tgindex
ማሜ የሀድራ ግጥም እና እስላማዊ ትምህርት

ማሜ የሀድራ ግጥም እና እስላማዊ ትምህርት

Статистика

የተወለዱበት የዲኑ ባለአልጋ ይከበራል ቀኑ ሀምሌም ቢሆን በጋ እንኮን የነቢ ሰው ሌላም አይዘነጋ ብዙ ሺ ፍሪዳ ይታረዳል ሰንጋ አላሁመሰሌ 💚💚💚💚💚💚💚

Последний пост
10 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 124
+4 за 4 дн.
Сутки
+4
+0,36%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 053
20 постов
Вовлечённость
182,7%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
196
1/48двое суток
224
1/72трое суток
242

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 9 авг.327310

    без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 9 мая1 238143

    ➥ ከዙል ሒጃ የመጀመሪያዎቹ አስር ቀናቶች ያላቸው ትሩፋት ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ ✔️ አላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ ለአማኝ ባሮቹ መልካም ስራ ምንዳው የሚበዛባቸው የተለያዩ ጊዜያትን እና ወራቶችን አድርጓል። ከእነዚህ ወራቶችና ቀናቶች መካከል የዙልሒጃ የመጀመሪያዎቹ አስር ቀናቶች ናቸው። በእነዚህ ቀናቶች የሚሰራ መልካም ስራ ከሌሎቹ ቀናቶች ከሚሰሩ መልካም ስራዎች በእጥፍ ድርብ ይበልጣል ለዚህም መልእክተኛው (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) በእነዚህ ቀናቶች የሚሰሩ መልካም ስራዎች አላህ ዘንድ በሌሎች ቀናቶች ከሚሰሩ ስራዎች የበለጠ ተወዳጅ እንደሆነ እንድህ ሲሉ ተናግረዋል:- عَنْ ابْنِ عَبَّاسٍ ، قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " مَا مِنْ أَيَّامٍ الْعَمَلُ الصَّالِحُ فِيهِنَّ أَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنْ هَذِهِ الْأَيَّامِ الْعَشْرِ " فَقَالُوا : يَا رَسُولَ اللَّهِ وَلَا الْجِهَادُ فِي سَبِيلِ اللَّهِ ، فَقَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " وَلَا الْجِهَادُ فِي سَبِيلِ اللَّهِ إِلَّا رَجُلٌ خَرَجَ بِنَفْسِهِ وَمَالِهِ فَلَمْ يَرْجِعْ مِنْ ذَلِكَ بِشَيْءٍ "  ኢብኑ ዐባስ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ነቢዩ (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንድህ ማለታቸውን አስተላልፈዋል:- «አላህ ዘንድ መልካም ስራ ተወዳጅ የሆነበት ከእነዚህ አስር ቀናቶች የበለጠ ማንም ቀን የለም። –ሶሐቦች አንተ የአላህ መልእክተኛ ሆይ በአላህ መንገድ መታገል(ጅሃድ እንኳ) ቢሆን አሉ– ረሱል (ሶለሏሁ ዐለይ ወሰለም) «በነፍሱም በገንዘቡም ጅሃድ ወጥቱ ከእርሱ በምንም ያልተመለሰ ሰው ሲቀር በአላህ መንገድ ላይ መታገል (ጅሃድ) እንኳ ቢሆን (በእነዚህ አስር ቀናቶች ከሚሰራ መልካም ስራ አይበልጥም) » አሉ [ ቡኻሪ (2/457) እና ሌሎችም ዘግበውታል] ✔️ በዚህ ሐዲሥ ግልፅ እንደተደረገው በሌሎች ቀናቶች ከሚሰራ መልካም ስራ በእነዚህ አስር ወናቶች የሚሰራ መልካም ስራ አላህ ዘንድ ተወዳጅ ነው። [ኢማሙ ዳርሚይ (1/358)] በዘገቡት ሌላም ሐዲሥ ላይ በእነዚህ አስርቀናቶች የሚሰራ መልካም ስራ በሌሎች ቀናቶች ከሚሰራ መልካም ስራ ምንዳው(አጅሩ) እንደሚበልጥ ተላልፏል። ✔️እነዚህ አስርቀናቶች በጣም ከባድ ለመሆናቸው ዑለሞች ዘንድ ከዙልሒጃ የመጀመሪያ አስር ቀን እና ከረመዳን የመጨረሻ አስር ቀን ማን ይበልጣል በማለት ጠንከር ያለ ኺላፍ አላቸው። ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ(ረሒመሁሏህ) እሄን ሁለት ኺላፍ እንድህ በማለት አሰማምተዋል የዙልሒጃ የመጀመሪያ አስር ቀን ከረመዳን የመጨረሻ አስር ቀን ይበልጣል የረመዳን የመጨረሻ አስር ለይሎች ከዙልሒጃ የመጀመሪያ አስር ለይሎች ይበልጣሉ። ✔️ ስለዚህ በቅድሚያ አላህ በሰላም ካደረሰን እንድህ የመልካም ስራ ምንዳ የሚበዛበትና መልካም ስራ ከሌሎቹ ቀናቶች በተለዬ አላህ ዘንድ የሚወደድበት ጊዜዎች ላይ ስላደረሰን አላህን ልናመሰግን በውስጣችን በጣም ትልቅ ኒዕማ እንዳገኝን ልናውቅ ይገባል። በእነዚህ አስር ቀናቶች ውስጥ ሁሉም መልካም ስራ ይወደዳል ስለዚህ ከእነዚህ መልካም ስራዎች የተገራልንን በመስራት የብዙ አጅር ባለቤት ለመሆን እንጣር ከእነዚህ መልካም ስራዎች መካከል ➼ ነፍል (ትርፍ ግዴታ ያልሆኑ) ዒባዳዎችን ማብዛት ለምሳሌ ሱና ሶላቶችን መስገድ፣ሶደቃ መሶደቅ ➼ ዚክር ማብዛት: አልሐምዱሊላ ተክቢር(አሏሁ አክበር) ተሕሊል (ላኢላሀ ኢለላህ) ተስቢሕ (ሱብሓነላህ) እና ቁርኣን መቅራትን ማብዛትና ዱዓእ ማብዛት ➼ ፆም የዙል ሒጃን ወርቃማ ቀናቶች ሁሉንም ወይንም ብዙውን በመፆም የብቻው መረጃ ባይመጣም ፆም ከመልካም ስራዎች ጭምር ስለሆነ መፆምን ያነሳሱ ዑለሞች ስላሉ ብንፁም ጥሩ ነው ➼ እንድሁም አቅሙ የሚፈቅድ ሰው ኡዱሕያን ማረድን መዘናጋት የለበትም ➼ ለወላጅ መልካም መዋል፣ዝምድና መቀጠል የተቸገሩን መርዳት ➼ እንድሁም ተውበትና በቁርጠኝነት ወደአላህ መመለስ ✔️ በነዚህ የተከበሩ ቀናቶች ወንጀልን መራቅ አለብን ኢብኑ ረጀብ እንድህ ይላሉ:- «ወንጀልን ተጠንቀቁ እርሷ በሚታዘንባቸው አጋጣሜዎች መሀርታን ትከለክላለች» «ወንጀል(አላህን ማመፅ ከአላህ እዝነት) የመራቅ እና የመባረር ሰበብ ስለሆነች ተጠንቀቁ» [ለጧኢፉል መዓሪፍ (254)] 👉 እነዚህን አስር ቀናቶች እንድንጠቀምባቸው ከሚያነሳሱን ነገራቶች መካከል:- ➼ ይህ በእኛ ላይ የተዋለለን የአላህ ትልቅ ኒዕማ እንደሆነ ማወቅ እዚህ ትልቅ ኒዕማ ላይ ጤና እና እድሜ ሰጥቶን በሰላም ከደረስን ይህን ኒዕማ ሳናባክን ሌሎችን በሞት ወይ በበሽታ እንዳለፋቸው እኛንም የሚያልፍብን ቀን ሳይመጣ የተሰጠን እድል ሳያልፍ በአግባቡ መጠቀም እንዳለብን ቆራጥ ውሳኔ መወሰን ኢብኑ ረጀብ እንድህ ይላሉ «ዘንጌዎች ባጠፉት ጥፋት ከመለደማቸው (የሞት) ጊዜ ሳይወርድብን እነዚህን ቀናቶች በመጠቀም እንቻኮል» [ለጣኢፍ (255)] ➼ በእነዚህ ቀን ከማንም ሰው በበለጠ ወደአላህ ለመቃረብ መወሰን እና ቆርጦ መነሳት ➼ ጊዜን በማይጠቅም ነገር ሳያባክኑ በዒባዳ ለማሳለፍ ከወድሁ እራስን ማዘጋጀት፤ ከወንጀልም መራቅ ይኖርብናል። አላህ መዘናጋትን አስወገዶልን ከወንጀል ጠብቆን እርሱ የሚወደውን ስራ በመስራት የምናሳልፈው ያድርገን ዘጠነኛው ቀን የሁለት አመት ወንጀል እንደሚያሳብስ አስተማማኝ መረጃ መጥቶበታል። [ሙስሊም፡ 1162] አስረኛው ቀን በአል ስለሆነ አይፆምም። ወሏሁ አዕለም https://t.me/menezumagetem https://t.me/menezumagetem https://t.me/menezumagetem

  • 18 мар.1 64073

    ሰበር የሸዋል ጨረቃ ዛሬ አለመታየቷን ተከትሎ ነገ የረመዳን 30ኛው ቀን ሆኖ ከነገ ወዲያ አርብ የዒድ አል ፊጥር መሆኑ ተረጋግጧል። Share https://t.me/menezumagetem Share https://t.me/menezumagetem Share  https://t.me/menezumagetem

  • 15 янв.2 335277

    እንኳን አደረሳቹ ለይለተል ኢስራዕ ወልሚዕራጅ ==== ✿❀ === ✿❀ ==== * ዛሬ የረጀብ 27ተኛው ለይል ነው ... ከመግሪብ እስከ ፈጅር ...  በዚህች ሌሊት  ሳሂቡል ኢስራ ወል ሚዕራጅ ... ማእዲኑ ኑሪ ወሲራጅ ... ሚፍታሁ ኩኑዚ ኒዓም የሆኑት 💚💕 አሽረፈል ኸልቅ ﷺ... ለሁለተኛ ጊዜ የልብ ቀዶ ጥገና አደረጉ ...  ማንም ያልሄደውን ጉዞ ተጓዙ ... እያንዳንዱን ሰማዕ እያስከፈቱ ገሰገሱ ... ሙንተሀን (የሰይድና ጅብሪልን ዐ.ሰ መቃም) አልፈው ሀድረተል ቁርብ ዘለቁ ... ቃበ ቀውሰይን አው አድና ደረሱ  ... ሚስጥራትን ሁላ አስመለኩ ... ሲረል አስራርን ሁላ በረበሩ ... ሰላትን ተሸለሙ ... የተዘጋውን ሁላ አስከፈቱ ... የጌታቸው የሙቀረቦች ሁላ ሙቀረብ መሆናቸውን አስመሰከሩ ... ኸሊሉል አወል መሆናቸውን አፀኑ ... * ሲዲቅም ሲዲቅነታቸው ያን ቀን ይፋ ሆነ ... የሙሀባ ገመድ ረቂቅነቱ ያን ቀን ታየ ... እንዴት? አትለኝም ...  "ረሱለሏህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሚዕራጅ የወጡ ዕለት... እንዳይቦዝኑ የሰይድና አቡበክርን (ረ.ዐ) ድምፅ አምጥተው...  በእርሱ እንዲባሸሩ (እንዲረጋጉ) አደረጓቸው ... 💚💕 ሰይድና አቡበክር (ረ.ዐ)... በጣም ሙቀረባቸው ስለነበሩ በእርሳቸው ድምፅ ነው ያቧዘኗቸው / ያባሸሯቸው ...” ሲሉ ያወጉት የቀልቤ ኑር 💚💕 ሰይድ ሚቅባሰል ኑር አል አብሬትይ(ق) ናቸው ... * ወዳጄዋ ... ለነቢ ዑመት ከዚህ በላይ ልቅና ከየት ሊመጣ ... የዛሬዋ ለይል የተላቀች ናትና በኢባዳ  አናልቃት ... ጌታህን በመለማመን አትርፈህ ነግድባት ... ሁሉን ባስከፈቱባት ለይል የተዘጋብህን አስከፍት ... በስተመጨረሻም ... ኢስራዕ እና ሚዕራጅ ውብ ተደርጎ የተገለፀበት መድህ ተጋበዙልኝ ... * አሏሁመሶሊ አላ ሙሀመዴ እንደምነው የጦይባው አህመድ                         ሙሀመድ... በሩህ በጅስሙ ሆኖ ሚዕራጁ መሬቱን ሞላው ተላይ ወራጁ አጅቦን እሱን ለመውሰድ ... ታቹን በቡራቅ ላዩን በሱልም እደረሰበት አሏሁ አዕለም የብቻው ነው የሱ እኮ አካሄድ በከፊል ሌሊት የሄዱት ዓለም ተሩስል አንድ እንኳን የሄደው የለም ተመለሱ ምንጣፉ ሳይበርድ ... እንደምነው የጦይባው አህመድ ሙሀመድ * አጀብእእእ ... ጌታዎን አይተው በአይንዎ ያን ቀን ሀዲሱን አይተን ሰማን ሀቅቀን ሌላም አዩ ድንቅ ጉዳጉድ ... ያዩት ያለ ከይፍ ያለ ስፍራ ነው ነገሩ በጣም አስደናቂ ነው በራስዎ አይን አዩት አለ ሀድ አተኽያቱ ብለው ቀረቡ አሰላም አለይክ አለዎት ረቡ ሆነችልን ለእኛ ተሸሁድ ... እንደምነው የጦይባው አህመድ ሙሀመድ አሏሁመሶሊ አላ ሙሀመዴ እንደምነው የጦይባው አህመድ ሙሀመድ

  • 💚💚ሰለላህ አላ ሰለላ አላ💚💚 💚💚ሙሀመድ ሀቢቢል መውላ💚💚 አልሀምዱ ሊላህ ሀምደን ዳዒማ ሊኒዐሚሂ ሻሚላ ማ  ሃመል ሒቡ ሙተረኒማ ሀዚነን ቢማ ቀድ ናላ ሰላቱል መውላ ዓደ ማ አውላ ኒዒማ አተም ወአዕላ ዓላ ሚዛቢል ከንዚል ፉደላ ወኑር አብናኢል አዘላ ወከዘ ሰላም ማ ጣበል መቃም በይነ ከእሳቲ ኑበላ ሀተፈን ናዲ ቢሸምሲል ሀዲ ዘሀርተ ሰማኡል ዑላ ሀሰለል ሀና ቢነጅሚል ሙና ጠለዐ ፈለኩል አዕላ ፈንጀላ ሰሀብ ዓን ኩሊል አህባብ ቢዛከ ካኑ ጀዋላ ረቀሰ ናሱት በነጅሚ ላሁት ሳቂሀ ኻዲሙ ለይላ ቀድ በዳ ለሀ ዱረቱል በሀ ካነ አተመ አክመላ ያለሀ ሁስነን ያለሀ በሀ ፈያ መን ቢሃ ተጀላ ሀየረል ዑቁል ዑቃሩል ፉሁል ወበርቁ ዲያሪ ለይላ ዱሩን ሙሸቀቅ ፊክሩን ሙሀቀቅ ሰጠዓ ኡፉቀል ዑላ ከውከቡ ሱዑድ መርከዙ ሹሁድ ሚርአቱ ዛከል ጀማላ ዱረቱን በይዳ ሰማኡ ሪዳ ሰሃቡ ነዋሒ ለይላ ሐርፉን ላ ዩቅራ ኩንሁን ላ ዩድራ በል ሁወ ረምዙ ዲላላ ፈይዱን ራኢቁ ኑሩን ፋኢቁ ለመዓ ፊ ሀዪ ለይላ አያ መን ሀዋ ሲኑል አኽያሪ ወቢሂ ቃሙ ሊል መውላ ቢሂ ዓረፉ አስራረል ባሪ ሀበዛ ፈኽሩል ፉደላ አልበህሩል መክፉፍ ፊ ኑሪ መዝሩፍ ወኒዕመ ዘርፉል ጀማላ ሀታ ኸጠሁ ቀለሙል መውላ ሙልሂቀን ቢስሚል ጀላላ ካነ ሳኪነን ፊ ኪኒል ሂከም ለም ዩዕረፍ ጁዝአን ወኩላ ቢረስሚል ዐደም ኢላ አን ጀላ ቢሂ ዑሪፈ አወላ ባሪኡል ዓለም ሰሃቡል ዐደም ቀድ ካነ ሁወ አወላ ሱመ ተጀላ ኩለን ሊኩላ ለንፊሳል ወሊቲሳላ ፈካነ አበን ሲረን ወሩሃ ረሱለን ዓለ ረሱላ አደመን ኑሀን ሺሰን ኸሊላ ኢስሀቀን ወኢስማዒላ ኑስኸቱል ኡላ ፊ ኸጢል መውላ ኑሲኸ ሚን ቀብሊል ቀብላ በርዘኹል ኩብራ ሊልኸልቂ ጡራ ነወርተ ጁዝአን ወኩላ ኑስኸቱል ኩብራ ቲልዉል ጀላላ ተምጂዱል መለኢል አዕላ አወሉል መኽጡብ ፊ ገይቢል ጉዩብ መንሸኡ አስራሪል መውላ ናሙሱል መህቡብ ማለሁ ሚስላ ፈአህለን ቢሂ ወሳህላ ታጁል ፉደላ ሰፍወቱል መላ ሙሀመድ ሸምሱ ሪሳላ አሲሩ ናሚ ወልበህሩ ጣሚ ወመውጁ በህሪል ከማላ መንሸኡል ኢጃድ ሰፍወቱል ዊዳድ አንተል ሙቀደም አወላ ካዕበቱ ሹሁድ ሊኩሊ መውጁድ ሙንተሃ ዓይኒል ዊሳላ መጥለዑል አቅማር ሊኩሊል አኽያር ወባቡ ኢስሚል ጀላላ ሰሊሉል አምጃድ ወዓይኑል ሙራድ አንተ መቅሱዱል ፉደላ ጀናቡን ሀሪዝ ወበይቱን ዐዚዝ ወዳሩ ዑሉሚል መውላ ሚዕራጁ ራቂ ኢለ ተራቂ አህመድ ናሙሱ ጂብሪላ ረውደቱ ኑፉስ ሀቢቡል ቁዱስ ሲሩ አስራሪ ሩሱላ ናሙሱል አዕዘም ናሙሱል አቅደም ካነ አኺረን አወላ ናሲሁል ዒባድ መህቡቡል ፉአድ ሀል ተድሪ ሚና ሳኢላ ሸራቡ ዙላል ሊአህሊል ዊሳል ሳሃ ረሂለን ረሂላ መጃሉል ጀማል ሊአህሊል ከማል ቢሂ ቀድ ናለ መን ናላ ኢንሳኑል ከማል ወሲሩል ኢፍዳል አንተ ሊልኩሊ መውኢላ መንሸኡል ኢጃድ መልሀዙል ኢምዳድ ወባህሩ ኑሪል ከማላ ቡግየቱል ሙሪድ ወሲሩል ሚራድ ኩን ሊ ወሊየን ወኪላ ኩርሲዩ ተውሂድ ከማሉል ሙሪድ ኢለይከል ኩሉ ማኢላ አጠውዱል ማኒዕ ወልገውሱል ሃሚዕ ኢለይሂ ሩሁ ቡዚላ አኑሩ ሳጢዕ ወል በርቁ ላሚዕ ሀየመ አቅለል ዑቀላ ሰበቡል ዊሳል ጋየቱል አማል ራሀቱ አህሊል ኩመላ ጃዚቡል ቁሉብ ፊ ሂመል መህቡብ ናዚሩ ዛከል ጀማላ ካዕሱን ሙደወር በይቱን ሙነወር ኑሩን አላ ኑር ተላላ አልከውኑል አክበር ጢቡን ሙአጠር ሚስኩ ፋኢሂን ሚን አዕላ ረምዙል ሀቃኢቅ ከንዙ ደቃኢቅ ሰራ ሚን አዕላ ሊል አዕላ ባሪቁል አዘል ዙብደቱል አወል ወቀላኢዱ ኑበላ ረሂቁን መኽቱም ሀድረቱል ቀዩም ወደውሩ ዛከል ጀማላ አዚሉ ዘሊል አዲሙል መሲል ቀድ ሀዋ ኩለል ከማላ በህሩል ሀዊያ አብዱል ኢንዲያ ተውሂዱል አሊይል አዕላ ፈርዱል ጂስማኒ ሩሁል መአኒ ኸይሩ ኺያሪ ሩሱላ ሩሁል ሠአኒ ማለሁ ሳኒ ኑሩ አንዋሪል ፉደላ ኢክሲሩል መእና መሽረቡል አህና ሲሩ አስራሪል ኩመላ ፋቲሁል አብዋብ ሸራቡል አህባብ ሚነኑል ከሪሚል መውላ ዙላሉል ሀድራ ጣዉሱ ዘራህ ቀድ ቃሙ ለከ ኢጅላላ ፈለኩ ሪዳ ዱረቱን በይዳ ሀዋ ሸረፈን ካሚላ ቃፉል ኢሀጣ በህሩል ሙሂጣ ሀይበቱ ዘዊል ጀላላ ኢጥሩል ሙናጃት ወባቡል ሂባት ራሀቱ ሩሂል ዊሳላ አል ፈይዱል ሀሚዕ ወሲሩ ሳጢዕ ሚኑሪ ዳሪል ከማላ ያቁቱል ከማል መጥለኡል ጀማል ከሀልተ አይነል ዊሳላ ዳዕወቱል ኸሊል ወሲሩል ጀሊል ለም የኩን ለከ በደላ አል ሂርዙል ዋቂ ወልከንዙል ባቂ ቁምተ ኻዲመን ሊል መውላ በርቁል ኢናያ ነጅሙል ዊላያ ቱጥሪቡ ሙሂበ ለይላ መጥለዑል ባሪቅ ሸራቡ ራኢቅ ሀል የጁድ ነዲሙ ለይላ ነጅሙል የማኒ ረምዙል ቁርአኒ ዳኢመን ዩቅራ ወዩትላ ሚፍታሁል ኡሉም መህቡቡል ቀዩም ሰበሃ በህረል ከማላ ሀርፉን ላዩቅራ አሩሱል ሀድራ ኻጢቡ ዘይነብ ወለይላ አኑሩ ዛሂር ወሲሩል ባሂር አሚሩ ኺያሚ ለይላ አብደዑል አክዋን መጥለዑል ኢማን ጁድ ለና ሙተፈዲላ 👏👏👏👏👏👏 ኸሚስ 💚💚💚💚💚💚💚💚

  • አላሁ ያ ራሕማኑ ያ ረሒሙ አላሁ ያ ሀዩ ወ ያ ቀዩሙ አላሁ ያ ቀዊዩ ያ ቀዲሙ አላሁ ያ ሃሊሙ ያ አዚሙ መኪን ለና ፊ አርዲና ተምኪና           ኢስተጂብ ዱአና ..💚

  • без подписи

  • እንኳን አደረሳቹ ለይለተል ኢስራዕ ወልሚዕራጅ ==== ✿❀ === ✿❀ ==== * ዛሬ የረጀብ 27ተኛው ለይል ነው ... ከመግሪብ እስከ ፈጅር ...  በዚህች ሌሊት  ሳሂቡል ኢስራ ወል ሚዕራጅ ... ማእዲኑ ኑሪ ወሲራጅ ... ሚፍታሁ ኩኑዚ ኒዓም የሆኑት 💚💕 አሽረፈል ኸልቅ ﷺ... ለሁለተኛ ጊዜ የልብ ቀዶ ጥገና አደረጉ ...  ማንም ያልሄደውን ጉዞ ተጓዙ ... እያንዳንዱን ሰማዕ እያስከፈቱ ገሰገሱ ... ሙንተሀን (የሰይድና ጅብሪልን ዐ.ሰ መቃም) አልፈው ሀድረተል ቁርብ ዘለቁ ... ቃበ ቀውሰይን አው አድና ደረሱ  ... ሚስጥራትን ሁላ አስመለኩ ... ሲረል አስራርን ሁላ በረበሩ ... ሰላትን ተሸለሙ ... የተዘጋውን ሁላ አስከፈቱ ... የጌታቸው የሙቀረቦች ሁላ ሙቀረብ መሆናቸውን አስመሰከሩ ... ኸሊሉል አወል መሆናቸውን አፀኑ ... * ሲዲቅም ሲዲቅነታቸው ያን ቀን ይፋ ሆነ ... የሙሀባ ገመድ ረቂቅነቱ ያን ቀን ታየ ... እንዴት? አትለኝም ...  "ረሱለሏህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሚዕራጅ የወጡ ዕለት... እንዳይቦዝኑ የሰይድና አቡበክርን (ረ.ዐ) ድምፅ አምጥተው...  በእርሱ እንዲባሸሩ (እንዲረጋጉ) አደረጓቸው ... 💚💕 ሰይድና አቡበክር (ረ.ዐ)... በጣም ሙቀረባቸው ስለነበሩ በእርሳቸው ድምፅ ነው ያቧዘኗቸው / ያባሸሯቸው ...” ሲሉ ያወጉት የቀልቤ ኑር 💚💕 ሰይድ ሚቅባሰል ኑር አል አብሬትይ(ق) ናቸው ... * ወዳጄዋ ... ለነቢ ዑመት ከዚህ በላይ ልቅና ከየት ሊመጣ ... የዛሬዋ ለይል የተላቀች ናትና በኢባዳ  አናልቃት ... ጌታህን በመለማመን አትርፈህ ነግድባት ... ሁሉን ባስከፈቱባት ለይል የተዘጋብህን አስከፍት ... በስተመጨረሻም ... ኢስራዕ እና ሚዕራጅ ውብ ተደርጎ የተገለፀበት መድህ ተጋበዙልኝ ... * አሏሁመሶሊ አላ ሙሀመዴ እንደምነው የጦይባው አህመድ                         ሙሀመድ... በሩህ በጅስሙ ሆኖ ሚዕራጁ መሬቱን ሞላው ተላይ ወራጁ አጅቦን እሱን ለመውሰድ ... ታቹን በቡራቅ ላዩን በሱልም እደረሰበት አሏሁ አዕለም የብቻው ነው የሱ እኮ አካሄድ በከፊል ሌሊት የሄዱት ዓለም ተሩስል አንድ እንኳን የሄደው የለም ተመለሱ ምንጣፉ ሳይበርድ ... እንደምነው የጦይባው አህመድ ሙሀመድ * አጀብእእእ ... ጌታዎን አይተው በአይንዎ ያን ቀን ሀዲሱን አይተን ሰማን ሀቅቀን ሌላም አዩ ድንቅ ጉዳጉድ ... ያዩት ያለ ከይፍ ያለ ስፍራ ነው ነገሩ በጣም አስደናቂ ነው በራስዎ አይን አዩት አለ ሀድ አተኽያቱ ብለው ቀረቡ አሰላም አለይክ አለዎት ረቡ ሆነችልን ለእኛ ተሸሁድ ... እንደምነው የጦይባው አህመድ ሙሀመድ አሏሁመሶሊ አላ ሙሀመዴ እንደምነው የጦይባው አህመድ ሙሀመድ

  • እንኳን አደረሳቹ 🤎

  • без подписи

  • የፈርድ ሰላት እና የለይል ሰላት ልዩነቶች 💡ፈርድ ሰላት - ጥሪው ከሙአዚኖች (ከሰዎች)  ነው። የለይል ሰላት – ጥሪው ከሰው ልጆች ጌታ ከአላህ ነው። 💡ፈርድ ሰላት – ጥሪው "ኑ ወደ ሰላት"  "ኑ ወደ መድህን ነው " የለይል ሰላት - ጥሪው "ማን ነው የሚለምነው? እሺ የምለው" ነው። 💡ፈርድ ሰላት – ለሰዎች እይታ ተሰግዶ ይሆናል ለይል ሰላት –የሰው አይን የማያገኘው ለአላህ ብቻ የሚሰገድ ነው 💡ፈርድ ሰላት – ሙስሊሞች ሁሉ ይሰግዱታል ለይል ሰላት – ግን ልዩ የአላህ ወዳጆች ብቻ የሚሰግዱት ነው። ቢሆንም ግን በላጩ ፈርድ ሰላት ነው። ፈርዱን ሳይሰግዱ ለይል ብቻ መስገድ ከንቱ ልፋት ነው። 🤲አላህ ሆይ በእዝነትህ ጥራን ! ጥሪህን የሚሰማ ቀልብም ስጠን! 🤲

  • ✋✋✋ቁም/ቁሚ✋✋✋ አላህን ምትፈራ/ሪ ከሆነ ይህን ሳታነቡ እንዳታልፉ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዉድ አንባቢያን ይህ የምታነቡት ነገር እናንተ ጋር እንዳይቀር አደራ እያልኹኝ ወደ ርዕሱ ልግባ ደብዳቤ ለመላዉ የአለም ሙስሊም የተላከ ነዉ ይህ ደብዳቤ ከመዲነቱል ሙነወራ ትልቁ መስጂደ ነበዊ ኢማም ከሆኑት ነዉ። እኚህ ኢማም እንዲህ በለዉ ደብዳቤዉን አስተላልፈዋል "ጁመዓ መታ ቁርዓን ቀርቼ ወደ እንቅልፌ አመራዉ እና ህልም ታየኝ ህልሙ ለይም ነቢዩ ሰዐወ መጥተዉ እንዲህ አሉኝ በዛሬዉ እለት ስድስደት ሺ ሰዉ ሰዎች ሞተዋል አንዳቸዉም ጀነት አልገቡም(አይገቡም) እነሱም 1-የባሎቻቹዉን ትዕዛዝ የማይከተሉ ሴቶች 2-ለደሃ የማይሰድቁ ሀብታሞች 3-ሀጅን በስነስርዓቱ ያላከናወኑና 4-ሰሏታቸዉን በወቅቱ ያልሰገዱ ናቸዉ ይህን ደብዳቤ ላደረሰ ሰዉ ከአላህ ብዙ ጀዛዕ ያገኛል ከነቤተሰቡ ሸፈዓ ያገኛል የአላህ እርዳታ ያገኛል " ሸኽ አህመድ ይህ መልክቴ ዉሸት ከሆነ የነቢያችን ሰዐወ ዱዓቸዉ አይድረሰኝ ይላሉ። የነቢዩን ሰዐወ ሱና አጥብቃችሁ ያዙ እሳቸዉ ባዘዙት መሰረት ዲኑን ተከተሉ  አላህን ይቅርታ ጠይቁ ሰኞ ሰኞ መፆም አዘዉትሩ ይህ ደብዳቤ የደረሳቸዉ ሙስሊም ህብረተሰብ በሙሉ ይህን ደብዳቤ ማስተላለፍ እንዳለባቸዉ ተናግረዋል ቢያንስ ለሀያ ሰዎች ማሰራጨት ግዴታ ነዉ ።