጥታ ድጋፍ ከመጠየቅ ይልቅ ከታማኝ አጋሮቻችን HASEN ህትመት እና SEMIR Graphics ጋር በመሆን ለአል-ማዲህ ቤተሰቦች የሚሆን አዲስ ሀሳብ ይዘን መጥተናል።
без подписи
...🥹🥹
без подписи
ታድያ እኔም ሰው አለኝ ሩሄን የወሰደው🥺 ከማንም ከምንም አብልጬ ምወደው🤭 ሁቡን የማልተወውናፋቆቱንማለምደው🫠 እኔንም ሀያቴን ቀለም ወረቀቴን በፍቅር የወሰደው.... የኔ ሰው❤️🥹🥹
﷽ ﴿ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِنْ يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَى ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ذَلِكُمْ خَيْرٌ لَكُمْ إِنْ كُنْتُمْ تَعْلَمُونَ ﴾ – القارئ: ماهر المعيقلي