ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ
Статистика╔════◈◉◈════╗ أهل السنة والجماعة ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⚪️አህለሱና ወልጀመዓህ ስንል የሰለፎችንና የኸለፎችን የግንዛቤ ዘይቤ የሚከተሉ ማለት ነው። 🔴ይህ መንገድ ሌሎች የኢስላም አስተሳሰብ ተከታዮችን አያከፍርም 🔎አመላካች የሰሪን ምንዳ ያገኛልና ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያጋሩልን ╚════◈◉◈════╝
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 16
- Всего постов
- 34
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 380
- 1/48двое суток
- 1 581
- 1/72трое суток
- 1 705
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
🔴If Ibn Taymiyyah is the Shaykh of Islām, then Islām is as good as finished.🔴 📌 • Shaykh al-Islām, Imām Muḥammad Zāhid al-Kawtharī al-Ḥanafī. 🇧🇳
https://vt.tiktok.com/ZS4w2oMfV/
ለወገኖቻችን እንደ ደሙ ይህም ያስፈልጋቸዋል // // // / // // ሙስሊም ላልሆኑ አካላት ስለ ሰይዲ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እውነተኛ ማንነት እና ምንነት የሚያስረዳ መውሊድ ያስፈልጋል በተለይ በየመንገዱ ድንዃን ደኩነን በጥሩ ምግባር ለሚፈልግ ሰው ብቻ ብናስረዳ ትልቅ ስራ ነው ።ነጃሺ ኢስላማዊ ማህበር ይህን ሃላፊነት ቢያሳልጥ መልካም ነው ። መድረኮችን ለሌላ አካል ለቆ ትግል የለም ።!!! ✍ዘ.ሐ
የሸይኻችንን ሸይኽ ኸይሬ ቲክቶክ ፔጅ ፎሎ እያደረግን እያጋራን ከኢልም ማዕድ ነፍሳችንን እናስጠጋ ሸይኹነል ሀቢብ💚 https://vm.tiktok.com/ZS9hohReThenj-IYHjk/
በዚህ ሰሞን ቁርአን ቀርቻለሁ የሚለው ስሜት ውስጥ ነኝ የሚረዳኝ አጣው እንጂ 😂😂 ። መውሊድ ደርሷል ነቃ ነቃ በሉ ✍ዘ.ሐ
https://vt.tiktok.com/ZS4Wq1SkH/
የጎዳና አፍጥር & መውሊድ ሸይኽ ሙሀመድ ሀሚዲን እንዲህ ይላሉ ፦ "በመውሊድና በጎዳና ኢፍጣር መካከል ምንም አይነት ለውጥ የለም ፤ መውሊድ ላይ አረንጓዴ ቅጠል ከመኖሩ ውጪ" 👉 የሸይኽ ሙሀመድ ሀሚዲንን የጫት ሽንቆጣ ወደ ኃላ እናድርገው ፤ ምክንያቱም ባለፈው በሰራነው ሪሰርች አብዛኛው በለጬ ቤት የሚገኘው አለም ባንክ & ቤተል ሰፈር ነው። የወሀቢያ ሰፈር የሆነው አለም ባንክ ውስጥ ለምን በልጬ ቤት የበዛ ይመስልሃል ? ይህን ጉዳይ ሌላ ቀን እመለስበታለሁ ። ✅ ነገር ግን እዚህ ጋር ቁምነገሩ የወሀብያው ሸይኽ ሙሀመድ ሀሚዲን በመውሊድና በጎዳና ኢፍጣር መካከል ምንም ለውጥ አለመኖሩን መመስከራቸው ነው። አቡ በክር አህመድ በቲቪ ቀርቦ መውሊድ ነብዩﷺ እና ሰሀቦች አላከበሩትም ሲል ነው የሞትኩት ፤ አንተ በየአመቱ የምታሰናደው የጎዳና ኢፍጣር ከየት ነው መነሻው ⁉️ ነብዩﷺ ወይስ ሰሀቦች ናቸው ያከበሩት ⁉️ ወይስ በነብዩ ﷺ ዘመን ጎዳና አልነበረም? አንዳንድ ጀማሪ ደረሳዎች መውሊድና የጎዳና ኢፍጣር አይገናኝም ይላሉ። ለዚህ መልስ ከራሳቹ ሸይኽ እናምጣ፦ ታላቁ ሸኻችሁ ሙሀመድ ሀሚዲን :- "መውሊድና የጎዳና ኢፍጣር ለውጥ የለውም " ይላሉ ✅ታዲያ ማጠቃለያው " የጎዳና ኢፍጣርን ያከበረ በጭራሽ መውሊድን መቃወም አይችልም ።"‼️ ✍ዘ. ሐ https://t.me/sufiyahlesuna
ማብላት ሆዳምነት ከሆነ አላህ ሁል ጊዜ ሆዳም ያድርገን ።!!👌👌 ✍ዘ.ሐ
ኸይሩ ጣዕም ጣዕሙ መውሊድ (ከምግቡ ምርጥ የመውሊድ ምግብ ነው ። ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ ከምግብ መጥፎ የድግስ ቤት ምግብ ነው የአላህ መልክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ شَرُّ الطَّعَامِ طَعَامُ الوَلِيمَةِ ، يُدْعَى لَهَا الأَغْنِيَاءُ وَيُتْرَكُ الفُقَرَاءُ ) . "ከምግብ መጥፎ የድግስ ቤት ምግብ ነው ሃብታሞች ተጠርተው ደሃውች የሚተውበት " በዚህ ጊዜ ሰርግ ይቅር ሰደቃ እንዃን ዘመድ ተመርጦ በሚጠራበት ጊዜ ነካክቶ የሚተው እንጂ ጥርግ አድርጎ የሚባለ ከደጅ እንዳይደርስ በሚገፍበት ዘመን አላህ መውሊድ ሰጠን የመጣ ሁሉ የሚበላበት ፤ ምንም ለበስክ የማይታይበት ሁሉ በነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ሙሀባ ዘመድ የሆነበት ። ታዲያ ይህ ድግስ ከሁሉ ድግስ የበለጠ ነው በነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ምስክርነት ። ደግሞ አርዶ ማብላት ሆዳምነት ከሆነ አላህ ሁል ጊዜ ሆዳም ያድርገን ። አንድ በግ አርዶ ፍርጂ ከዝኖ ለወር ሚበለው እኮ ነው መውሊድ የሆዳሞች ነው የሚለው ።ይሁን ሙስሊሙ ፏ ይበል ይብላ ይጠጣ ሲጀምርም እሳቸውን የፈጠረው ለኡመቱ እዝነት ነው። ✍ዘ.ሐ
በአስተምህሮት መልክ የመውሊድን መፈቀድ ከቁርአንና ከሃዲስ ካውጣጡልን ኡለሞች መካከል ኢማም ኢብኑ ሃጀር አልዓስቀላኒ ይገኙበታል ሃዲሱም: _ ✍ ቡኻሪና ሙስሊም እንደዘገቡት " የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم ወደመዲና ሲገቡ አይሁዶች የዐሹራን ቀን ሲጾሙ አገኟቸዉና ለምን እንደሚጾሙ ሲጠይቋቸዉ፡- ‹‹አላህ ፊርዐዉንን አስጥሞ ሙሳን ያዳነበት ቀን ስለሆነ እርሱን ለማመስገን ስንል ዕለቱን በጾም እናሳልፈዋለን›› አሏቸዉ፡፡ ነብዩም፡- ‹‹ ለሙሳ እኛ ከናንተ ይበልጥ የተገባን ነን›› አሉና የዐሹራ ቀን እንዲጾም አዘዙ፡፡ 📚 ሸይኹል ኢስላም እብንሀጀር አልዐስቀላኒ ይህን ሀዲስ ‹‹አስሉን ሳቢት›› /ለመዉሊድ መታሰቢያ ሸሪዐዊነት ጽኑ መነሻ/ ካሉት በኋላ ሁለት መሠረታዊ ትምህርቶች እንደሚቀሰሙበት ገልጸዋል፡፡ አነርሱም፡- ሀ.አላህ በአንድ የታሪክ ወቅት ጸጋዉን በመለገስ ለዋለዉ ዉለታ በየዓመቱ በልዩ ሁኔታ ማመስገን፣ ለ. ምስጋናዉ በጾምና በሌሎች ዒባዳዎች መገለጽ እንደሚችል፤ ኢማሙ ይህን ካሉ በሁዋላ፡- ‹‹ነብዩ ከመወለዳቸዉ የበለጠ ለሰዉልጅ የተሰጠዉ ጸጋ የለም››በማለት የሚከተለዉን የቁርአን መልዕክት በዋቢነት ጠቅሰዋል፡- " لَقَدْ مَنَّ ٱللَّهُ عَلَى ٱلْمُؤْمِنِينَ إِذْ بَعَثَ فِيهِمْ رَسُولًۭا مِّنْ أَنفُسِهِمْ يَتْلُوا۟ عَلَيْهِمْ ءَايَٰتِهِۦ وَيُزَكِّيهِمْ وَيُعَلِّمُهُمُ ٱلْكِتَٰبَ وَٱلْحِكْمَةَ وَإِن كَانُوا۟ مِن قَبْلُ لَفِى ضَلَٰلٍۢ مُّبِينٍ " ‹‹አላህ በምእምናን ላይ ከጎሳቸው የኾነን ፤በእነርሱ ላይ አንቀጾቹን የሚያነብ፣ የሚጠራቸውም መጽሐፍንና ጥበብን የሚያስተምራቸውም የኾነን መልእክተኛ በውስጣቸው በላከ ጊዜ፤ በእርግጥ ለገሰላቸው፡፡ እነርሱም ከዚያ በፊት በግልጽ ስህተት ውስጥ ነበሩ፡፡›› 👉 የሸይኹል ኢስላም እብንሀጀርን ቃል እንደወረደ ልጥቀስ፡- فُيستفاد منه فعل الشكر الله على ما منَّ به في يوم معين من إسداء نعمة أو دفع نقمة، ويعاد ذلك في نظير ذلك اليوم من كل سنة والشكر الله يحصل بأنواع العبادة كالسجود والصيام والصدقة والتلاوة ، وأي نعمة أعظم من النعمة ببروز هذا النبي نبي الرحمة- عليه السلام - في ذلك اليوم ‹‹አላህ ጸጋ በመለገስ ወይም ጉዳትን በማስወገድ ለዋለዉ ዉለታ እንደ ሱጁድ፣ጾም፣ሶደቃና ቁርአን መቅራት ባሉ ዒባዳዎች ምስጋና ማድረስና ይህ ዉለታዉ የተፈጸመበትን ቀን እየጠበቁ በየዓመቱ ምስጋናዉን መደጋገም ተገቢ መሆኑን ከዚህ ሀዲስ እንማራለን፡፡ ይህ የእዝነት ነብይ ከመወለዳቸዉ የበለጠ ምን ጸጋ አለ?›› አል ሃዊ ሊልፈታዊ 201 ምንጭ: መውሊድ መፅሃፍ (ሃሰን ታጁ) https://t.me/sufiyahlesuna
https://vt.tiktok.com/ZS4pdqEa2/ https://vt.tiktok.com/ZS4pdqEa2/ ጨው ከተበላሸ ማን ያስተካክለዋል?👆👆
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи