tgindex
መዲነቱል ዑሉም

መዲነቱል ዑሉም

Статистика

https://t.me/medinetululoom medineteluloom@gmail.com

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
9
Всего постов
25
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
6 121
+6 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 803
23 постов
Вовлечённость
45,8%
к подписчикам
Постов в день
1,3
всего 25
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 042
1/48двое суток
1 194
1/72трое суток
1 287

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.1 00992

    ጁምዓ ➩ሱረቱል ካህፍ እንቅራ ➩ ሶለዋት በነብያችን ሙሀመድ እናውርድ ➩ ዚክሮችንና መልካም ስራዎችን እናብዛ ➣ قال رسول الله صلى الله عليه وسلم. من قرأ سورة الكهف في يوم الجمعة أضاءله من النور مابين الجمعتين (صحيح الجامع ـ .٦٤٧) ➣የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «በጁምዓ ቀን ሱረቱል ካህፍን ለቀራ ሰው በሁለቱ ጁምዓዎች መሃል ያለውን ያህል ከብርሃን ያበራለታል።» ረሱል ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዳሉት‘ ‹‹በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል ። የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ሲሉም ተናግረዋል፡- ‹‹ስስታም ማለት ከእርሱ ዘንድ እኔ እየተወሳሁ በኔ ላይ ሶለዋት ያላወረደ ነው፡፡››’ የተጨነቀ ሚፈረጅበት የታመመ ሚድንበት ያጣ ሚያገኝበት የጎደለ ሚሞላበት ጁምአ አሏህ ያርግልን።

  • 13 авг.1 128316

    አላህ ነቢዩን ﷺ በመላኩ በሰጠን ፀጋ ተመጻድቋል። በርሳቸው ውስጥ የተሰጠንን ስጦታ እንድናውቅ፣ እንድናስብና ደጋግመን እንድናስታውስ አዞናል። በዚህም አላህን ማመስገን እና አበክረን ማውሳት እንደሚገባን አመልክቶናል። አላህ እንዲህ ይላል፦ ( كَما أَرسَلنا فيكُم رَسولًا مِنكُم يَتلو عَلَيكُم آياتِنا وَيُزَكّيكُم وَيُعَلِّمُكُمُ الكِتابَ وَالحِكمَةَ وَيُعَلِّمُكُم ما لَم تَكونوا تَعلَمونَ۝ فَاذكُروني أَذكُركُم وَاشكُروا لي وَلا تَكفُرونِ) «በመካከላችሁ ከእናንተው የሆነን መልእክተኛ እንደላክንባችሁ ሁሉ፤ እርሱም አንቀጾቻችንን ያነብላችኋል፣ ያጠራችኋል፣ መጽሐፉንና ጥበብን ያስተምራችኋል፣ የማታውቁትንም ያስተምራችኋል። እንግዲህ አስታውሱኝ፤ እኔም አስታውሳችኋለሁ፤ ለእኔም አመስግኑ፤ አትካዱኝም።»(አል-በቀራህ፣ 151–152) : እነዚህ ሁለት አንቀጾች አላህ ተዐላ ነቢያችንን ﷺ በመላክ በሰጠን ታላቅ ጸጋ ምክንያት፣ አላህን በብዙ ዓይነት መልካም ሥራዎችና ለርሱ ያለንን ታዛዥነት በሚገልጹ ተግባራት በብዛት እንድናወሳውና እንድናመሰግነው እንደሚፈልግ በግልጽ ያሳያሉ። የልዕልናው ባለቤት ታላቁ ጌታ ነቢያችንን ﷺ ላከልን። የአላህን አንቀጾች እንዲያነቡልን፣ መጽሐፉንና ጥበብን እንዲያስተምሩን እና ከክፉ ጠባዮች እንዲያጠሩን እርሳቸውን ለገሰን። ለዚህም አብዝታችሁ አውሱኝ፤ በጥብቅ አመስግኑኝ ሲል አዘዘን። ይህ ትዕዛዝ በይዘት አጠቃላይነት [ዑሙም] አለው። በሰፊ ተግባራት ትዕዛዙን መፈጸም ይቻላል። ትዕዛዙን መሰረት በማድረግ በመልካም መታዘዝ ከሚያካትታቸው ተግባራት መካከል፣ ከፍጥረታት ሁሉ ምርጥ ስለሆኑት ነቢይ ﷺ ልዩ ነገር ሲነሳ፣ አላህን በተለያዩ መልካም ነገሮች ልናወሳውና ልናመሰግነው ይገባል። የአላህን መልእክተኛ ﷺ ማውሳት፣ ሕይወታቸውንና ውብ ባሕርያቸውን የሚያወሱ መጽሐፍትና መድብሎችን አብዝቶ ማንበብ፣ የተባረከው የልደታቸው ወር ሲመጣ እርሳቸውን ለማውሳት መሰብሰብ፤ አላህ በነቢያችን ﷺ ላይ የሰጠንን ታላቅ ጸጋ ማስታወስ ተገቢ ነው። በእርግጥም እነዚህ አንቀጾች ግልጽ ናቸው! በእውቀትና በጥልቅ ማስተዋል ለሚመለከታቸው ሰው ጉዳዩን በግልጽ ያሳያሉ። እናም ጸጋን ማሰብና ማመስገን ነውር አይደለም!

  • 13 авг.1 1755817

    እንኳን ለታላቁ የረቢዕ ወር ፥ታላቁን ነብይ በስጦታነት በተቀበልንበት ወር፤ ለወራቶች አውራ አደረሳችሁ። ከጭቅጭቅ በመራቅ ሰለዋቱን በማጥበቅ ሲራቸውን በመማማር እና በማስተማር በአለም ከፍ ያለውን ስማቸውን በማውሳት እንድናሳልፍ አደራ እንላለን ሰይዲ አህለን ወሳህላ ያሙሸሪፈ ረቢዒ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • 12 авг.1 324210

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.1 312312

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.1 296104

    የሰፈር ወር የመጨረሻዉ ረቡዕ ላይ የሚደረግ ዱዓ👇👇

  • 9 авг.1 895

    https://ijtima.mixlr.com/events/5231654

  • 24 июл.3 286409

    ጁምዓ صباح الخير ☀️ ወንጀሉ እንዲማርለት ጭንቀቱ እንዲወገድለት የፈለገ ሰው ሰለዋትን ያብዛ። اللهم صل وسلم وبارك على نبينا وحبيبنا محمد. መልካም ጁምዓ

  • 21 июл.3 426155

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته *ዉድ የመዲነቱል ዑሉም ቤተሰቦች* መድረሳችን መዲነቱል ዑሉም በተለያየ ምክንያት መድረሳ ሄዳችሁ መቅራት ለማትችሉ መፍተሄን ይዟል ቁርአንን ባሉበት ሆነው በሚመቾ ሰአት እና ቀን በብቁ ኡስታዞች በጥራት እንዲቀሩ እየጋበዞት ነው ⏱️ጠዋት ⏱️ቀን ⏱️ ማታ በሚመቻችሁ ሰአት እና ቀን ለርሶ እንዲመች ተደርጎ ቀርቧል ማሳሰብያ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ከታች ባለው ሊንክ ፈጥነው ይመዝገቡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScTfo0tYOmUf3bd_6fDewWuvJkHnSbuoqm4Rn9J0O01bFyjwQ/viewform?usp=preview ለበለጠ መረጃ ☎️ 0912381590 ☎️ 0988441024 ይደውሉ ወይንም በቴሌግራም @medinetululum ያግኙን

  • 16 июл.3 491317

    🌹 ሰለዋት በታላቁ ነብያቾን ﷺ ላይ የማዉረድ ታላቅ ጥቅም 🌹 ﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾ "አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡።" (አል–አሕዛብ 33፥56) የሰለዋት አንዳንድ ጥቅሞች • በነቢዩ ﷺ ላይ አንድ ጊዜ ሰለዋት ያደረገ ሰው፣ አላህ በእርሱ ላይ አሥር ምሕረትና በረከት ያወርድበታል። • ኃጢአቶች እንዲሰረዙና ደረጃችን አሏህ ዘንድ ከፍ እንዲል ምክንያት ይሆናል። • በቂያማ ቀን ለነቢዩ ﷺ ቅርብ ከሚያደርጉ ታላላቅ ሥራዎች አንዱ ነው። • ልብን ያረጋጋል፣ ምላስንም በዚክር ያረጥባል። 📖 አጭር ሐዲስ ከሠሐቦች አንዱ ለነብዩ ﷺ "ዱዓዬን በሙሉ በእርስዎ ላይ ሰለዋት በማድረግ ብሞላው እንዴት ይሆናል ሲል ጠየቃቸዉ" ነብዩም ﷺ መለሱ፦ "እንግዲያዉስ ከጭንቀትህ ይበቃሀል፣ ኃጢአትህም ይማርልሃል ብለዉ መለሱለት።" 🌸 ዛሬ ቢያንስ 100 ጊዜ በታላቁ ነብያችን ላይ ሰለዋት እናዉርድ፦ اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين. 🤲 አላህ ሰለዋትን አብዝተው ከሚያወርዱ ባሮቹ ያድርገን። አሚን።

  • 9 июл.3 4044210

    قَالَ رَسُوْلُ اللهِ ﷺ “إِنَّ أَوْلَى النَّاسِ بِي يَوْمَ القِيَامَةِ أَكْثَرُهُمْ عَلَيَّ صَلَاةً” #ረሱል_ﷺ ምን አሉ:- "የቂያማ ቀን ለኔ ቅርብ እና በላጭ ሰው፣ በኔ ላይ ሰለዋት የሚያበዛ ነው" ለይለተል ጁምዓና ቀኑን ሰለዋት እናብዛ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلىٰ سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ عَبْدِكَ وَرَسُوْلِكَ النَّبِيِّ الْاُمِّيِّ وَعَلىٰ آلِ سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ

  • 25 июн.4 5923426

    ይሄን ዚክር በአሹራ ቀን 70ጊዜ ያለው ሰው አላህ በዚያአመት ከመጥፎ ነገር ይጠብቀዋል ይላሉ ሰርተው የተጠቀሙበት ሷሊሆቹ፦ <<ሃስቡንአላህ ወኒዕመል ወኪል~ ኒዕመል መውላ ወኒዕመ ነሲር>> የገራለት ሰው ሱረቱል ሱረቱል ኢኽላስን 1000ጊዜ ቢቀራው ይመከራል።

  • 25 июн.4 6842913

    በኡስታዝ ሸምሱዲን ሐምዛ ስለ ዓሹራ ቀን የተደረገ ሙሐደራ

  • Live stream finished (40 minutes)

  • 24 июн.4 7119

    Eyegeban

  • 24 июн.4 8578

    Will start inshallah

  • 24 июн.4 93756

    https://t.me/medinetululoom?livestream=64f8126bf3003a116b

  • Live stream started

መዲነቱል ዑሉም — tgindex