STEM with Murad 🇪🇹
СтатистикаWelcome to STEM with Murad! This is your one-stop destination for all things related to Science, Technology, Engineering, and Mathematics (STEM). I will share updates and insights from the exciting world of STEM. You'll also get a sneak peek into my works
- Последний пост
- 12:34
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 19
- Всего постов
- 62
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 787
- 1/48двое суток
- 2 047
- 1/72трое суток
- 2 207
Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
Developers are … savage af. 😂 Yesterday, Anthropic announced invisible watermarks for Claude-generated content... And in less than 24 hours, we already have an open-source project trying to remove them. The project targets things like hidden Unicode characters and metadata, and also explores rewriting techniques for statistical watermarks. The open-source arms race moves FAST. Source 🔗: github(DOT)com/guillaumemeyer/watermarks-remover Hope this helps ✅️😁
Nextjs Folder Structure 🔥 #nextjs #react
Grok 4.6 just dropped. I'll be reporting back :)
Follow human needs, not temporary trends.
ትምህርት ሚኒስቴር በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የ9ኛ እና የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ በነፃ ማስተማር ይፈልጋል። 🔔 ሙሉ የትምህርት ክፍያ ሽፋን እንዲሁም ነፃ የመኝታ እና የምግብ አገልግሎት በነፃ ትምህርት ዕድሉ ይሰጣል፡፡ 9ኛ ክፍል ብቻ የሚቀበሉ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ● አርባ ምንጭ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ● ድሬዳዋ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ● አሶሳ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ● ባህር ዳር ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት 9ኛ እና 10ኛ ክፍል የሚቀበሉ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ● ቡኢ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ● ጅግጅጋ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ● ጋምቤላ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ● ወሊሶ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ● ቦንጋ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ለ9ኛ ክፍል የመመዝገቢያ መስፈርቶች ● በ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና 85 እና በላይ አማካኝ ውጤት ያመጣ/ያመጣች ● በሂሳብ እና እንግሊዝኛ የትምህርት ዓይነቶች 80 እና በላይያመጣ/ያመጣች ● ጥሩ ስነ-ምግባር ያለው/ያላት ለ10ኛ ክፍል የመመዝገቢያ መስፈርቶች ● በ2017 ዓ.ም በ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና 70 እና በላይ አማካኝ ውጤት ያመጣ/ያመጣች ● በ9ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት 85 እና በላይ አማካኝ ውጤት ያመጣ/ያመጣች ● በሂሳብ እና እንግሊዝኛ የትምህርት ዓይነት 80 እና በላይ ያመጣ/ያመጣች ● ጥሩ ስነ-ምግባር ያለው/ያላት ኦንላይን ይመዝገቡ 👇 https://sbs.moe.gov.et/apply የመመዝገቢያ ጊዜ 👇 እስከ ነሐሴ 15/2018 E.C. ለፈተና የሚቀርቡ ተማሪዎች ዝርዝር እና የፈተና ጊዜ ወደፊት ይገለፃል፡፡ የመግቢያ ፈተናውን የሚያልፉ ተማሪዎች በሚደቡበት ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ለመማር ፈቃደኛ የሆኑ መሆን አለባቸው ተብሏል፡፡ Tikvah University
ሶፍትዌር ደቨሎፕመንት ከቅድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ጀምሮ ከሚሰጡ ሙያዎች መካከል ተካቷል።
Wooow This was highly unexpected!! Not only has Meta just released a new 30B open-source model... But zuck also announced that he will be releasing the weights for Muse Spark 1.2 which is one of the smartest models in the world! HUGE day for open source models and also proof that the industry is moving in the right direction.
видео или голосовое, без подписи
ኧረ¡ ዌብሳይት ላይ የምናውቃትን loading ወደ ኤአይ thinking ቀየራችኋት¿ https://lnkd.in/p/ekwdciZx
Competitive in C++ 🧑💻
Or you can upload all your files to "saved messages", you will have all the uploaded files in your account as long as your remember your account password
Java Full Introduction
እንደ? ትንሽ አላበዛውም ወይ ወገን¿ https://lnkd.in/p/efxAaxxD
እናንተም ተሳተፉና ተበሉ! አካውንታቸው ላይ የቀረው 59 ብር ብቻ ነው! በኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ውስጥ ከ20 ዓመት በላይ ያገለገሉት ረዳት ኢንስፔክተር አንድነት ሽመልስ እና ቤተሰቦቻቸው፣ በዘመናዊ የዲጂታል ቀማኞች ወጥመድ ውስጥ ወድቀው ከ1.3 ሚሊየን ብር በላይ ተዘርፈዋል። ጉዳዩ የተጀመረው «ቤት ቁጭ ብሎ በወር ከ70 ሺህ እስከ 100 ሺህ ብር መሥራት ይቻላል» በሚል ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በሚወጣ አታላይ ማስታወቂያ ነው። የቤት እመቤት የሆነችው ባለቤታቸው ነገሩን አምና አፕሊኬሽኑን ስትሞክረው፤ ወደ ቴሌግራም እና ዋትስአፕ ግሩፖች በመግባት «አሊባባ ኦንላይን ንግድ» በሚባል አደገኛ መዋቅር ውስጥ ትገባለች። አጭበርባሪዎቹ ሰዎችን ለማጥመድ የተካኑ ስለሆኑ፣ እምነት ለማግኘት ሲሉ በመጀመሪያ 800 ብር ልከው 1,500 ብር ይመልሱላቸዋል። ቤተሰቡም «ነገሩ እውነት ነው» ብሎ እንዲያምን ያደርጉታል።ከዚህ በኋላ ነው እንግዲህ ትክክለኛው ሰቆቃ የሚጀምረው። የገንዘቡ መጠን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ሲመጣ፣ የራሳቸውን ቁጠባ ጨምሮ ከውጭ ሀገር ከምትኖር የባለቤታቸው እህት ጭምር 600,000 ብር ተበድረው ገቢ ያደርጋሉ። አጭበርባሪዎቹ ጨካኝነታቸውን አሳይተው «አንደኛ ደረጃ ነጋዴ ስለሆናችሁ ከፍተኛ ግብር መክፈል አለባችሁ» በማለት ተጨማሪ ገንዘብ እንዲያስገቡ አድርገው በድምሩ 1.3 ሚሊየን ብር እንዲዘረፉ አድርገዋቸዋል። በሐሰተኛው መተግበሪያ ላይ 3 ሚሊየን ብር አትርፈዋል ተብሎ ይታይባቸውም ነበር፤ ነገር ግን ገንዘቡን ማውጣት ሳይችሉ ቀርተው አካውንታቸው ላይ የቀረው 59 ብር ብቻ ነው! ይህ ሁሉ አሰቃቂ ድርጊት ሲፈጸም ረዳት ኢንስፔክተር አንድነት በሥራ ስምሪት (ፊልድ) ላይ ነበሩ። የገንዘቡን መበላት ስትሰማ የባለቤታቸው ልብ ድንጋጤን መቋቋም አቅቶት ዛሬ ላይ በጽኑ ታማ በጸበል ቦታ መንፈሳዊ ሕክምና እየተደረገላት ይገኛል። የዕድሜ ልክ ድካማቸው በአንድ ቀን ባዕድ ኃይል መናጋቱ ከፍተኛ ሐዘን ውስጥ ከቷቸዋል። የማለዳ ቤተሰቦች ሆይ! ዛሬ ሶሻል ሚዲያ ላይ «ቀላል ገንዘብ፣ ያለ ሥራ ብዙሀብት» የሚሉ ማስታወቂያዎች በዝተዋል። ከዚህ በፊት ብዙዎችን አጥምደዋል፤ አሁንም እየጨረሱ ነው። እባካችሁ ይህንን መሬት ላይ ያለውን እውነታ ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት (በማካፈል) ሕብረተሰቡ ከዚህ መሰል የዲጂታል ቀማኞች ራሱን እንዲጠብቅ ግንዛቤ እንፍጠር። የተሰበረውን ቤተሰብ ፈጣሪ ያጽናናቸው! ማለዳ