seıd (official channel) 🕋🇪🇹
Статистика“ዕውቀትንና ዖለሞችን ወዳጅ!፥ የ’ነርሱ አገልጋይ መሆንን የምመኝ ደካማ #የአሏሕ ባሪያ ነኝ!” ሐሳብ መስጫ - @seidmuha https://www.tiktok.com/@habeshynegn ⊰ ♡ ⫹⫺ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ⊱ ࿙ ᴸⁱᵏᵉ ˢᵘᵖᵖᵒʳᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ࿚
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 7
- Всего постов
- 28
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 258
- 1/48двое суток
- 295
- 1/72трое суток
- 318
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
«የመልካም ስራ ልፋትና ድካም ሲወገድ ምንዳዋና አጅሯ ይቀራል ፤ ነገር ግን የወንጀል ለዛና ጥፍጥናው ሲያልቅ ቅጣቱና ንዳማው ይቀራል።»
Live stream finished (48 minutes)
ወደ ደረስ إلى الدرس
Live stream started
видео или голосовое, без подписи
#ና_እናክብር አትበለኝ ፥ መስለህ እንደ ረጂ ማን ችሎ ሊያከብረው ፥ እሱ ያከብራል እንጂ። ረቢዕ ላጀብ ደርቶ ፥ ኑሩ ሲያጋግለኝ እናክብር አይደልም ፥ ናማ እንክበር በለኝ። #ረቢዕ_መውሊድ 🥰
ዐሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱሏሕ ደርስ ቀጣይ ዛሬ አልተመቸኝም ከይቅርታ ጋር
የፍቅረዎን ባህር የለም ያለው ሸገር ማዕበል መለሳቸው ዐብደል ጀሊል ሳይቀር ፤ #የኔው_ነቢ 💚 #ረቢዕ_መውሊድ 🥰
سيدي يا رسول الله خذ بيدي ... يوم يأتي الناسُ بِالحُجَجِ
ነፍስህን የእውቀት መድረክ ላይ በመገኘትና መልካሙን በመስራት ጠብቃት ፤ አድናት 💙
ከነጋ ያልመሸው የኑሩ ማብረቅረቅ ስንቱ በርሱ ዳነ ከገሃነም መጥለቅ የኔኛው ሙስጦፋ 🍂 #ረቢዕ_መውሊድ 🥰
seıd (official channel) 🕋🇪🇹 pinned «ጀማዓው በtiktok መንደርም ብቅ ብያለሁ እስኪ እየገባችሁ የሚደረገውን ነገር አድርጉ በተረፈ እወዳችኋለሁ https://www.tiktok.com/@habeshynegn»
ይገርማል ማርገዟ እመቴ አሚናት ዓለሙን ጠቅላ ከእግር እስከ አናት #የኔኛው_ሰይዲ 🍂💚 #ረቢዕ_መውሊድ 🥰
የተወለዱለት እጂግ ጉድ ዘለቀ፥ ከደረቅ ሜዳ ላይ ውሃ ተንቧለቀ፥ ዑሉዩ ሱፍልዩ ኑር ተጥለቀለቀ...፤ #ረቢዕ_መውሊድ 🥰
ጀማዓው በtiktok መንደርም ብቅ ብያለሁ እስኪ እየገባችሁ የሚደረገውን ነገር አድርጉ በተረፈ እወዳችኋለሁ https://www.tiktok.com/@habeshynegn
Live stream finished (8 minutes)
ወደ ደረስ إلى الدرس
Live stream started
አልሐፊዝ ዐብዱረሕማን ኢብኑ ጀውዝይ [አሏሕ ይዘንላቸው] እንድህ አሉ ፡ “አሏሕ አንድን አማኝ ኸይርን ነገር ሲፈልግለት ምላሱን በነብያችን ﷺ ላይ ሶለዋት ማውረድን ያገራለታል፥ ያቀልለታል።” መልካም ጁመዐ ይሁንልን ይሁንላችሁ 😍 በውዱ ነብያችን ﷺ ሶለዋት ማውረድን አይዘንጉ! 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 | t.me/seidmuha