Hasen Injamo
СтатистикаMain focus is Value Based Finance ዋነኛ ትኩረቱ እሴት ተኮር ፋይናንስ ነው:: https://telega.io/c/Haseniye
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 23
- Всего постов
- 25
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 2 103
- 1/48двое суток
- 2 426
- 1/72трое суток
- 2 616
Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.
Посты
Updates ቴሌግራም Bot 🤖 ላይ ለመ-ገንዘብ መጽሓፍ መረጃ ለሞላችሁ በሙሉ ዝርዝሩን ኦዲት አድርጌ ለፖስታ ቤት ልኬያለሁ:: መጽሓፍ ነገ አስረክባለሁ:: Everything is ready. ዛሬ ከከተማ መውጣት ሁላ ነበረብኝ ወላሂ:: ምን ያህል ፈታኝ ሥራ እንደነበር ብታዩ:: ስድሳ የሚጠጋ አጭ-በርባሪ አስወግጃለሁ:: የተወሰኑትን ከሁሉም ቴሌግራም አካውንቴ ላይ አግጃለሁ:: በአሁኑ አሠራር በፍጹም ማጭ^በርበር አይቻልም:: እንዲሁም "ሀጂ አልደረሰኝም" ማለት አይመችም:: ስም ከባንክ ስቴትመንት ነው የምንወስደው:: ያው ሌላ ቦታ የከፈሉበት ያያዙ ሁላ አሉ:: የብልቃጥ ፎቶ ያያዘም አለ:: ታዝበህ ነው የምትተዋቸው:: ይህ በእንዲህ እንዳለ መረጃ ሲሞሉ የተሳሳቱትን አርሜ ልኬያለሁ:: ስትሳሳቱ እኔ ላይ ሥራ ይጨምራል እንጂ በክብር አስተካክዬ አስተናግዳለሁ:: ምንም ችግር የለም:: አብሽሩ:: አንድ ሰው ብቻ በትክክል ከፍሎ ሲሞላ ግን <<ያለመጠ>> አለ:: ያው ትንሽ ይቀጣል:: በመጨረሻም መረጃ ያልሞላችሁ ማለትም Bot 🤖 ያስቸገራችሁ ወይም መሙላቱ የከበዳችሁ ምእመናን በተለመደው ቴሌግራም ላይ ትቆሰቁሱታላችሁ:: ይህንን የመሰለ መከበር ዝቅ ብዬ አስተናግጄ እጠብቀዋለሁ:: ለትእግስታችሁ ምስጋና ይድረሳችሁ::
አለሁ:: መጽሓፎቻችሁን ለማደል ከተቀመጥኩበት ሳልነሳ እግሬ ሁላ ሳያብጥ አይቀርም:: ምክንያቱም Bank reconciliation ካልተሠራ ብዙ አጭ^በርባሪ አለ:: በተለይ የዚህኛውማ ጥንቅቅ አድርጌ ኦዲት ያደረግሁት:: ለማምታታት መሞከር ይቻላል:: ግን ማንም አያልፍም:: ታዝበህ ማለፍና እንዲሻለው ዱዓ ማድረግ እንጂ ማጋለጥ የለም:: ከዚሁ በተጨማሪ Spelling ሳይቀር ነው ቼክ የተደረገው:: Bot ላይ Esmael ብሎ ልኮ ባንኩ ላይ Ismael ካለ የባንኩ ነው የሚወሰደው::
መሴንጀርን በአዳዲስ ስድ^ቦች የሚያስውበው አፈንዲ Unblock ያደረገኝ ሁላ መሰለኝ:: ዛሬ አንዱ ደውሎ ስ^ድብ በሎደር እየዛቀ ይገለብጠዋል:: በምላስ ሲኖ ከላይ ይለቀዋል:: በአርባ feet 🦶 container እያሸገ ይጭንብኛል:: እንዲህ ያሉ የትም ያልተነዱ ብራንድnew ስ^ድቦች የተሳሳተ ያለቦታቸው አይባክኑ:: እኔም ላጣጥማቸው ለማለት ፋታ አጣሁ:: ሰው ተሳስቶ እንደሆነ ገብቶኛል:: ሌላ ሰው ሲሰ^ደብ ብዙም ለምን እንደማይሰማን ዛሬ ገባኝ:: እና ብቻ የምራቅ መዋጥ እረፍት ለመውሰድ ስልኩን ዘጋው:: ቀጥታ አፈንዲ ሙተቂ ጋር ቼክ ሳደርግ እንደቦለከኝ ነኝ:: መጽሓፍ ያላደረስኩለት ሰው ይሆን እንዴ ብዬ ስልኩን ሴቭ አድርጌ ሳይ የለም:: ትሩ ኮለር አውርጄ አየሁት:: በፍጹም የማላውቀው ስም ነው:: የማዛጋትና ምራቅ የመዋጥ ረፍት ወስዶ መጣ:: እኔም ጆሮዬን አፈር ቀባሁት:: እንዲያረክስልኝ:: የሆነ በደል አድርሶበት ስለሚሆን አረጋ-ግቼው እንዲፈልግ በማሰብ ነው የማደምጠው:: ደወለ:: ጆሮ ቀይሬ አነሳሁ:: <<እየመጣን ነው:: የት ነው ያለኸው?>> ሲለኝ አራት ኪሎ አልኩት:: ምኑ ጋር ሲለኝ ክፍት ነው ግባ ስለው ዘጋው:: ተረጋግተህ አድምጠኝ:: ተሳስተህ ነው የደወልከው ብዬ ቴክስት አድርጌ እኔ ደወልኩ:: አላየውም መሰለኝ በእኔው ግብዣ ቀጠለ:: አላደምጥ አለኝ:: ዘጋሁበት:: መሴጁ ሲያነበው ተረጋግቶ ጥያቄ አቀረበ:: መለስኩ:: በስመ ሞክሼ ስከ^ሸከሽ ዋልኩ:: የሆነ ጊዜ ሚኒባስ ትርፍ በጫነው እኔ ሦስት ቀን ተንገላትቻለሁ:: የታርጋ ኮድ ሲጽፉ አቀያይረው ምን ያህል አዛ እንደሆንኩ:: ትራፊክ ፖሊሱን ጠብቄ ክሴ ምንድነው ስል ትርፍ ጭነህ, መብራት ጥሰህ, ፑንቲና በጥሰህ እያለ ደረደረብኝ:: ትርፍ የጫንኩት ቦርጬ ይሆን እንዴ ብዬ ሁላ ግራ ተጋባሁ:: ሲጣራ ከኔ መኪና ጋር የማይገናኝ ሚኒባስ ነበር:: ታርጋው ስለተበተነ ክሊራንስ በአስሩም ክፍለከተማ አዙር:: ወይም ከመኪናህ ላይ እንዳታወርደው:: መረጃው ደርሶ እስክትሰረዝ መንገድ ላይ ልትጠየቅ ትችላለህ ተብዬ ከውስጥ ኮርኒሱ ላይ ለጥፌው ስዞር ከርሜያለሁ::
ዘው
ከባድ ስጋት ‼️ የባሕላዊ መድኃኒት ቀማሚዎች ምን ተክል ለምን ሕመም እንደሚውል እጽዋቶችን በሶሻል ሚዲያ ታሳያላችሁ:: ጥሩ ነው:: ግን ሰዎች እንዲነቅሉዋቸውና እንዲቀነጥሱዋቸው ነው የምታደርጉት እንጂ መልሰው እንዲተክሉ አታደርጉም:: በጥቂት ዐመታት ውስጥ ለመድኃኒት የሚሆን ቀርቶ መልሶ ለማራባት የሚሆን አንድ ጉድጓድ ችግኝ እንኳ እንዳናጣ ስጋት አለኝ::
👆🏾👆🏾አጭር ቪዲዮ
የመ-ገንዘብ መጽሐፍ ስርጭት ማሳለጫ መረጃ አሞላል የቴሌግራም Bot 🤖 አሞላል አጭር ቪዲዮ ቦቱ 👇🏼👇🏼 https://t.me/MEGENZEBDeliveryBot
የመ-ገንዘብ መጽሓፍ የግዢ መረጃ መሙሊያ bot 🤖 እያስቸገረ ስለሆነ እያየነው ነው:: ያልሞላችሁ ነገ ትሞላላችሁ::
አሁን ላይ መጽሓፍ የምንልከው እጅግ ዘመናዊ በሆነ መንገድ ነው:: ገንዘባችሁ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ ይገባል:: ስም ከዚያ እንወስዳለን:: አድራሻ ከናንተ እንወስዳለን:: የኢትዮጵያ ፖስታ ደግሞ ውል ተዋውለናል:: ስልክ የሚደውሉትም እነሱ ናቸው:: መጽሓፉን አሽገው, Barcode ለጥፈው, በስልካችሁ ደውለው ለናንተ ምቹ ቅርንጫፍ ይጠይቁዋችሗል:: ከዚያ Tracking ቁጥር ይሠራሉ:: ሁለታችንም ጋር "እያደረስን ነው" የሚል መሴጅ ይገባል:: ሲደርሳችሁ አሁንም ሁለቱም ጋር መሴጅ ይገባል:: እኔም reconciliation ሠርቼ ሮያልቲዬን አስገባለሁ:: ጽድት ያለ አሠራር ነው:: ቦቱ ላይ Start ብላችሁት ዝም ካለና ምንም ጽሑፍ ካላመጣ ጠብቁት:: ሲጨናነቅ ቶሎ አይመልስም::
ንግድ ወዴት ይሄዳል? ከ10 ዓመት በፊት ዠምሮ ስንጥፍ የነበረው ንግድ እንዳሻህ መዠመር አትችልም:: 22 ባንኮችህ ውስጥ 41,326 ብር ካለ ንግድ ፈቃድ ማውጣት የምትችለው በዚሁ ብር ብቻ ነው:: ከዚያ ዓመታዊ ዕድገት Plus or Minus 10% ነው:: ከዚህ በላይ ካደግህ የፋይናንስ ኢንተሊጀን ሀሌታው ሀ ሺሽ እየነገድክ ይሁን አይሁን ያጣራል::
አንዳንድ ሚመናን ስም የሚለው ላይ ሁሉንም አትክተቱበታ ሀይ:: ስም ትጥፉና Enter ን መውጋት ... ተዝያ ቡሗላ ስልክ ሲል ትጥፉለትና Enter (ግባ) ትሉታላችሁ:: በ3ኛ አድራሻ ሲል ሱሉልታ ከሆናችሁ Oromia Sululta Amara Dembecha Somal Elkere AA Saris 🥻 ቀደዳው ስለመ-ገንዘብ ነው https://t.me/MEGENZEBDeliveryBot
የመ-ገንዘብ መጽሓፍ ስርጭት ቴሌግራም Bot 🤖 ለእያንዳንዳችሁ ስንልክ ስፓም መስሎት ቴሌግራም እያዛገ ነው:: ስለዚህ አዲስ ከፋዮችም ያለፈውም ከዳይ መረጃ ከስር ባለው ሊንክ ላኩ:: https://t.me/MEGENZEBDeliveryBot
የመ-ገንዘብ ቴሌግራም Bot 🤖 ልከን Sending እያለ ነው:: ታገሱ:: እንደደረሳችሁ ሊንኩን Start ስትሉት ስም ጻፉ ይላችሗል:: ጽፋችሁ Send ስትሉት ስልክ ይላችሗል:: ስልክ ጽፋችሁ Send ስትሉት የከፈላችሁበት አያይዙ ይላችሗል:: አዲስ ለምትከፍሉም ለከፈላችሁም ይህንን ሊንክ ተጠቅማችሁ ላኩ:: [ @MEGENZEBDeliveryBot ]
Bot link በውስጥ ልከናል ላልተሟላ መረጃ መ-ጽሓፍ መላክ ይከብደናል:: መረጃውን አንድ በአንድ ሙሉ:: ========== ሰሞኑን ለመ-ገንዘብ መጽሐፍ ቅድመ ክፍያ የከፈላችሁ ምእመናን ሥርጭቱን ለማቀላጠፍ ይቻል ዘንድ፣ እባክዎ መረጃዎቻችሁን በቴሌግራም Bot በኩል እንድታረጋግጡልን በአክብሮት እንጠይቃለን:: ሊንኩን ተጭናችሁ 'Start' በማለት ታስጀምራላችሁ:: ⚠️ ማሳሰቢያ፦ ክፍተት እንዳይፈጠር፤ ስም ስትጠየቁ ብሩን የላከውን ሰው ስም ብቻ ጻፉ:: 📌 የአሞላል ምሳሌ፦ 1️⃣ ስም: Tamrat Wordofa Iticha (Send) 2️⃣ ስልክ: 0912345678 (Send) 3️⃣ አድራሻ: Afar - Logia (Send) 4️⃣ የባንክ ወይም የቴሌብር ስሊፕ ማያያዝ 🧾 (Attach) አበቃ! (ማስታወሻ፡ መረጃዎ አስቀድሞ በሲስተማችን የተረጋገጠ ከሆነ ቦቱ ስሊፕ ላይጠይቅዎት ይችላል)
አይ ቴክኖሎጂ ድሮ በባሕላዊ መንገድ መጽሓፍ ለማሰራጨት ሦስት ወር የፈጀብኝን ልጆቼ በሦስት ሰዓት ውስጥ Bot 🤖 ሠሩልኝ:: ድሮ እያንዳንዱን ስምና ስልክ ስለቅም ጭቃ በጭቃ ሆኜ የቴሌግራም ቦቲ ተሠራ:: ከፋይ ወዲያው ይልካል:: እኛም ወዲያው ወደ ሚያሰራጭ ድርጅት እንልካለን:: ገተታ, አልደረሰኝም, ታገሱኝ, አግዙኝ የለምምምምምምም! መረጃችሁን የቴሌግራም ቦቲ ውስጥ ስትልኩ እኛም መ-ገንዘባችሁን መላክ:: ጉድ Luck 🍀
Link 🔗 በውስጥ ይላካል ================ ሰሞኑ ለመ-ገንዘብ መጽሓፍ ቅድመ ክፍያ የከፈላችሁ ምእመናን ሥርጭት ለማቀላጠፍ ይቻል ዘንድ መረጃዎቻችሁን ድጋሚ መከለስ እና ማረጋገጥ ያስፈልጋል:: በቴሌግራም Bot 🤖 ሊንክ ልከናል:: ቦቱን Start ብላችሁ ትጀምራላችሁ:: ስም ብሩን የላከው ሰው ስም ብቻ ጻፉ:: ምክንያቱም ክፍተት እንዳይፈጠር ለከፈለ ሰው ብቻ መሰጠት ስላለበት ነው:: 1️⃣ Tamrat Wordofa Iticha 2️⃣ ስልክ: 09123456XY 3️⃣ አድራሻ: Afar - Logia 4️⃣ የባንክ ስሊፕ ማያያዝ አበቃ ===== ምሳሌ 2 ስም: Demlew Tadese Yitnashewa ስልክ: 0933ABCD አድራሻ: Somali - Gode Attach receipt 🧾 ምሳሌ 3 ስም: Shuluqa Shamba Hieee ስልክ: 093333444D አድራሻ: Tigray - Axum Attach receipt 🧾 ምሳሌ 4 ስም: Hasen Injamo Godimo ስልክ: 09231167ZZ አድራሻ: Addis Ababa- Cherkos Attach receipt 🧾 ——- ቅድሚያ ስሊፕ የላካችሁ ደግሞ ላይጠይቃችሁ ይችላል:: ከጠየቃችሁም ያንኑ ስሊፕ ላኩት::
ግሽበት በወርቅ እና ብር ማዕድናት ማለትም በዲናር እና በዲርሃም በየትኛውም ሁኔታ በየትኛውም ዘመን ሊፈጠር አይችልም:: ግሽበት በፍጹም አያገኛቸውም:: አንድ ግራም በየትኛውም ዘመንና ቦታ አንድ ግራም ነው:: እነዚህ ጋር ያለው ግሽበት (Inflation) ሳይሆን የምርት መዋዠቅ (fluctuation) ነው የሚባለው:: ወርቅ ለብቻው ነው የሚለካው:: ስንዴም ለብቻው ነው የሚለካው:: ዘካም ላይ ኒሷብ የሚኖራቸው እራሳቸውን ችለው ስለሚቆሙ ነው:: ቦታ ይቀይራሉ እንጂ አይጠፉም:: ይህንን በውኃ ላስረዳችሁ:: ውኃ ስናፈላው ይተናል:: ሲቀዘቅዝ ይሰርጋል:: በጣም ሲቀዘቅዝ ይንሳፈፋል:: ውኃ የትም አይሄድም:: ወርቅም የትም አይሄድም:: ከከርሰ ምድር ወደ ገጸ ምድር ይወጣል:: በመጋዘን ወይም በጓዳ ሲከዘን ዘካ ይከፈልበታል:: ዝም ተብሎ አይፈጠርም:: ማጥፋትም አንችልም:: ወርቅና ብር ማዕድናት ለገንዘብነት ያስመረጣቸው ስምንት ጸባዮች አሉዋቸው:: አንደኛው ማስመሰል ወይም በሙቀት ወይም ቅዝቃዜ ብዛት ማምጣት ወይም መፍጠር አይቻሉም:: አልማዝን ከካርበን በሙቀት ብዛት ማምጣት ይቻላል:: ወርቅና ብር አይቻሉም:: የሚመስሉዋቸው ቢኖሩ እንኳ መሆን አይችሉም:: ግሽበት ግን በብቸኛነት ያለው ፊያት ላይ ነው:: የፊያት ግሽበት በባዶ መፍጠር ይቻላል:: ፊያትን ያለ ገደብ መፍጠር ማጥፋት የሚቻል የማይጨበጥ የማይታይ ቁጥር ነው:: ከወርቅ ቀርቶ ከኩበት ጋር እንኳ አይነጻጸርም:: ኩበት ቅርጹን ወይም ኳሊቲውን ሳይቀይር ለረጅም ዓመት መቆየት ይቻላል:: ግሽበት ግን በሰከንዶች ልዩነት ይጦዛል:: ድሮ ከፊያት በፊት ነበር የሚል ሰው ግሽበትን አያውቅም:: እህል ላይ Real ግሽበት የሚፈጠረው ምግብና ተመጋቢ ሳይጣጣም ሲቀር ነው:: አንድ ኪሎ ስንዴን አንድ ብር ብትለው ወይም 100 ሚሊዮን ብር ብትለው የፊያት ቁጥር ነው የጠራኸው:: አንድ ኪሎነቱን አይቀይረውም::
ከድሮ ከፋዮች አድራሻ ልትሰጡን ፈቃደኛ ያልሆናችሁ ምእመናን መጽሐፋችሁን ማድረስ አልቻልንም።አዝናለሁ።የቀድሞውን አጠቃለን ወደ አዲሱ ገብተናል።አድራሻ ስታሟሉ ሐቃችሁ የትም አይሄድም።ግን ተጨማሪ የማስተናበሪያ ሒሳብ ይኖረዋል።ከነዚህ ውስጥ አንድ ሰው ብቻ ነው የተቆጣው።እሱም ቢሆን ሐቁ የትም አይሄድም።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи