tgindex
Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

Статистика

ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] 3) ከታማኝ ዑለማዎችና 4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። √ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ። √ አላማዬ በቻልኩት አቅም ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው። ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ @MuradTadesseBot ላይ አስፍሩት። ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ። ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!

Последний пост
15:37
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
39
Всего постов
71
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
117 794
−7 за 3 дн.
Сутки
−35
−0,03%
Неделя
—
 
Месяц
—
 
Просмотров на пост
18,4 тыс
40 постов
Вовлечённость
15,6%
к подписчикам
Постов в день
5,6
всогО 71
УпОПинаниК
58
канаНОв
Охват размещения
по 11 постам
1/24сутки в ленте
20 188
1/48двое суток
22 703
1/72трое суток
24 485

Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.

Посты

  • 15:375 381566

    видоО иНи гОНОсОвОо, йоС пОдписи

  • 15 авг.12,9 тыс23528

    видоО иНи гОНОсОвОо, йоС пОдписи

  • 15 авг.12,4 тыс251

    видоО иНи гОНОсОвОо, йоС пОдписи

  • 14 авг.14,8 тыс802иС MizanTvOfficial

    የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ③②⑥④]👌 #ቁርኣን

  • 14 авг.14,2 тыс1617
  • 14 авг.16,1 тыс21783

    ስለ አዲሱ የ1 ዓመት የዑምራ ቪዛ እውነታው‼ ============================= (ከዛድ ቱር & ትራቭል የተሰጠ ማብራሪያ) || ✍️ እንደሚታወቀው የሳዑዲ ዓረቢያ የሐጅ እና ዑምራ ሚኒስቴር ከሐምሌ 13/2018 E.C. (July 20, 2026) ጀምሮ አዲስ የዑምራ ቪዛ ህግ በይፋ ሥራ ላይ አውሏል። በዚህም መሠረት በ13ኛው ዙር (ከሐምሌ 23 እስከ ነሐሴ 03) የተጓዙ ተጓዦቻችን ያወረድንላቸው ቪዛ የ1 ዓመት ቪዛ ነበር። ⚠️ ትክክለኛው እውነታ እና ህዝቡ ሊያውቀው የሚገባው ማብራሪያ፦ ✅ አንዳንድ ኤጀንሲዎች “እኛ የምንሰጠው የ1 ዓመት ቪዛ ስለሆነ ዋጋው ይጨምራል” ወይም “ልዩ የ1 ዓመት ቪዛ አዘጋጅተናል” በማለት ተጓዦችን ሲያደናግሩ ይስተዋላል። ▫️ እውነታው ግን ይህ ነው፦ ይህ የ1 ዓመት የዑምራ ቪዛ የሳዑዲ መንግሥት በሲስተም ደረጃ ለሁሉም ተጓዦች በይፋ የደነገገው አዲስ አሰራር እንጂ፣ የትኛውም የጉዞ ወኪል (ኤጀንሲ) በራሱ ጥረት የሚያስጀምረው ወይም የሚቀይረው ልዩ ቪዛ አይደለም! በአሁኑ ሰዓት የሚወጡ የዑምራ ቪዛዎች በሙሉ በሳዑዲ ህግ መሠረት የ1 ዓመት ቪዛ ናቸው። የተለመደውን የ3 ወሩን እናውርድ ቢሉ ራሱ አይችሉም። By default ቫሊዲቲው 1 አመት ነው። ከታች ያያዝነውን የኡስታዝ ሳሊምን የባለፈ ቪዛ ተመልከቱት። 💎 በዚህ ከተስማማን አዲሱ የ1 ዓመት የዑምራ ቪዛ እንዴት ይሠራል? እስከዛሬ የ1 አመት ሲባል ደጋግሞ ለቪዛ ተብሎ ያለ ምንም ተጨማሪ ክፍያ መግባትና መውጣት የሚቻልበት multiple entry ነው ወይንስ የሚለይ ነገር አለው? እውነታው፦ 1️⃣  የቪዛው ቆይታ (Validity)፦ ቪዛው ከተቆረጠበት ቀን ጀምሮ ለ365 ቀናት (ለ1 ሙሉ ዓመት) ያገለግላል። 2️⃣ ተደጋግሞ መግባት (Multiple-Entry)፦ በዓመቱ ውስጥ ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ በተደጋጋሚ መግባት እና መውጣት ይቻላል። 3️⃣ የመቆያ ጊዜ (Duration of Stay)፦ በነዚህ 365 ቀናት ውስጥ አጠቃላይ በሳዑዲ የሚያሳልፉት ድምር ጊዜ ከ90 ቀናት (3 ወራት) መብለጥ የለበትም። (ለምሳሌ፦ ለመጀመሪያ ጉዟችሁ 30 ቀን ብትቆዩ፣ በቀሪው የዓመቱ ጊዜያት ውስጥ የቀሩትን 60 ቀናት ተከፋፍለው መጠቀም ትችላላችሁ)። ከፈለጋችሁ በ1 ጉዛችሁ 10 ቀናት ብቻ ከሆነ የምትቆዩት፤ 9 ጊዜ መመላለስ ትችላላችሁ። 9*10= 90። 4️⃣ ነገር ግን ለቀጣይ ጉዞዎች የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎች፦ ➡️ በቪዛው ድጋሚ ለመጓዝ ስትፈልጉ፣ ከመጓዛችሁ በፊት በNusuk (ኑሱክ) ፕላትፎርም (መጀመሪያ ባወጣላችሁ ኤጀንት) በኩል የአገልግሎት ፓኬጅ መግዛት አለባችሁ። ➡️በNusuk መተግበሪያ በኩል የዑምራ ፈቃድ (Permit) ማውጣት ግዴታ ነው። ይህ እስከዛሬ ከተለመደው የ1 አመት ቪዛ የሚለየው ነጥብ ነው። ይህ የአገልግሎት ፓኬጅ ደግሞ አሁን ላይ ክፍያው 5000 ሪያል አካባቢ ነው። በኢትዮ ሲመነዘር፤ ለ1 ሙሉ ፓኬጅ ከሚከፈለው ይበልጣል። ምናልባት ቀስ በቀስ ሥራው ሲለመደው ሳዑዲዎች ይህን ዋጋ ካላሻሻሉት በስተቀር፤ አሁን ባለው ተጨባጭ የ1 አመት መሆኑ በ1 ጉዞ 3 ወር ሙሉ ለሚቆይ እንጂ ለሚመላለስ ፋይዳ የለውም ማለት ይቻላል። 5️⃣  ይህ ቪዛ በሐጅ ወቅት (ከዙልቂዕዳ 1 እስከ ዙልሒጃ 13) አገልግሎት አይሰጥም፤ ለሐጅ መግቢያነትም አይሆንም። 🔸 እኛ ሁልጊዜም ለደንበኞቻችን ግልጽ፣ ታማኝ እና ከማንኛውም የተሳሳተ ማስታወቂያ (Fake Marketing) የጸዳ አገልግሎት መስጠትን መርሃችን ነው። የዑምራ ጉዟችሁን በዘመናዊ፣ አስተማማኝ እና ምቹ በሆነ መልኩ ለማካሄድ እና በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሠረተ አገልግሎት ለማግኘት በራችን ክፍት ነው! አግኙን፦ 📞 ስልክ ቁጥር፦ 0985222666/0986111333 📱 ቴሌግራም/ዋትስአፕ፦ @ZadTravel 🌐 www.zadtravelagency.com 🔸 umrah@zadtravelagency.com

  • 14 авг.17,2 тыс31194

    ስሜትን መከተል ቀላል ነው። ከመቼ ጀምሮ ነው ጭፈራ ዒባዳህ የሆነው⁉️

  • 14 авг.15,4 тыс524

    ከነሐሴ 14–24 ያለን 14ኛ ዙር የዑምራ ፓኬጃችን ምዝገባ ነገ ቅዳሜ ከጠዋት ይጠናቀቃል። ፓስፖርትና ሌሎች መስፈርቶችን ያሟላችሁ፤ ፈጥናችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ። ከነገ በኋላ አናስተናግድም። በቴሌግራም፦ @ZadTravel   - 📱 በዋትስአፕ፦ 0986111333 ቀጣይ በነሐሴ 28 እና መስከረም 7 ላይ ነው ያለን። በነገራችን ላይ ከነሐሴ 28–መስከረም 03 ያለው ብዙ ሰው ስለሚፈልገው የመጀመሪያው ዙር ምዝገባ ገና ከወዲሁ ተጠናቋል። ከመስከረም 7–17 ያለውም ምዝገባ እንደቀጠለ ነው።

  • 14 авг.1 500иС ZadTravelAgencyудалён 14 авг.

    ከነሐሴ 14–24 ያለን 14ኛ ዙር የዑምራ ፓኬጃችን ምዝገባ ነገ ቅዳሜ ከጠዋት ይጠናቀቃል። ፓስፖርትና ሌሎች መስፈርቶችን ያሟላችሁ፤ ፈጥናችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ። ከነገ በኋላ አናስተናግድም። በቴሌግራም፦ @ZadTravel   - 📱 በዋትስአፕ፦ 0986111333 ቀጣይ በነሐሴ 18 እና መስከረም 7 ነው ያለን። በነገራችን ላይ ከነሐሴ 28–መስከረም 03 ያለው ብዙ ሰው ስለሚፈልገው የመጀመሪያው ዙር ምዝገባ ገና ከወዲሁ ተጠናቋል።

  • 14 авг.18,2 тыс49

    видоО иНи гОНОсОвОо, йоС пОдписи

  • 14 авг.17,9 тыс5942

    የጁሙዓህ ኹጥባህ (ስለ መውሊድ) በሸይኽ ዐብዱስ'ሰላም አንዋር

  • 14 авг.17,9 тыс5512
  • 14 авг.19 тыс10727

    🔈 የጁሙዓ ኹጥባህ 📖ርዕስ፦ መሠረት የሌለው ቢድዓህ! ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📍ቦታ፦ወራቤ ከተማ 🌇መስጅድ፦ዑመር መስጅድ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🎙 በኡስታዝ ሙከሚል ከማል

  • 14 авг.18,1 тыс844

    ጁሙዓን የት ሃገር፣ የት መስጅድ ሰገዳችሁ? ኹጥባው ስለምን ነበር? ለሌሎችም እንዲጠቅም ከሰማችሁት ውስጥ የኹጥባውን ጭብጥ በአጭር አስፍሩት።

  • 14 авг.19,7 тыс684иС MizanTvOfficial

    የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ③②⑥③]👌 #ቁርኣን

  • 13 авг.20,1 тыс906иС MizanTvOfficial

    የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ③②⑥②]👌 #ቁርኣን

  • 13 авг.21,6 тыс31842

    سلامٌ على مدينةٍ أضاءت بنور الحبيب ﷺ،🌙 وسلامٌ على كل قلبٍ اشتاق إليها. 🤍

  • 13 авг.21,9 тыс20922

    ቆይ ምን ባጠፋን ነው ዛዶች እንዲህ በዚህ መልኩ የምንወቀሰው¿ ይህ ወንድማችን ከ13ኛ ዙር ተጓዦቻችን መካከል አንዱ ነው። በሉ! ወቀሳውን ሳትሰሙት ጉዟችሁን ከኛ ጋር አድርጉ። እውነት ነው፣ ክፍተት አይጠፋም። ግን ፈሊላሂል ሐምድ ለማስተካከል እስከ ጥግ ድረስ ነው ጥረታችን‼ ▫️ የአላህን ቤት ለመዘየር ለምትፈልጉ በሙሉ፤ የዛድ የጉዞ ኤጀንሲ ቀጣይ የጉዞ ፓኬጆችን ምዝገባ ለውስን ቦታዎች ክፍት አድርጓል። የበረራ ቀኖቻችን (Rounds)፦   - 🛫 14ኛ ዙር፦ ከነሐሴ 14 – 24 (August 20-30)   - 🛫 15ኛ ዙር፦ ከነሐሴ 28 – መስከረም 03 (September 03-13)   - 🛫 16ኛ ዙር፦ ከመስከረም 07 – 17 (September 17-27) 💎 የፓኬጅ ዓይነቶችና ዋጋዎች፦   ▫️ መደበኛ ፓኬጅ (Standard)፦ ሙሉ ፓኬጅ 150,000 ብር ብቻ! (7 ቀን መካ፣ 3 ቀን መዲና - በድምሩ 10 ቀናት)       ▫️ ቪአይፒ ፓኬጅ (VIP)፦ 177,500 ብር (ተመሳሳይ ሆቴል ሆኖ ለ2 ቤተሰቦች ወይም ለባለ ትዳሮች ለብቻ የተዘጋጀ) ▫️  VVIP፦ 220 ሺህ ብር (ለሐረም በጣም ቅርብ የሆኑ ሆቴሎች ለቤተሰብ የተዘጋጀ) ▫️ VVIP Premium፦ 285 ሺህ ብር (ለሐረም በጣም ቅርብ የሆኑ ሆቴሎች፣ ለባለ ትዳሮች የተዘጋጀ) የፓኬጃችን አገልግሎቶች፦ 1️⃣  የደርሶ መልስ ትኬት እና ቪዛ 2️⃣  ለሁለቱም ሐረሞች ቅርብና ጥራት ያላቸው ሆቴሎች  (መዲና፦ ዲያረ ጦይባና ዲያረል ሐቢብ ሆቴል / መካ፦ አብራጀ ተይሲር) Map location: https://zadtravelagency.com/emergency-address     3️⃣ ሙሉ የትራንስፖርት ወጪና የታሪካዊ ቦታዎች ዚያራ (ጉብኝት) 4️⃣ ልምድ ያላቸው አስጎብኚዎችና ከጉዞ በፊት የዑምራ አደራረግ ስልጠና ⚠️ ማሳሰቢያ፦ ባለፈው ዙር እንደተከሰተው ቦታው ከሞላ በኋላ ተጨማሪ ምዝገባ የማናደርግ መሆኑን በታላቅ አክብሮት እናሳስባለን። 📞 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ፦   - 💬 በቴሌግራም፦ @ZadTravel   - 📱 በዋትስአፕ፦ 0986111333   - 📞 በስልክ መስመር፦ 0985222666   - 🌐 የቴሌግራም ቻናላችን፦ t.me/ZadTravelAgency   - 🌎 ድረ-ገጽ፦ www.zadtravelagency.com

  • 13 авг.23,6 тыс70721

    ወንድማችን ዑመር ከ1 ቀን በፊት «ጥራኝ፣ ሚስጥሬን ልንገርህ። ሚስጥረኛዬ ያ አላህ!» ብሎ ለቆ ነበር። አላህ ትናንት በአንድ ወንድማችን ሰበብ የዑምራው ወጪው ተሸፍኖለታል። አላህም በርግጥ የተበዳይን ዱዓእ ሰሚ ነውና ሳይውል ሳያደር ትልቁን ሰበብ ለገሰው። ኢንሻ አላህ ዑመርን በቅርቡ በተከበረው በአላህ ቤት የምናየው ይሆናል።

  • 13 авг.22,5 тыс535

    የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ③②⑥①]👌 #ቁርኣን