IBNU NEKIR (ኢብኑ ነኪር)
Статистикаقل عن أخيك" لا أدري لعله خير مني" فلا تقل كما قال إبليس"أنا خير منه" #أبو_عبد_الله_نبيل_الكريري
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 12
- Всего постов
- 41
- Тип
- открытый
- Язык
- арабский
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 184
- 1/48двое суток
- 210
- 1/72трое суток
- 227
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ከዚህ ቪዲዮ ስር ምንም ነገር መፃፍ አልፈልግም። ዝም ብላችሁ አዳምጡት! #أبو_عبد_الله_نبيل_الكريري 🌐https://t.me/ibnunekir
🎊 BREAKING NEWS 🎊 🎉 ለቁርኣን ትምህርት ፈላጊዎች (ለ1 አመት) 💡ኢብኑል ጀዘሪይ የቁርኣን ትምህርት ማዕከል ለ2019 ዓ·ል (1448 ሂጅሪ) የርቀት የቁርኣን ትምህርት ለሚፈልጉ ፕሮግራም አዘጋጅቷል። 📍የፕሮግራሙ ይዘቶች📍 📚 ቁርኣን ነዘር ከተጅዊድ ልምምድ ጋራ 📚 ቁርኣን ሒፍዝ ከተጅዊድ ተጥቢቅ ጋራ 📚 የተጀዊድ ትምህርት (Theory & Practice) 📚 የተጅዊድ ኪታብ (የተመረጡ ወሳኝ መትኖች) 📚 የዐቂዳ ፣ የፊቅህ እና የነሕው ኪታቦች በየደረጃው 📍 የፕሮግራሙ ጊዜ📍 📆 ከመስከረም 2019 ጀምሮ ለ1 አመት 📍አመቱ ሲያበቃ📍 📜 ቁርኣንን በሒፍዝ ያጠናቀቀ ሰው በአካል ተፈትኖ ሸሃዳ (certificate) ይወስዳል። 📜 ቁርኣንን በነዘር ያጠናቀቀ ሰው ወደ ቀጣይ ክፍል ተሸጋግሮ ሒፍዝ ይጀምራል። 📜 የተጅዊድ ብቃት ያገኘ ሰው የማረጋገጫ ሸሃዳ (Training certificate) ይወስዳል። 📜 የተጅዊድና ሌሎች ኪታቦችን ያጠናቀቀ ሰው ማረጋገጫ ይወስዳል። 🌐 ለበለጠ መረጃ እና ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ!👇👇👇 https://t.me/+Dkx5ufKoJXYzODY0 https://t.me/+Dkx5ufKoJXYzODY0 🔸 IBNUL JEZERIY QUR'AN CENTER 🔸ኢብኑል ጀዘሪይ የቁርኣን ትምህርት ማዕከል
без подписи
без подписи
መውደዳችንን በተግባር እናሳይ፤ ሲራቸውን እንማር! አንድ ሰው ነብዩን (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እወዳለሁ ካለ፣ የመውደዱ ትልቁ መገለጫ የሳቸውን ፈለግ (ሱና) መከተል ነው። ሱናቸውን ለመከተል ደግሞ መጀመሪያ ታሪካቸውን (ሲራቸውን) ጠንቅቆ ማወቅ ግድ ይላል። ዛሬ ላይ ትልቁ ክፍተታችን ይህ ነው። ከልጆቻችን ጋር ቁጭ ብለን ስለ ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ታሪክ የምናወራበት ጊዜ አለን? ልጆቻችን የነብዩን ማንነት፣ የልጅነት ጊዜያቸውን፣ እንዴት ዳዕዋ እንዳደረጉ፣ ከአላህ መንገድ ላይ ምን ዓይነት መከራ እንደገጠማቸው፣ ለድሆችና ለደካሞች የነበራቸውን እዝነት... ያውቃሉ? መውደድ ማለት "እወዳለሁ" ብሎ መዘመር ብቻ አይደለም። የተነፈሱትን መተንፈስ፣ የሰሩትን መስራት፣ የከለከሉትን መራቅ ነው። ሲራቸውን እናንብብ፣ ለቤተሰባችንም እናስተምር። በዱንያም በአኼራም የምንድነው የሳቸውን መንገድ ስንከተል ብቻ ነው! لقد كان لكم في رسول الله أسوة حسنة (በአላህ መልክተኛ ውስጥ ለእናንተ መልካም አርአያ አልላችሁ) #ሲራ #ሱና #ቤተሰብ #ኢስላማዊ_ትምህርት #ሙስሊም °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500] በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን 📱Facebook 📱Youtube 📱Telegram °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ
ከቀላል ማብራሪያ (ታዕሊቅ) እስከ ጥልቅ የዓረፍተ ነገር ትንተና (ኢዕራብ) የተካተተበት ድንቅ ፕሮግራም! የአረብኛ ቋንቋ መሰረት ከሆኑት ትላልቅ ኪታቦች አንዱ በሆነው "አል-አጁሩሚያ" ላይ የተመረኮዘውን ይህንን የትምህርት ፕሮግራም በሸይኽ ሙሐመድ አሚን አደም አቅራቢነት በመከታተል የቋንቋውን ጣዕም ይቋደሱ፤ ግንዛቤዎን ያስፉ! 📺 ዛሬ ምሽት 1 ሰዓት በዳዕዋ ቲቪ YouTube ቻናል ይጠብቁን! °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° 📡 Nilesat Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500] በተለያዩየሶሻል ሚድያ አማርጮች ይከተተሉን 📱Facebook 📱Youtube 📱Telegram °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ©ዳዕዋ ቲቪ ጉዞ ስንቅን ይዞ
📖 ስራ እየሰሩ ቁርኣን ማዳመጥ ይቻላል? 🎙 ሸይኽ ሷሊሕ አል'ፈውዛን #أبو_عبد_الله_نبيل_الكريري 🌐https://t.me/ibnunekir
ወይኔ ሀገሬ!😭😂 ወደው አይስቁ …አለች አስናቁ¡😆 አንዳንዴ ችግር ለአንዳንድ ሰዎች አሪፍ የስራ እድል ይፈጥራል።😁 አሪፍ ስራ ነው መሰለኝ ያመላከትኳችሁ¡ የPromotion ላስከፍላችሁ እንዴ¿🤔😂 #أبو_عبد_الله_نبيل_الكريري 🌐https://t.me/ibnunekir
https://t.me/MuradTadesse/49831
ወዳጅ አያምጽም‼ ማጨብጨብ የሴት መገለጫ ነው።
متى تتعين الاستعاذة والبسملة | الشيخ أيمن سويد
👆እንዲህ አይነቱን ስጦታ አላህ የሻለት ሰው እድለኛ ነው!👌 ፨ በአንፃሩ ደግሞ ከጓደኝነቱ ያተረፍከው ከአላህ መራቅንና ውድቀትን ፤ አንተ ላይ የሚታየው ሸር ነገር ብቻ መሆኑን ከፊቱ የምታነብበትም ሰው አይጠፋም። ላዩ ጓደኛ ቢባልም አንተ ግን ስም ታጣለታለህ! አላህ መልካም አድርጎን ከመልካሞቹም ይግጠመን!🤲 #أبو_عبد_الله_نبيل_الكريري 🌐https://t.me/ibnunekir
ኡስታዝ ሳዳት 😁 ነጭ ነጯን ቁጭ…😂 ለ30 አመት…!🤭😂 #أبو_عبد_الله_نبيل_الكريري 🌐https://t.me/ibnunekir
без подписи
🦠 ከባድ በሽታ! 🤲 አላህ ይጠብቀን! የሸይኽ ኢልያስን መልዕክት ከልባችን እናዳምጠው! #أبو_عبد_الله_نبيل_الكريري 🌐https://t.me/ibnunekir
💡 የሰው እዳ አደገኝነት 🎤 ሸይኽ ኢልያስ አህመድ #ከፊቅህ (የአቢ ሹጃዕ) ትምህርት የተወሰደ ================ ነሲሓ ቲቪ ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!
ልጆችን ፈታ አድርጋችሁ፣ እያሳሳቃችሁ፣ ሳታጨናንቁና ከልክ ያለፈ የማይጠቅም ግርፋት ሳትገርፉ ቂርኣት አስቀሯቸው። ቂርኣቱን በሚወዱት መልኩ!
ፈገግ የሚያሰኝ አጋጣሚ!😂 ሳዑዲ ውስጥ ነው። የኩዌት ሀገር ዜጎች ሳዑዲ ውስጥ ሆቴል ይይዛሉ። በጊዜው አካባቢያቸው ላይ መስጂድ ስላልነበረ ሆቴሉ ውስጥ በጀማዓህ ለመስገድ ይገደዳሉ። ሆቴሉ ሰው በዝቶበት ስለ ነበር መስገጃ ቦታ ያንሳቸዋል። የሆቴሉ መግቢያ (G floor) ሰፋ ስለሚል እዚያ ለመስገድ ይወስናሉ። ለመስገጃ እንዲሆን ቦታ ሲያመቻቹ አጋጣሚ የሆቴሉ ሊፍት በቂብላ አቅጣጫ ሆኖ ያገኙታል። አንድ ሶፍ ለማግኘት ብለው ሊፍቱን እንደ ሚሕራብ (የኢማም መቆሚያ) አድርገው ይጠቀሙት ጀመር። የሊፍቱ በር እንዳይዘጋ በእንጨት ነገር አስደግፈው ያቆዩታል። በዚህ መልኩ ኢማሙ ሊፍት ውስጥ ሆኖ እያሰገዳቸው አንድ የተንቀለቀለ ህፃን ልጅ በሶላት መሀል ይመጣና ኢማሙም ተከታዮቹም ሱጁድ ላይ ባሉበት እንጨቱን አነሳው።😁 የሊፍቱ በር ወዲያው ተዘጋ።😳🙆♂😂 አጋጣሚ ሊፍቱ በሰዓቱ 15ተኛ ፎቅ ላይ ይፈለግ ነበር። ኢማሙ ሱጁድ ላይ ባለበት ተከታዮቹን ጥሏቸው ወደ 15ተኛ ፎቅ በረረ።😂 (ሸይኽየው ወደ ሰማይ ወጣ ብለው ነው የገለፁት።)😂 ኢማሙ ከሱጁድ ሲነሳ እራሱን ያገኘው 15ተኛው ፎቅ ላይ ነበር።😂 ================ ፨ እዚህ ጋር የምንወስደው የፊቅህ ነጥብ አለ። ሶላታቸው ትክክል ነው ወይስ መድገም አለባቸው? ሰዎቹ እራሳቸው የገጠማቸውን ጉዳይ ተናግረው ስለ ሶላታቸው ሲጠይቁ ዑለሞች ሶላቱ ትክክል መሆኑን ነግረዋቸዋል። ኢማሙም እራሱ ቶሎ ተመልሶ ፣ ኢማምነቱን ማቋረጡን ሳይነይት ካሰገዳቸው ሶላታቸው ትክክል ይሆናል ተብለዋል። ፨ ድንገት መሰል ነገር ቢያጋጥመን ይህን ማወቁ ይጠቅመናል። #أبو_عبد_الله_نبيل_الكريري 🌐https://t.me/ibnunekir
🎙 ኡስታዝ ባህሩ ዑመር 📚 ሲራ 📎 ክፍል 1️⃣4️⃣
🎙 ኡስታዝ ባህሩ ዑመር 📚 ሲራ 📎 ክፍል 1️⃣3️⃣