አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም
Статистика➡️ ይህ የአል–ዒምራን(cmc) የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም official ቻናል ሲሆን፣በዚህ ቻናል ➲ ስለ ተቋሙና በስሩ ስላሉ ቅርንጫፎች የተለያዩ መረጃዎች ይለቀቃሉ ➲ እለታዊና ወቅታዊ ምክሮች ➲ ሳምንታዊና ወርሓዊ የዳዕዋ ፕሮግራሞች የሚለቀቁበት ይሆናል። ቻናሉ ተደራሽነት እንዲኖረው ለሌሎች በማጋራት የበኩሎን ይወጡ። https://t.me/Alimrancmc
- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 10
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 2 316
- 1/48двое суток
- 2 654
- 1/72трое суток
- 2 862
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
🕌 በውቅሮ ከተማ መስጂድና መድረሳ ተመረቀ በትግራይ ክልል ውቅሮ ከተማ የሚገኘው የአል ዒምራን ኢስላማዊ ተቋም ቅርንጫፍ የሆነው መስጂድና መድረሳ ዛሬ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ። መስጂዱ ከዘጠኝ ዓመታት በፊት ከተመሰረተ ጀምሮ ለማህበረሰቡ የሃይማኖትና የትምህርት አገልግሎት ሲሰጥ የቆየ ሲሆን፣ በቀድሞው መስጂድ ምትክ በአዲስ መልክ የተገነባው አዲሱ መስጂድ በቱርክ ሀገር የሚገኘው ሀይደር የበጎ አድራጎት ድርጅት ድጋፍ መገንባቱ ታውቋል። በተከናወነው እድሳትና ማስፋፊያ የመድረሳው የተማሪዎች ተቀባይነት አቅም ከ60 ወደ 100 ከፍ ተደርጓል። በክልሉ በነበረው የሰላም ችግር ምክንያት ለተወሰነ ጊዜ ተቋርጦ የነበረው የመድረሳው አገልግሎትም፣ አሁን በአዲስ አቅምና በተሻለ መሠረተ ልማት እንደገና መጀመሩ ተገልጿል። 📚 ከ60 ወደ 100 ተማሪዎች 🕌 አዲስ የተገነባ መስጂድ 📖 የተሻሻለ የመድረሳ አገልግሎት 🤝 ለማህበረሰቡ የተሻለ የዲንና የትምህርት አገልግሎት አላህ ይህንን መስጂድና መድረሳ የእውቀት፣ የኢማንና የመልካም ትውልድ ማፍራት ምንጭ ያድርገው። 🤲 #አልዒምራን #ውቅሮ #መስጂድ #መድረሳ #ትምህርት #ቁርአን #ኢስላማዊ_ትምህርት
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
📖 በአል ዒምራን የክረምት ኮርስ ከወላጆች ጋር ገንቢ ውይይት ተካሄደ በአል ዒምራን የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም የሚሰጠው የክረምት ኮርስ በአላህ ፈቃድ በውጤታማ ሁኔታ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በዛሬው ዕለት ከተማሪዎች ወላጆች ጋር ስለ እስካሁን የተካሄደው የትምህርት ሂደት፣ የተገኙ ውጤቶች እና ለወደፊት የሚደረጉ ማሻሻያዎች ዙሪያ ገንቢ ውይይት ተካሂዷል። በመድረኩም የተቋሙ ኃላፊዎች ኡስታዝ አስለም፣ ኡስታዝ ዓብዱል ፈታህ፣ ኡስታዝ ሙሐመድ ዚያድ እና ኡስታዝ ዓዲል ለወላጆችና ለተማሪዎች ጠቃሚ እና ምክር አዘል መልእክቶችን አስተላልፈዋል። 🌸 በመጨረሻም ተማሪዎች ለአንድ ቀን የእረፍት ጊዜ ተሰጥቷቸው ከወላጆቻቸው ጋር ተመልሰዋል። 🤲 አላህ (ሱ.ወ) የተማሪዎቻችንን እውቀት ይጨምር፣ ወላጆቻቸውንም በበጎ ይመንዳ። #አልዒምራን #የክረምት_ኮርስ #ቁርአን #ኢስላማዊ_ትምህርት #ትውልድ_ግንባታ