tgindex
HUDA SOFT

𑁍HUDA SOFT𑁍 ሙስሊም የሆነ ሰው በዕለተ ዕለት ሕይወቱ ውስጥ የሚያስፈልጉትን ኢስላማዊ እውቀቱን ሊያዳብር የሚችልባቸውን ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያላቸው የሞባይል መተግበሪያዋችን የምናጋራበት ቻናል ነው።በአጠቃላይ ይህ ቻናል ቴክኖሎጂን በሃይማኖታዊ ተግባራቸው ውስጥ ለማካተት ለሚፈልጉ ጠቃሚ ግብአት ይሰጣል። ለሀሳብ አስተያየቶ በሚከተለው አድራሻችን ያግኙን፦ 𑁍 @hudasoftBot

Последний пост
16 июл.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
6 789
+2 за 2 дн.
Сутки
−3
−0,04%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
26 тыс
21 постов
Вовлечённость
383,3%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 21
Упоминаний
7
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 16 июл.3 3033943

    ​​ـ﷽ ⸦የሶላት መማሪያ አፕ⸧ ሶላት የዲናችን ምሰሶ፣ የውስጥ ሰላማችን መገኛና በቀጥተኛው መንገድ ላይ ለመፅናት ከአላህ የተሰጠን ታላቅ ስጦታ ነው። ይህንን ታላቅ አምልኮ ደግሞ ነቢያችን (ﷺ) ባስተማሩንና በተገበሩት መንገድ መፈፀም  ግዴታችን ነው። ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "አሰጋገዴን አይታችሁ ስገዱ…" (ቡኻሪ ዘግበውታል) ይህን ታላቅ መመሪያ በተግባር ለማዋልና የሶላት አፈጻጸማችንን ከነቢዩ (ﷺ) ሱና ጋር ፍጹም የተጣጣመ ለማድረግ የሚረዳ አጋዥ አፕ ይዘንላችሁ ቀርበናል! ይህ መተግበሪያ ሶላትን ገና ከጅማሬው (ከአስገዳጅ ቅድመ-ሁኔታዎችና ከውዱእ) ጀምሮ እስከ ማጠቃለያው (እስከ ዚክርና ዱዓዎች) ድረስ ያለውን ሙሉ ሂደት እጅግ በቀላልና ግልጽ በሆነ መንገድ ያስተምራል። ጀማሪም ይሁን የሶላት አፈጻጸሙን ይበልጥ ማስተካከል ለፈለገ አካል፣ ይህ አፕ ተስማሚ ነው። 𑁍 የአፑ ዋና ዋና ጠቃሚ ባህሪያት፦ ⌕ ደረጃ በደረጃ መመሪያ፡ እያንዳንዱን የሶላት እንቅስቃሴ (ሩኩዕ፣ ሱጁድ፣ ቂያም) ከትክክለኛ አቀማመጥ መግለጫዎች በምስል እና በድምፅ ከፅሁፍ ጋር ያብራራል። ⌕ የውዱእ አደራረግ ሥርዓት: ሶላት ከመጀመሩ በፊት የሚደረገውን የውዱእ አደራረግ በዝርዝር ያሳያል። ⌕ እያንዳንዱ ሂደት በነቢዩ (ﷺ) አስተማማኝ ሀዲሶች ላይ ተመስርቶ የተዘጋጀ ነው። ⌕ በየርዕሶቹ በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዋች እና መልሶቻቸው፣ በተጨማሪም የአጫጭር ሱራዋች ማብራሪያ። ⌕ ለማንበብ የሚስብ፣ ፈጣንና ቀለል ባለ ዲዛይን የተዋቀረ። 𑁍 ለምን "የሶላት መመሪያ" ያስፈልገናል? ሶላትን በትክክለኛው መልክ መስገድ የዱንያም የኣኺራም ስኬት መረጋገጫ ነው። ይህ አፕ በተለይ፦ 1. ሶላትን አዲስ ለጀመሩና ለሰለምቴዎች፣ 2. በሶላት ውስጥ የሚባሉ ዚክሮችንና ዱዓዎችን በደንብ ማጥናት ለሚፈልጉ፣ 3. የልጆቻቸውን ሶላት በሱና መሰረት ማረም ለሚሹ ወላጆች እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው። "ሶላታችንን ልክ እንደ ነቢያችን (ﷺ) አሰጋገድ በማሳመር የዱንያ ሰላምና የኣኺራ ስኬትን እንጎናጸፍ።" 📲 አሁኑኑ አውርደው ይጠቀሙበት! https://play.google.com/store/apps/details?id=com.salatguide.hudasoft.app አፑን ለሌሎችም በማጋራት (Share በማድረግ) የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ! ጀዛኩሙላሁ ኸይረን።

  • 9 июл.3 582673

    በአላህ ፍቃድ በቅርብ ቀን… @Hudasoft

  • 1 июл.10,1 тыс6510

    ማስታወሻ ለመያዝ

  • 30 июн.6 33168

    ደርሶቹ አልወርድ ላላችሁ ተስተካክሏል!

  • 30 июн.59,8 тыс64804

    «አህሉል አሠር» የሞባይል አፕልኬሽን ይህ መተግበሪያ የተለያዩ ኢስላማዊ ደርሶችን በደረጃና በስርዓት ለመማር እጅግ አመቺ ተደርጎ የተዘጋጀ ሲሆን፣ የሚከተሉትን ጠቃሚ ይዘቶች በአንድ ላይ አካቶ ይዟል፦ ዘርፈ-ብዙ የኪታብ ደርሶች፦ የዐቂዳ፣ የመንሀጅ፣ የሲራ፣ የአደብ፣ የሐዲሥ፣ የፊቅህ፣ የነሕው እና የሶርፍ ትምህርቶች። እያንዳንዱ የድምፅ ቅጂ (ኦዲዮ) ከኪታቡ ሶፍት ኮፒ (PDF) ጋር አብሮ የተያያዘ ነው። አፑን ለአጠቃቀም ልዩ እና ምቹ የሚያደርጉት ባህሪያት፦   • ደርሶችን ከጀማሪ ጀምሮ ደረጃ በደረጃ በቅደም-ተከተል የሚያስተምር።   • ትምህርቱን ሲጨርሱ ራሶን የሚፈሹበት ፈተናዎች ያሉት።   • በትምህርቱ መሃል አስፈላጊ ነጥቦችን በቀላሉ መፃፍ የሚያስችል ጥሩ ማስታወሻ መያዣ ያለው።   • የደርሶች ማውጫ በየዘርፉ በጥራት የተከፋፈለበት።   • የፈለጉትን ደርስ በቀላሉ መልሰው ለማግኘት ምልክት ማድረግ የሚያስችል።   • ከቅጅዎቹ መካከል የመረጡትን ለሌሎች ማጋራት (Share) የሚያስችል አማራጭ።   • አፑን ለአጠቃቀም አመቺ የሚያደርጉት ማስተካከያዎች ያሉት።   • ደርሱን አቋርጠው በሌላ ጊዜ ማዳመጥ ቢፈልጉ በትክክል ካቆሙበት ሰከንድ የሚጀምር። የአፕሊኬሽን አዘጋጅ፦ HUDASOFT https://t.me/hudasoft ይህ ስራችን የላቀው አላህን ፊት ብቻ ተፈልጎበት የተሰራ (የጠራ) ይሆን ዘንድ፤ በዚህ ስራ ላይ ለተባበሩትም ሆነ ይህንን ስራ ለሚያሰራጩት በሙሉ አላህ መልካም ስራችንን እንዲቀበለን እንማፀነዋለን። አፑን አሁኑኑ አውርደው ይጠቀሙበት፦ 🔗 የማውረጃ ሊንክ (Google Play Store)፦ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ahlulaser.hs.app

  • 27 мая7 4402615

    🌸 ዒድ ሙባረክ 🌼 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال كل عام وانتم بخير  🌙 عيد مبارك 🌙 𝓔𝓲𝓭 𝓶𝓾𝓫𝓪𝓻𝓮𝓴

  • 10 авг. 2025 г.31,5 тыс146180

    ​​ዒልም ፈላጊ አፕ 2.0.1 በዚህ update ᪥ ማስታወሻ መያዣ ᪥ ድምፅ ማፍጠኛ አካቷል ᪥ Bug Fix https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aj.islamic_online_learning

  • 9 июл. 2025 г.14,3 тыс8039из elmfelagi

    🌟 አስደሳች ዜና!🌟 በየትኛውም ጊዜ እና ከየትኛውም ቦታ የእስልምና ትምህርት ማግኘት እንዲችሉ የተሰራው፣ በቀላሉ ደርሶችን የሚያገኙበት ድረ-ገጻችን IlmFelagi.com ስራ ጀምሯል ! 🎉 📱 ከስልካችሁ፣ 💻 ኮምፒውተር፣ ወይም ከሌላ መሣሪያ በቀላሉ መጠቀም ትችላላችሁ። ይጎብኙ 👉 www.ilmfelagi.com

  • 22 мая 2025 г.15,6 тыс7434

    ከዚህ በፊት የተሰሩ አፖች በድጋሚ ከአሁን ጀምሮ ከፕለይስቶር መጫን ትችላላችሁ ———————————— 🔗ሊንክ https://play.google.com/store/apps/dev?id=4724292856353409051

  • 4 мая 2025 г.19,2 тыс5329

    видео или голосовое, без подписи

  • 25 окт. 2024 г.33,6 тыс269111

    ዒልም ፈላጊ አፕ v 1.0.1

  • 24 авг. 2024 г.46,5 тыс431

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 авг. 2024 г.45 тыс428

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 авг. 2024 г.43,4 тыс431

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 авг. 2024 г.40,1 тыс427

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 авг. 2024 г.46,4 тыс401450

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 авг. 2024 г.38,8 тыс218159

    https://t.me/hudasoft/169?single

  • HUDA SOFT pinned Deleted message

  • 8 авг. 2024 г.30,7 тыс121

    видео или голосовое, без подписи

  • 8 авг. 2024 г.24,8 тыс114

    видео или голосовое, без подписи

HUDA SOFT — tgindex