አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani
Статистикаቻናሉን ጆይን በሉና ተከታተሉ ። ጥርት ባለው ሰማይ ላይ _ _ሙሉ ጨረቃ እየበራ እይታህን እክል ገጥሞት _ _አይንህ ስራውን ባይሰራ "ጨረቃ የለም"እያልክ _ _ በከንቱ አትገላገል አለም እያየው ነውና_ _ እውነቱን ካዩ ተቀበል {[ኢብኑ munewor ]} ለአስተያት 👉 @Abdurhimsane_bot
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 15
- 1/48двое суток
- 17
- 1/72трое суток
- 18
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ኩራት የኢልም ጠንቅ ነው ፣ ኢልም በምኞት አይገኝም ልፋት ይፈልጋል ! 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሓፊዘሁላህ ~ t.me/Darutewhide
ታላቅ የምስራች በአይነቱ ልዩ እና አጓጊ ታላቅ የሙሓደራ ድግስ በአዳማ ከተማ! እነሆ የፊታችን እሁድ ነሐሴ 03/2018 በአዳማ ከተማ 01 ቀበሌ በኢብኑ ተይሚየህ መስጂድ የመድረሰቱል ሂጅራ ቦታ ግዢ ባስመለከተ ልዩ የሙሐደራ እና ደማቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል ። የእለቱ ተጋባዥ እንግዶች፦ 1) የተከበሩት ሸይኽ — ሸይኽ አ/ሐሚድ (ሀፊዘሁሏህ) 2) ተወዳጁ ኡስታዝ ባህሩ ተካ (ሀፊዘሁሏህ) 3) ተወዳጁ ኡስታዝ አቡ ሐመዊያ ሸምሱ ጉልታ (ሀፊዘሁሏህ) በአላህ ፍቃድ ሌሎችም ይኖራሉ። ፕሮግራሙ በአላህ ፈቃድ ጠዋት 2:30 ላይ ይጀመራል። https://t.me/hijra_masjid
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
🔷የመልካምና የንፉግ ሰው የስራ ውጤት ኢማም ኢብኑል ቀይም - ረሂመሁሏህ - እንዲህ ብለዋል :- "ንፉግ ሰው መልካም ተግባር ከመፈጸም ፣ በጎ እና መልካም ስራ ከመስራት የታገደ ጊዜ ፤ በሰራው ቢጤ ዋጋውን ያገኛል። ደረቱ አይሰፋም ፣ ልቡ ይጨናነቃል ፣ ትእግስት አይኖረውም ፣ ደስታው ቀላል ፤ ጭንቀቱ ፤ ሀሳቡ ፣ ሀዘኑ የበዛ ይሆናል። ጉዳዮ አይፈጸምም ፤ በሚፈልገው ነገር አይረዳውም።" الوابل الصيب (ص/ ٣٣) አሁንም እንዲህ ብሏል :- "ለጋስና ደግ ሰው ደረቱ እጅግ ሰፊ ፤ እርካታው ፣ ሰላሙ እጅግ የበዛ ይሆናል። ደግነት የጎደለው ስስታም ደረቱ እጅግ የተጣበበ ፤ ኑሮው እጅግ የደፈረሰ ፣ በጭንቀትና በሀዘን የተዋጠ ይሆናል።" زاد المعاد (٢٦/٢) https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
﴿يَا أَيُّهَا النَّاسُ اتَّقُوا رَبَّكُمْ وَاخْشَوْا يَوْمًا لّا يَجْزِي وَالِدٌ عَن وَلَدِهِ وَلا مَوْلُودٌ هُوَ جَازٍ عَن وَالِدِهِ شَيْئًا إِنَّ وَعْدَ اللَّهِ حَقٌّ فَلا تَغُرَّنَّكُمُ الْحَيَاةُ الدُّنْيَا وَلا يَغُرَّنَّكُم بِاللَّهِ الْغَرُورُ﴾.
https://youtu.be/bKab4O6YgpE?si=pkPDt6xe1Rxn69Ho
https://youtu.be/bKab4O6YgpE?si=pkPDt6xe1Rxn69Ho
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
በሰው ልጆች ላይ መከራ ለምን ይወርዳል? ፤ መከራዎችን እንዴት እንከላከላከል? በሸይኽ ዩሱፍ አህመድ(ሀፊዘሁሏህ) በአባይ ማዶ የቢላል መስጊድ የገንዘብ ማሰባሰቢያ የቴሌግራም ግሩፕ የተደረገ ሙሀደራ
ፎቶን እራቁት እሱ በረካን ያነሳል فالتصوير حرام، والصور تذهب بالبركة أو تقللها. فننصح بعدم الصور، وعدم التصوير، والبعد عن ذلك؛ لأن الأحاديث في لعن المصوِّر، وأنه من أشد الناس عذابًا يوم القيامة، وأن الصور حرام، وأن صاحب الصور ملعون — أحاديث كثيرة بلغت التواتر في المعنى — في تحريم الصور، والأمر بطمسها.📂الشيخ عدنان المصقري حفظه الله 📓. "ፎቶ ማንሳት ሐራም ነው፤ ምስሎችም በረከትን ያስወግዳሉ ወይም ያሳንሳሉ። ስለዚህ ፎቶን እንዳይነሱ፣ ፎቶግራፍን እንዳይሠሩ እና ከዚህ ነገር እንዲርቁ እንመክራለን። ምክንያቱም ስዕል ሠሪዎች የተረገሙ መሆናቸውን፣ በቂያማ ቀንም ከሰዎች ሁሉ የበለጠ ቅጣት እንደሚደርስባቸው፣ ምስሎችም ሐራም እንደሆኑ፣ የምስል ባለቤትም የተረገመ መሆኑን የሚገልጹ ብዙ ሐዲሶች አሉ፤ እነዚህም በትርጉማቸው የሙተዋቲር ደረጃ የደረሱ ሲሆን፣ ምስሎችን ማጥፋት (መደምሰስ) እንዲደረግም ያዛሉ።" 📂 ሸይኽ ዓድናን አል-መስቀሪ (አላህ ይጠብቃቸው)።
“በገንዘቦቻችሁ እና በነፍሶቻችሁ በርግጥ ትፈተናላችሁ፡፡ ከነዚያም ከናንተ በፊት መፅሀፍን ከተሰጡትና ከነዚያ ከሚያጋሩትም ብዙን ማሰቃየት ትሰማላችሁ፡፡” አዎ የሚደርስብን የደረሰባቸው ነው፡፡ ካለንበት ለመውጣት የታዘዝንበት ብልሃትም የታዘዙበት ነው፡፡ (وَإِن تَصۡبِرُوا۟ وَتَتَّقُوا۟ فَإِنَّ ذَ ٰلِكَ مِنۡ عَزۡمِ ٱلۡأُمُورِ) “ብትታገሱና ብትጠነቀቁ ይህ ከጥብቅ ነገሮች ነው” ብሎናል፡፡ [አሊ ዒምራን፡ 186] ፈተናው ሊከብድ ስቃዩ ሊጨምር ይችላል፡፡ ግና መለኮታዊ አዋጁን እንስማ፡ (أَمۡ حَسِبۡتُمۡ أَن تَدۡخُلُوا۟ ٱلۡجَنَّةَ وَلَمَّا یَأۡتِكُم مَّثَلُ ٱلَّذِینَ خَلَوۡا۟ مِن قَبۡلِكُمۖ مَّسَّتۡهُمُ ٱلۡبَأۡسَاۤءُ وَٱلضَّرَّاۤءُ وَزُلۡزِلُوا۟ حَتَّىٰ یَقُولَ ٱلرَّسُولُ وَٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ مَعَهُۥ مَتَىٰ نَصۡرُ ٱللَّهِۗ أَلَاۤ إِنَّ نَصۡرَ ٱللَّهِ قَرِیبࣱ) “በእውነቱ የእነዚያ ከበፊታችሁ ያለፉት (ምእመናን መከራ) ብጤ ሳይመጣችሁ ጀነትን ልትገቡ ታስባላችሁን? መልእክተኛውና እነዚያ ከርሱ ጋር ያመኑት 'የአላህ እርዳታ መቼ ነው?' እስከሚሉ ድረስ መከራና ጉዳት ነካቻቸው፣ ተርበደበዱም፡፡ 'ንቁ! የአላህ እርዳታ በእርግጥ ቅርብ ነው' (ተባሉም፡፡)” [አልበቀራ፡ 214] አዎ የአላህ እርዳታ ቅርብ ነው፡፡ ግና የአላህን ትእዛዝ ማክበር ይጠይቃል፡፡ ፈረጃው ይፈጥን ዘንድ የአላህን ህግጋት እንጠብቅ፡፡ ጌታችን “አላህን ብትረዱ ይረዳችኋል” ይላል፡፡ አላህን መርዳት ማለት ትእዛዙን መጠበቅ እና ክልከላውን መራቅ ነው። ለውጥ ከፈለግን እራሳችንን እንለውጥ፡፡ (إِنَّ ٱللَّهَ لَا یُغَیِّرُ مَا بِقَوۡمٍ حَتَّىٰ یُغَیِّرُوا۟ مَا بِأَنفُسِهِمۡۗ) “በርግጥም አላህ በህዝቦች ዘንድ ያለውን (ገፅታ) በነፍሶቻቸው ያለውን (ሁኔታ) እስከሚቀይሩ ድረስ አይለውጥም፡፡) [አረዕድ፡ 11] “እስከመቼ” አትበለኝ፡፡ “የአላህ ውሳኔ እስከሚመጣ ድረስ” እልሃለሁ፡፡ ለመሆኑ ሙሳ ዐለይሂ ሰላም እስከመቼ ነው ፊርዐውንን የታገሱት? ነብዩ ﷺ እስከመቼ ነው ደናቁራን አጋሪዎችን የታገሱት? ረጋ ብለህ አስተውል፡፡ የያኔው ሰቀቀን ከዛሬ እጥፍ ድርብ የከፋ ሰቀቀን ነው፡፡ የያኔው መፍተሄ የዛሬም መፍተሄ ነው፡፡ ይልቅ እወቅ! “አላህን ጠብቅ ይጠብቅሃል፡፡ አላህን ጠብቅ ፊት ለፊትህን ታገኘዋለህ፡፡ ስትለምን አላህን ለምን፡፡ ስትታገዝ በአላህ ታገዝ፡፡ እወቅ! ህዝቦች በሙሉ በሆነ ነገር ሊጠቅሙህ ቢሰባሰቡ አላህ ላንተ በፃፈልህ እንጂ አይጠቅሙህም፡፡ በሆነ ነገር ሊጎዱህ ቢሰባሰቡም አላህ ባንተ ላይ በፃፈው እንጂ አይጎዱህም፡፡ ብእሮቹ ተነስተዋል! መዝገቦቹም ደርቀዋል፡፡” “እወቅ! የሳተህ ነገር የሚያገኝህ አልነበረም፡፡ ያገኘህም ነገር የሚስትህ አልነበረም፡፡ እወቅ!!! ድል ከትእግስት ጋር ነው። ግልግል ከጭንቅ ጋር ነው። ከከባድም ነገር ጋር ገር ነገር አለ።” ወሶለላሁ ዐላ ነቢይና ሙሐመዲን ወዐላ ኣሊሂ ወሶሕቢሂ ወሰለም። (ኢብኑ ሙነወር፣ ሐምሌ 28/2007) (ተነካክቶ በድጋሚ የተለጠፈ) የቴሌግራም አድራሻ፦ https://t.me/IbnuMunewor