መንዙማ ሀድራ||Menzuma Hadra|| PDF
Статистикаየ #Aabo_Sharif_Amin የረሂሙ ልጅ ነኝ እዝነቱ የሠፋ🙌 የጀግና ሰባሪው ሹምነኝ ያለን ሁላ ሹመት የሚያጠፋ አክብሮ የሚሾም አማናውን ሰጥቶ ፊቱ ለተደፋ ሰብሮ የሚጠግን ቀዶ የሚሰፋ ወርውሮ የሚያርቅ አድቅቆ ሚያጠፋ #Aabo_Sharif_Amin የአውሊያው ባህር🙌 (ቀደሰላሁ ሲረሁ) ✍️Temam Al hadra ለበለጠ መረጃ በዚህ አናግሩኝ 👇👇👇 @al_hadraw
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 9
- Всего постов
- 25
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 748
- 1/48двое суток
- 857
- 1/72трое суток
- 924
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ተንቢ የሰለዋት ኪታብ PDF👆በማውረድ ተጠቀሙበት ሰለዋት የ ድህነትን ማስወገጃ ነው አንቱን አወድሶ የደኸየም አላየን ረሱለሏህ💛 اللَّهُــمَّ صَلِّ وَسَـــلِّمْ وَبَارِك علــى نَبِيِّنَـــا مُحمَّدﷺ💚
видео или голосовое, без подписи
ረቢዕ 1 መርሐበን ያ ሙሸሪፈ ረቢዕ እንኳን ለወራቱ አውራ አደረሰን አደረሳችሁ ሙሉ ሐያታችን ረቢዕ ይሁንልን🙌
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የጀዴን ከራማ አቤት እለዋለው የሮጠ አልቀደመው የታገለ አልጣለው ማዕዱ ላይ ቁጭ ብዬ እጠራራዋለው ዘመድ አውሊያ ነው ወገን አውሊያ ነው ቢቀመጡም ጥላ ቢሄዱም ስንቅ ነው 💚🩸 ያጥቁር አሞራ ግንባረ ቦቃው ዋ ብሎ መሄዱን ማን አስተማረው ያን አምበሳ ነኩት አላወሰው ዱሩን የያዘውን ስራ ሳያውቁት ሚስጥሩን መልካ ያላየ ሰው ዞሮ እየጋጨኝ ወይ አላወኳቸው ወይ አላወቁኝ ከእጅሁ አጎንጩኝ እንዲጠና ክንዴ💚
ጀመአው እንደት ናችሁ
እንኳን ለ 1501 ኛው የሰይዳችን صلى الله عليه وسلم መውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
መውሊድ
ሰላሙን አለይኩም ጀመዓው እንደት ናችሁ።
ከጌቶቹ ሰይድ አባመጫ(ሺ.ያ):ዘንዳ ሰአዳው ጠርቶት:ከዳሂላቸው ገባና:ከዘየረ በሁዋላ:አዲያ ሸሆቹ:ማሻ አላህ:ሚበላ ስጡት አሉ::አዲያ ሙሳፊሩ"መናኻሪያ በልቼ"ቆይተው ቡና:ተፈልቶ ቡና ስጡት አሉ:ሙሳፊሩ"ቡና አልጠጣ:ጨጓራ አለብኝ"አለ...ከቆይታ በሁዋላ:ሀድራው ሲታደል:ቀንበጥ:እንካ አሉት:ሙሳፊሩም"ጫት አልቅም የደም ብዛት"ምክኒያቱ በዛባቸውና ሸሆቹው"ታመህ አይደል የመጣህ:አዲያ መድኃኒቱን:በምን አድርገን እንስጥህ:አሉት አሉ::ከመደሃኒታችን ጋር:አታጋጨን ያ አሏህ🤲
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
አልሀምዱሊላህ ቢቁወቲላህ ቢአዞመቲላህ ጀምኢል አውሊያን ለኛ አግርቶ አወዳጅቶ በዙምራቸው አስገብቶ በመደዳቸው አስገብቶ እዚህ አድርሶናል ሽኩር ምስገና ይገባው ሶመዱ 🤲 አሁንም ጀሚኢል አውሊያ ከፊት ተቀድመውልን አፋት እንቅፋትን እየጠረጉ ሀሲድ ምቀኛን ኃላ ኃላ እየጣሉ በረበልአለሚን ቀጥተኛ መንገድ ይዘውን ይጏዛሉ በዚህ መሀል እጅግ ከባድ ፈተናወችን እያሳለፍ ይገድፉን መቸም ትልቅ ሰው ያስለመደውን ልምዱን አይተውም እና እኛ ሸርጥም ባንጠብቅ አደብም ባይኖረን ቡልሀም ብንሆን የእናንተው ነንና አትጣሉን አትተውን ብለናል 🙌 ከዚያም ከዚም አመጣችሁን ከመከራም አወጣችሁን እንኳን ለዚህ አበቃችሁን አረሳንም ውለታችሁን🙏 አላህን ደጋግ ባሮች የምትወዱ ሁላ ሀያታችሁ ይመር ቀና ያለ እጣ ይገባችሁ መከፋትን ሀሲድን አዛን ያዝ አድርጎ ሳቅ በሳቅ የሆነ የሽኩር ኑሮ ይገባችሁ🤲 #Aabo_Sharif_Amin መጀን🙌
ታሞ ነበሩ ዳኑ አጥቶ ነበሩ አገኙ አዝኖ ነበሩ ሳቁ ለመባል አላህ ያብቃችሁ ያብቃን🥺🤲
በዘመኑ በወራቱ በዘመኑ ያብባል መናምኑ አረ በዘመነ አላብብህም ወይኔ🥺🤲
ጦር እና ጋሻው መች ከእጁ ይለያል ለሰው አይታይም ለኔ ግን ይታያል 🏹 ያኮራል ወላሂ የኔ ሸይክ ያኮራል በየሄድኩበት ቦታ በሙሉ ስሙ ያስከብራል 💚