tgindex
የወሃቢያዎች ሚስጥራዊ ጥመት በመርጃ ሲጋለጥ "

የወሃቢያዎች ሚስጥራዊ ጥመት በመርጃ ሲጋለጥ "

Статистика

#አክራሪ ጽንፈኛ ውሐብያ ድብቅ ሴራዎቻቸውን እናጋልጥ** ። አክራሪ ፖለቲከኛ እና የሽብር ተላላኪ የውሐብይ ISIS ቡድንን ለማስቆም ሁለችንም በሀላፊነት መታገል ግደታ ይሆንብናል! #فَضَائِحْ_الْوَهَابِيَة #የወሃቢያን_ግድፈቶች_ግልፅ_ማድረግ **የውሐብያ ሚስጥራዊ ጥመት በመርጃ ሲጋለጥ** https://t.me/stop_wahababizm @Stop_wahabizm_bot

Последний пост
10 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
26
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 314
+7 за 5 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 030
26 постов
Вовлечённость
31,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 26
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
753
1/48двое суток
862
1/72трое суток
930

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የጎዳና አፍጥር & መውሊድ ሸይኽ ሙሀመድ ሀሚዲን እንዲህ ይላሉ ፦ "በመውሊድና በጎዳና ኢፍጣር መካከል ምንም አይነት ለውጥ የለም ፤ መውሊድ ላይ አረንጓዴ ቅጠል ከመኖሩ ውጪ" 👉 የሸይኽ ሙሀመድ ሀሚዲንን የጫት ሽንቆጣ ወደ ኃላ እናድርገው ፤ ምክንያቱም ባለፈው በሰራነው ሪሰርች አብዛኛው በለጬ  ቤት የሚገኘው አለም ባንክ & ቤተል  ሰፈር ነው። የወሀቢያ ሰፈር የሆነው አለም ባንክ ውስጥ ለምን በልጬ ቤት የበዛ ይመስልሃል ? ይህን ጉዳይ ሌላ ቀን እመለስበታለሁ  ። ✅ ነገር ግን እዚህ ጋር ቁምነገሩ የወሀብያው ሸይኽ ሙሀመድ ሀሚዲን በመውሊድና በጎዳና ኢፍጣር መካከል ምንም ለውጥ አለመኖሩን መመስከራቸው ነው። አቡ በክር አህመድ በቲቪ ቀርቦ መውሊድ ነብዩﷺ እና  ሰሀቦች አላከበሩትም ሲል ነው የሞትኩት ፤  አንተ በየአመቱ የምታሰናደው የጎዳና ኢፍጣር ከየት ነው መነሻው ⁉️ ነብዩﷺ ወይስ ሰሀቦች ናቸው  ያከበሩት ⁉️ ወይስ በነብዩ ﷺ ዘመን ጎዳና አልነበረም? አንዳንድ ጀማሪ ደረሳዎች መውሊድና የጎዳና ኢፍጣር አይገናኝም ይላሉ። ለዚህ መልስ ከራሳቹ ሸይኽ እናምጣ፦ ታላቁ  ሸኻችሁ ሙሀመድ ሀሚዲን :- "መውሊድና የጎዳና ኢፍጣር ለውጥ  የለውም "  ይላሉ ✅ታዲያ ማጠቃለያው " የጎዳና ኢፍጣርን ያከበረ በጭራሽ መውሊድን መቃወም አይችልም ።"‼️ ✍ዘ. ሐ https://t.me/sufiyahlesuna

  • ማብላት ሆዳምነት ከሆነ አላህ ሁል ጊዜ ሆዳም ያድርገን ።!!👌👌 ✍ዘ.ሐ

  • ኸይሩ ጣዕም ጣዕሙ መውሊድ (ከምግቡ ምርጥ የመውሊድ ምግብ ነው ። ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ ከምግብ መጥፎ የድግስ ቤት ምግብ ነው የአላህ መልክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ شَرُّ الطَّعَامِ طَعَامُ الوَلِيمَةِ ، يُدْعَى لَهَا الأَغْنِيَاءُ وَيُتْرَكُ الفُقَرَاءُ ) . "ከምግብ መጥፎ የድግስ ቤት ምግብ ነው ሃብታሞች ተጠርተው ደሃውች የሚተውበት " በዚህ ጊዜ ሰርግ ይቅር ሰደቃ እንዃን ዘመድ ተመርጦ በሚጠራበት ጊዜ ነካክቶ የሚተው እንጂ ጥርግ አድርጎ የሚባለ ከደጅ እንዳይደርስ በሚገፍበት ዘመን አላህ መውሊድ ሰጠን የመጣ ሁሉ የሚበላበት ፤ ምንም ለበስክ የማይታይበት ሁሉ በነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ሙሀባ ዘመድ የሆነበት ። ታዲያ ይህ ድግስ ከሁሉ ድግስ የበለጠ ነው በነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ምስክርነት ። ደግሞ አርዶ ማብላት ሆዳምነት ከሆነ አላህ ሁል ጊዜ ሆዳም ያድርገን ። አንድ በግ አርዶ ፍርጂ ከዝኖ ለወር ሚበለው እኮ ነው መውሊድ የሆዳሞች ነው የሚለው ።ይሁን ሙስሊሙ ፏ ይበል ይብላ ይጠጣ ሲጀምርም እሳቸውን የፈጠረው ለኡመቱ እዝነት ነው። ✍ዘ.ሐ

  • ዑስማን ኢብኑ ዐፍን ጠሮ መስጂድ በሚዲያ ላይ በርቱ ፕሮፖጋንዳ ሲሰራ ፈጣን ምላሽ ስጡ እናንተም ማጥቃት ጀምሩ በሚዲያ ።!! ሁላችንም እንተጋገዝ ከአሊ መስጂድ የተባረሩ ህፃናት ይመለሱ የሴቶች መስጂድ ይከፈት የሚል ንቅናቄ እንጀምር የአዲስ አበባ ክ/ከ መጅሊስ አድሏዊ ስራ እንቃወም ቡኻሪ ላይ ደርስ ይሰጠን ኹበይይ የአንድ ጀማዓ ብቻ ስብስብ ሆኗል እዛም ይከፈትልን የሚል የቲክቶክ ጫና እንጀምር

  • ወሀቢያና የዑለሞችን ንግግር መቁረጥ ======================= ዘከሪያ ጉላም የተባለ ፓኪስታናዊ ወሀቢ " ሚን ኡሱሊል ፊቅህ አላ መንሀጅ አህሊል-ሐዲስ " በተሰኘው መጽሐፍ ላይ እንዲህ ይላል ፡- « ኢብኑ ረጀብ ‹ፈድሉ ኢልም አስ-ሰለፍ › ላይ እንዲህ ብለዋል፦ “የሐዲስ ሰዎች (አህሉል-ሐዲስ) ኢማሞች እና የፊቅህ ሊቃውንት ሰሂህ የሆነን ሐዲስ ባለበት ቦታ ሁሉ ይከተላሉ። » ይህ ሰው ተከታዮቹን ከመናቁና ከድፍረቱ እንዲሁም ምንጮችን ተመልሰው እንደማያረጋግጡ እና ፍትሐዊ እንዳልሆኑ ከማወቁ የተነሳ የገጽ ማጣቀሻውን በመጽሐፉ ዋና ክፍል ውስጥ አስቀምጧል! 👉 እስኪ ና እና አል-ሐፊዝ ኢብኑ ረጀብ በእርግጥ ምን እንዳሉ ተመልከት ፤ በዚህ ወንጀል ላይም አንተ ራስህ ፍረድ። ኢብኑ ረጀብ (አላህ ይዘንላቸውና) " በያን ፈድሊ ኢልም አስ-ሰለፍ አላ ኢልሚል-ኸለ " በተሰኘው ኪታባቸው ላይ የተናገሩት ተከታዩን ነው ፦ “የሐዲስ ሰዎች ኢማሞች እና የፊቅህ ሊቃውንት ሰሂህ የሆነን ሐዲስ ባለበት ቦታ ሁሉ ይከተላሉ፤ ይኸውም በሰሐባዎችና ከእነሱ በኋላ በመጡት፣ ወይም ከእነሱ ውስጥ አንደኛቸው ዘንድ በሥራ ላይ የዋለ እስከሆነ ብቻ ነው። በተውት (እንደማይሰራበት በተስማሙበት) ሀዲስ ላይ ግን በሱ መሥራት አይፈቀድም ፤ ምክንያቱም በሱ መሰራት እንደሌለበት በእውቀት ላይ ተመስርተው እንጂ ዝም ብለው አልተዉትምና።” በዚህ ጠማማ፣ ወንጀለኛና የቢድዓ ሰው ሆን ተብሎ የተሰረዘው የኢብኑል ጀውዚይ የንግግራቸው የመጨረሻው ክፍል ማለትም (( አንድ ሰሂህ ሀዲስ ተቀባይነት ያለው ሰሀቦችና ታቢዒዮች እስከሰሩበት ድረስ ነው የሚለውና እነርሱ እንደማይሰራበት የተስማሙበት ሀዲስ ሰነዱ ሰሂህ ቢሆን እንኳን እርሱን ተንተርሶ መስራት እንደማይቻል የሚያትተው ክፍል )) ፣ አራቱን መዝሀቦች በሚከተሉት አህሉስ ሱናዎች እና አዲስ በመጡት የቢድዓ ሰዎች መካከል ያለውን ትክክለኛ ልዩነት የሚያሳይ ነው። በተለይም አል-አልባኒ የተንሸዋረሩ እና አስቂኝ አመለካከቶቹን በዚህ መርህ ላይ ነው የገነባው ፤ ለዚህ መርህም በጣም ታግሏል ። https://t.me/sufiyahlesuna

  • ሁሉም ሱፊያ ይዘጋጅ ዓሊ መስጂድ በግፍ ሲወሰድ ዝም አልን ።!! ዛሬ ደግሞ ኡስማን ኢብኑ አፍን ጠሮ መስጂድ በኃይል ለመውሰድ ተዘጋጅተዋል ። ሁሉም ሰው በቻለው አክል ሃላፊነቱን ይወጣ ። በሚዲያ ፣ በገንዝብ ፣ በሀሳብ ፣ በጉልበት ሀሉን እናድርግ መሰዋእትነት ሁሉ እንክፈል በህብረት እንስራ በጋራ እንቁም መብት ይጠየቃል እንጂ አይለመንም ነቃ በሉ ያ ጀማዓ ።!!! ኢማሞች በኹጥባ የሚዲያ ሰዎች በሚዲያ የገንዘብ ባለቤቶች በገንዝበ ታላላቅ ሰዎች በየፔጃቸው በመቃወም 👉ከአላህ ዘንድም ከታሪካዊ ተጠያቂነትም የበኩላችንን አስተዋፅኦ በማድረግ እራሳችንን እናድን ።!!!

  • በአዲስ ከተማ ክፍለከተማ ስር የምትገኙ መስጂድ እና መድረሳዎች መስጂዶቻችሁ እንዲበጠበጥ የሚያደርገው የክፍለ ከተማው ዋና ሰብሳቢ አብድረዛቅ፣ ምክትል ሰብሳቢው ዓሊ እና ወጣትን ወክሎ የገባው ኢብራሂም ሶስቱ ናቸው። መስጂዶች መድረሶች ሙሉ ለሙሉ የሰለፍያ እስካልሆኑ ከመረበሽ ወደኋላ አይሄዱም። ሌሎችም የሱፍያ መስጂዶች በእቅድ ውስጥ ናቸው። ስለዚህ አንድ የሱፍይ መስጂድ ሲነካ ሙሉ ሱፍዩ በአንድ ድምፅ ሊያሰማ ይገባል።

  • 26 июл.1 05161

    የንፍቅና መነሻ ጥቅምን ተገን ያደረገ አቋም ነው ።!! ዛሬ:- መውሊድ አያጣልም ነገ :-መውሊድ አይፈቀድም ከነገ ወዲያህ : መሀከለኛ እንሁን ✍ዘ.ሐ

  • 24 июл.1 06628

    ሀገርን የመሰረተ፣ለሀገር የተዋደቀ፣ቀደምቱን የሱፍይ መሪወችን ያገለለ ምክክር ግቡን አይመታም!!! በክፉውም ሆነ በደጉ ከሀገር ጥሪ ፊት የሚሰለፉ፣ከጣሊያን ወረራ ጀምሮ ለሀገር የተዋደቁ የቀደምት አባቶቻችን እምነት የሆነውን የሱፍይ ሙስሊሞች እምነትን እኩል እንደ መንግስት በማግለል እና ቅሬታውን እንዲሁም መንግስታዊ ግፉን እንዲናገርና ለወደፊት እኩል ሀገር ለመገንባት ሀሳብ እንዳያዋጣ ሲስተማቲክ ማግለሉ ገለልተኛ ነኝ ባዩን ኮሚሽን ጥያቄ ውስጥ ያስገባል። ከቅርብ ጊዜ መሪያችን ከተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጅ ኡመር ጀምሮ የለውጥ መንግስት የሚባለው የሱፍይ እስልምና ጠላትና ውሀብይን ሁሉንም ኢስላማዊ ተቋም በማስረከብ ቅብ-ድጋፍ እና የሶሻል ሚዲያ ጩኸትን እመልሳለሁ ብሎ በመነሳት የመጅሊስ ቢሮ በፖሊሶቹ ሰብሮ ከማስረከብ ጀምሮ የይምሰል የመጅሊስ ምርጫ አስደርጎ ሁሉንም ተቋም የማስወረር እና መስጅዶችን የመንጠቅ ውንብድና ቀጥሎ ያለና የሱፍይ ሙስሊም ጥያቄወችን በማፈን ከ2 መጅሊስ እስከ ተገፍተናል አቤቱታ ከሰላም ሞኒስቴር እስከ ጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት በታፈነበት ሁኔታ ይህንን ቅሬታወችን ለመፍታት እና ሀገራዊ ስምምነት ለመፍጠር ተቋቁሜያለሁ የሚለው የምክክር ኮሚሽን ይህ ሁሉ ቅሬታና በደል እንዳለ እያወቀ የችግሩ ምንጭና ተጠቃሚ የሆነውን የመጅሊስ ሰወችን እና በዙሪያው ያሉ ጥቅም ተጋሪወችን ሰብስቦ በስመ-እስልምና ተሰብስበው ማየት ገለልተኝነትንም ሆነ ትክክለኛ የመፍትሄ መሻት ምክክር እንዳልሆነ በግልጽ ያሳያል። የሱፍይ ሙስሊሞች ትውልድ በአገዛዙ ሌት ከቀን ከሚሰራው በተዋረድ ካለው መንግስታዊ ተቋም አግላይና ነባሩን እስልምና የማዳከምና ቀስ በቀስ ተስፋ አስቆርጦ አጠፋለሁ የሚልን ስትራቴጅ መቸም እንደማይሳካና ወቅቱን ያገናዘበና የሚመጥን ሰላማዊ ትግል እንደሚያደርግ በጊዜ ሂደት አሳይቷል። አሁንም እስልምናን በሚመለከት እንደ ሀገር መስራች፣እንደ ቀደምት ሀይማኖት፣ከባድ ግፍ በመንግስት እንደደረሰበትና እየደረሰበት እንዳለ ሀይማኖት በዚህ ምክክር ላይ መሪወቻችንን አለማሳተፍ ትልቅ ውድቀትና መቸም የማንቀበለው የመፍትሄ ሀሳብ መሆኑን ደጋግመን ማሳወቅ እንወዳለን።ምን አልባት ይህንን ስንል እኛን በሚመለከት ጥያቄወች ቢነሱ እንኳ በምክክሩ ያሉ የውሀብይ አፈ-ቀላጤወች ለእነሱ በሚስማማ መልኩ ተሰብሳቢውን አቅጣጫ በማስያዝ ጥቅማችንን እንደሚጎዱ ስለምናምን ከወዲሁ ውጤቱ አጠራጣሪና እንደ ሀይማኖት እኛን እንደማይወክሉ ለሁሉም ህዝብ ማሳወቅ እንወዳለን።

  • без подписи

  • 21 июл.1 259262

    የጠሮ መስጅድን ያለ ህብረተሱ ፍላጎት ለመንጠቅ መሞከር ለከባድ ብጥብጥ እንደሚዳርግ ተገለጸ በአዲስአበባ የሚገኘው የጠሮ ኡስማን ኢብኑ አፋን ጠሮ መስጅድ ከምስረታው እስከ አሁን የተጧጧፈ የልማት ስራ አብረው ያሉና የሚደክሙ አባቶች እንደሚሉት ይህ መስጅድ ከበፊት ጀምሮ በሙሀባና በመተሳሰብ፣ሁሉንም ህብረተሰብ ባስማማ መልኩ ከመካከላቸው አስተዳዳሪ ኮሚቴ በማዋቀር ከመስጅድ ግንባታ እስከ ልማት ስራና የዳአዋና የመድረሳ ስራወች በፍቅር ሲሰሩ ቆይተዋል።ሆኖም ግን በስመ-የመጅሊስ ስልጣን የያዙ አካላት እና በአንዳንድ የክ/ከታማና የወረዳ አመራሮች ጋር በተሳሳተ መረጃ በሰላም የኖረውን የአካባባው ሙስሊም እና በልማት ደፋ ቀና የሚለውን ኮሚቴ በውሀብይ ካልቀየርን የሚሉ የሌላ ሰፈር ጸብ-ናፋቂወች ትንኮሳ ከጀማመሩ ሰንበትበት ብለዋል። የአካባቢው አባቶች ነገሩን ተነጋግሮ ለመፍታት ያለሰለሰ ጥረት እያደረጉ ቢሆንም በማን አለብኝነት የተወሰኑ አመራሮች ከህብረተሰቡ ፍላጎትና ምርጫ በተቃራኒ የሌላ ሰፈርና በአካባቢው የማይወደድና የማይታወቅን ሰው ለመሾም እየተካሄደ ያለውን እያንዳንዱ እንቅስቃሴ በትኩረት እየተከታተሉ መሆኑን በመግለጽ ሁኔታው የማይቆምና ወደ ሀይል ጉዳይ ከተገባ እጅግ አላስፈላጊ ግጭትና የማይሽር ጠባሳ እንደሚፈጠር ሁኔታውን የሚከታተሉ ህብረተሰቦች ተናግረዋል። የአካባቢው ወጣቶችም ሁኔታውን በጥብቅ ዲሲፕሊን እና ለዲን የሚከፈለውን ማንኛውንም ዋጋ ሰላምን ከማስቀደም ጎን ለጎን አባቶች የሰሩትን እና ክፉና ደጉን አይተው እዚህ ያደረሱትን መስጅድና መድረሳ ባይታዋር እንዲሆኑ ታስቢ የሚሰራውን አደገኛ ወረራ በቀላሉ እንደማይመለከቱት በጥብቅ እየገለጹ በመሆኑ ነገሩን አሳሳቢ ያደርገዋል። SHARE  SHARE  SHARE ያድርጉ LIKE LIKE LIKE LIKE በማድረግ የእርስወን ድርሻ ለሌሎች በማዳረስ ይወጡ

  • без подписи

  • 21 июл.1 0071

    без подписи

  • 21 июл.1 0861

    без подписи

  • без подписи

  • 13 июл.1 30013

    እንደ አዲስ አበባ ለዑለማ ምክር ቤት ወደ 13 ገደማ ዑለማ ይመረጣል። በየወረዳችሁ ክትትል አድርጉ

  • 13 июл.1 3569

    💎 የዚህ ዘመን ታላቁ ፈተና ብዙዎች እንደሚያስቡት የብዥታ (የሹብሃቶች) መብዛት አይደለም፤ ይልቁንም እነሱን መልመድ እንጂ። ልብ ባጢልን መስማት በለመደና መቃወሙን በተወ ጊዜ ፣ ሚዛኑ ቀስ በቀስ መዛባት ይጀምራል። ለዚህ ነው የአንድ የአዝሀሪይ (የአዝሃር ምሁር) ተግባር ኢስላማዊ እውቀቶችን ከሐጠበቁ በፊት መንሃጁን (ትክክለኛውን መንገድ) መጠበቅ የሆነው። ልብን የተከበረውን ወሕይ ከፍ አድርጎ እንዲያይ ፣ አእምሮን ነገሮችን በጥሩ ሁኔታ እንዲያስተነትን፣ ነፍስንም እውቀትን የመቀበል ስነ-ምግባር እንዲኖራት አድርጎ ያንጻል ። እነዚህ ሦስቱ ከተስተካከሉ፣ ትልልቆቹ ብዥታዎች በፊታቸው ይሰባበራሉ። ምክንያቱም ኑር ወደ ልብ በገባ ጊዜ ጨለማ ሊቆይ አይችልምና።" መንቁል

  • 7 июл.1 55531

    ሱፊዮችና ትግሎቻቸው ============== 💎 በ1940ዎቹ እና በ1950ዎቹ ውስጥ ከመንግሥት ጋር የመጋጨት ባህሪ የነበረው የቲጃኒያ (Tijaniyyah) ጠሪቃ እንቅስቃሴ ጀመረ (ቱርክ ውስጥ ) ፤ በዚህም ቲጃኒዎች የ"ከማል አታቱርክ"ን ሐውልቶች ሰባበሩ። በ1950 ዓ.ም የሕግ ባለሙያ እና ነጋዴ የነበረው መሪያቸው " ሸይኽ ከማል ፒላቮግሉ" ተይዞ የአሥር ዓመት እስራት ተፈረደበት። ✅ በየካቲት 1954 ዓ.ም የከማሊስት ባለሥልጣናት በማርዲን አሥራ ሰባት የነቅሻባንዲያ ጠሪቃ ሸይኾችን አሰሩ። እንዲሁም በሰኔ 1950 ዓ.ም የሜቭሌቪ (Mevlevi) ጠሪቃ ሸይኽን ፣ እና በመጋቢት 1951 ዓ.ም የቃዲሪያ (Qadiriyya) ጠሪቃ ሸይኽን ለፍርድ ያቀረቡ ሲሆን፥ ከቤክታሺያ ጠሪቃ የተወሰኑ ሰዎችን አሰሩ ። https://t.me/sufiyahlesuna

  • 7 июн.2 213332

    ለስድብ ማይመች ፎቶ አህያ ውሻ በዚህ ሰሞን የወሃብያ አክቲቪስቶች እና የቀድሞውን ስርዐት ናፍቂዎች ያሉበት ሁኔታ ።!! ሀገራችንን ከሁለቱም እርብሻ ይታደጋት ቢራህምቲሂ ። ፓለቲካ አልወድም !!😅😅 ✍ዘ.ሐ

  • 4 июн.2 09329

    የሃጀ ማጠናቀቂያ መርሀ ግብር በኬክ ቆረሳ የወሀብያ ቢደዓ በክኖር ሰለሚሰራ ቢደዓ ቢደዓ አይሸትም ። እነሱ የሚሰሩት የትኛውም አይን ያወጣ ቢደዓ እና ከክርስቲያን ጋር መመሳሰል ጭራሽ እንደ ቢደዓም እንደ ተሸቡህም አይቆጠርም ።