tgindex
🌏 የዓለሙ ጀንበር ﷺ 💚

🌏 የዓለሙ ጀንበር ﷺ 💚

Статистика

አንቱ የኔ ነቢ የዓለም ጨረቃ ማማር መዋብ ሁሉ አንቱላይ 💚 አበቃ💚

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
5
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 314
−1 за 2 дн.
Сутки
+1
+0,08%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
637
21 постов
Вовлечённость
48,5%
к подписчикам
Постов в день
0,7
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
245
1/48двое суток
280
1/72трое суток
302

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • እንዴት ነው ነሻጣው በረቢዑ ነቃ ነቃ እንበል ያጀመዓ ፏ ድምቅ ረቢዕ ረቢዕ እንበል

  • 💚የሀበሻ ቀዬ 3 |የሀበሻ ረቢዕ |ማዲህ ሙአዝ ሀቢብ||YeHabesha Qeye 3 ከፊት ያለው ማስታወቂያ ተቆርጧል Enjoy it 😊

  • ሸይኽ ኸይሬ አባ ዒዙ ሙሀመድ ሰላምዓለይኩም ነሽጡ የረቢዑ ሂላል ሊታይ ቀናት ቀርተዋልስ😍

  • ሲራጂዬ ያ ሙደሲሩ (ﷺ)💚

  • መሀመዳ - ፉአድ ሸምሱ | አዲስ መንዙማ 2018 / 2026 | Fuad Shemsu

  • 8 авг.445105

    ÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷÷ ና እናክብር አትበለኝ ፥ መስለህ እንደ ረጂ ማን ችሎ ሊያከብረው ፥ እሱ ያከብራል እንጂ። ረቢዕ ላጀብ ደርቶ ፥ ኑሩ ሲያጋግለኝ እናክብር አይደልም ፥ ናማ እንክበር በለኝ። ~~~~

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ✨አዲስ መንዙማ ጌታዬ እንዴት ነሁ መሀመድ አሚን(የሚያምረዉ)||የመዉሊድ መንዙማ

  • #ኸሚስ_አመሻሹ_ላይ! የወጋው አይድንም ጦሩ የሑብሁ! ነቢ ኢድሪስን ለጀነት ሲያጨው ሩሁን ሰልሎት ነው። የዒሳ ልቅናም የመጣው የሩሃኒያው ትንፋሽ ከእርሱ ቢመጣ ነው። የስሙ መወሳት በያዕቁብ ቢዘልቅ ነው በዩሱፍ ሽታ ዓይኑን አብርቶ የናፍቆት እሳት ልቡን ያሳረረው። ለውሑ ለሙሳ ከኑሩ ኑቅጣ ተቆንጥሮ ቢከተብለት ነው ዓይኑ የማዕና ዛቱን ዳብሶት "ኑቡዋዬ ቀርቶ፣ ተከታዩ በሆንኩ" ያሰኘው ፣ መልሶ መላልሶ "ሙስጦፋ ሙጅተባ" ያስባለው። ረቂቁ የነብዬ ፍቅር በአንቢያዎቹ የፈሰሰባቸው ጊዜ ነው፣ ኑቡዋውም የሚጫንባቸው ፣ በዚያው ቅፅበት ነው ፈተናውም የሚነባበረው። ከነቢ ተይዞ ነው የሚሰናሰሉት። ሙሐባቸው በሰይድ ሙሳ ላይ ጠንቶ ወዲህ ምስኪን ፣ ወዲህ ቁጡ ፣ አንዴ ለዘብተኛ ፣ አንዳንዴም አስረጋጭ አደረጋቸው። አላህም የሙሳን ታሪክ በቁርአን እየመላለሰ መንገሩ ይሄው ለነብያችን ያላቸው ፍቅር ማሳያ ነው። ከነቢ የተዋደደ ፣ የተወዳጀ ፣ አፍቅሮ የተንሰፈሰፈ ፣ በሸውቅ ጅራፍ የተኖጋ ዚክሩ አብሮ ከፍ ይላል። ጌትዬውም’ኮ "መወሳትህን ከፍ አደረግንልህ" ያላቸው ፣ ስማቸው ብቻ ሳይሆን የወዳጆቻቸውም ስም አብሮ ለመዘከሩ ነው። ወትሮውኑም ሰይዱና አደም ለጌታቸው ተናንሰው በማፈር ደጃፍ ቁመው "ጌታዬ ሆይ ሙሐመድ በአንተ ላይ ባለው ሐቅ እለምንሃለሁ ፣ ማረን" ብለው በነቢ ቢወሰሉ ነው የተወደዱ አባት መሆናቸው። አባት የልጁን መቃም አይቶ ፣ በልጁ መመካቱ እንደምን ያለ ስጦት ነው ያሰኛል። ደግ የወለደ ሰው ማ’ረጉን አያጣም በልልኝማ! ኸሊሉ ኢብራሂም በበረሐ ሜዳ የነቢን ከተማ ለአላህ ቢሰሩለት "ኸሊሌ" ሆንክ አላቸው። ለነቢ ፍቅር ቢንገበገቡ ልጃቸውን ከ‘ነሚስታቸው "እኔ እንኳን ባላገኘው እነርሱ ለእርሱ ፊዳ" ብለው በመካ በረሃ ፣ በሶፋ እና መርዋ መሀል አኖሯቸው። እንዲህ ነዋ በፍቅር መንደድ። ለአላህ ያደሩ ዓሪፍ "ሀጀራ በሶፋ እና መርዋ የሮጠችው ቀድሞውንም ውሃ እና መጠጥ ክጀላ አልነበረም ፣ ሰይዲ ጂብሪል የነቢን ድምፅ አዝሎ ቢያስተጋባ ጊዜና ምን ይሆን ድምፁ ያማረ ፣ የት ይሆን የማገኘው ብላ ነው" እያሉ ሲራውን አበሰሉት። የርሷን ደግ ፈለግ ተከትሎ ኸልቁ በዚያ ቦታ መባተሉንም ይህንኑ ክጀላ አመሰለላት። የነቢ ሙሐባ በየዘመኑ እየመረጠ አንዱን በለይላ ፣ ሲሻው በጦይባ ፣ ካሰኘውም በ"ሪሑ አስ-ሶባ" እያባበለ ይለበልበዋል። ጫልዩን በብእር ቃታ ተግትጎ አሻገራቸው። ብጤያቸውን ሙሐመድ አመዴን በዚያው በአምሳያው ሁሉን አስትቶ በመድሁ ጅራፍ ሌት ተቀን እያኖጋ ሰንበራቸውን በዓሩሰል ከማል ደባበሰላቸው ። ቀድሞ በሸኻቸው በዳኖቹ ሂዶ ፣ የዙህድ ቀስት ወርውሮ እየወዘወዘ ወስዷቸዋል። በየዘመኑ እንደመረጠ ለወቅቴም ወዳጁን መረጠ። በመሰለያዋ ሰልሎ ፍቅሩን አለበሳቸው። ለሁሉም አባት አድርጎ ውዱን ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስን ተወዳጃቸው "ቢታጂል ሙሐባ"። በውስጣቸው አዳፍነው በያዙት የመውደድ ረመጥ ሲለመጠጡ መክረማቸው መች ይዘነጋል?!ፊት ገና የሑቡ ጦር በመላ ጂስማቸው ተሰክቶባቸው ኑሮ አንከላወሳቸው። ብቸኛ ሱቅሱቅታ ሆነባቸው። ማዲሁ "የወጋው አይድንም ጦሩ የሁብሁ!" እንዳሉት ሆነ እጣቸው። ለነቢ ሲያረገርጉ አምሳያቸው አልታየም። መውሊድ ሲደግሱ ለነቢ መሃደር ተጨንቀው ነው። የአንቢያ ወራሽ ናቸው። የዒልሙ ፋና የፈሰሰው ፣ የተዋዱዑ ጅረት የወረደው ፣ የሃያዕ ምንጩ የፈለቀው ፣ የአባትነት ባህሩ የተዳፋው ከዚያው ከጦሩ ስንጥቃት ነው። እንዲያው የውስጣቸውን ለውስጣቸው ቀብረው ነቢ ነቢ እያሉ ለመሄዳቸው አያሌ ኪታቦቻቸው ይመስክሩ። የነቢን መንገድ እንዳላጠፋ ፣ ሁሉንም በአንድ ገመድ ገምጄው ልሂድ የሚለው እሳት ከእድሜያቸው ላይ ሃምሳውን አንድዶታል። ልጅነታቸውም ፣ እርጅናቸውም ለነቢ የሆኑ ሰው ናቸው። "እህሳ ለነቢ ምን አልቻልኩትም ከቶ?!" ያሉት ቃላቸው ምን ቢጠናባቸው ይሆን ያሰኛል። ሐረሙን መላልሰው በረገጡ ጊዜ ሁሉ ከወዳጃቸው መገናኘትን ተችረው ይጣፍጣሉ፤ ከማር ማምረቻው ተኸልቀው ያጠግባሉ፤ ከደህና ዝርያ ተሠርተው ያሳሳሉ። አኺሩ ላይ ግን አብሰክስኮ "ናልኝ ዑመሩ" አላቸው መሰል ነቢ "ረፊቀል አዕላ"ን እንደመረጡት እሳቸውም ያንኑ መረጡ። የወጋቸው የሙሐባ ጦር የልባቸውን የሸውቅ ፍም ቢቆሰቁሰው "አላህን ዑምር ሊጨምርልኝ ነው የምለምነው" ያሉትን አስትቶ "በቃኝ" አስባላቸው። አንካሴው የወጋው እንደዚህ ነው አካሄዱ። አንቺ የመዲና ነፋስ በቂብላዬ፣ በሑጃዬ፣ በዲኑ ምሰሶ፣ በእስልምናው ማገር፣ በኢማኑ ዋልታ፣ በደጉ ገበር በሐጂዬ ማረፊያ ላይ ዳዒም ንፈሺ! #ሶሉ_ዓለል_ሐቢብ! አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዲና ወመውላና ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም!💚💚💚

  • видео или голосовое, без подписи

  • https://t.me/sumalateracaracssery

  • ➾ዛሬ በአንዋር መስጂድ በዘቢዮቹ ማዲህ ሸይኽ አብዱልወሀብ የተቀራው የሙፍቲ ሀጂ ዑመር ኢድሪስ (ቀ.ሲ) ራምሳን ጨምሮ ብዙ መንዙማዎች ያካተተው 💚ፋኪሐቱል ሙሒቢን💚 የመንዙማ ኪታብ

  • #ያላንተ_እኔ ሁስኒ ሱልጣን አዲስ ነሺዳ Yalante Ene Husni sultan ||

  • 🍂 ○○ የሚያፀና የለም. . .ላንተ እንደማርገድ ፡ የሚያሰክን የለም. . .በሸውቅ እንደ መንደድ ጤነኝነትየለም. . .ላንተ እንደማበድ ! ○○ l ወዱድ ፡ ያ ወዱድ🌺🧡 l ..Ⓣ

  • 14 июл.1 149148

    💜 አንተ ቀጥ ብለህ እየሄድክ እስከሆነ ድረስ ምስልህ ለሌሎች ጠማማ ቢመስል እንኳን ግድ አይስጥህ ።

  • 10 июл.1 162222

    💜 ውዱ ነቢያችን ( ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ) ዓኢሻን ይወዱ ነበር ፣ አባቷን ይወዱ ነበር ፣ ኡሳማን ይወዱ ነበር ፣ ሁለቱ የልጅ ልጃቸውን ይወዱ ነበር ፣ ጣፋጭና ማርን ይወዱ ነበር ፣ ኡሁድ ተራራን ይወዱ ነበር ፣ አንሳሮችን ይወዱ ነበር... ሙእሚን የሆነ ሰው እነዚህን እና ሌሎች እርሳቸው የወደዱትን ከመውደድ ሊብቃቃ አይቻለውም ።

  • 8 июл.1 075114

    💜 ልብህን እና የሩህክን ዓፊያ የምትመልስበት እንዲህ አይነት ስብስብ ያስፈልግሃል ።

  • 💜 ሚስትህን ስለ 2 3 4 በአሽሙር መንገር ከፈለግክ አስቤዛ ስትገዛ ይሄን የኢንዶኔዢያ ሩዝ ይዘህ ግባ ። መልካም እድል 😊

  • 6 июл.867117

    💚 አቅቶን ድክም ሲለን በሰማይም ሆነ በምድር ምንም ነገር በማያቅተው እንታገዛለን ። ‎ ‎

🌏 የዓለሙ ጀንበር ﷺ 💚 — tgindex