tgindex
NOUR MEDIA ኑር ሚድያ

NOUR MEDIA ኑር ሚድያ

Статистика

ኑር ሚድያ ብርሀናዊ ሀያት በዚ ዱንያ ጨለማ በሆነች አለም ብርሀን የሆነልን ዲነል ኢስላምን ለመኻደም የተከፈተ ሚድያ ነው ኢስላማዊ መጣጥ ፎች እንዲሁም ቁርኣናዊ አስተምህርቶች እና ቪድዮ..

Последний пост
29 нояб.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
yo
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 937
−3 за 4 дн.
Сутки
+1
+0,05%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 616
20 постов
Вовлечённость
83,4%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 29 нояб.1 6611320

    без подписи

  • 5 нояб.1 924105

    без подписи

  • የቁርአን ቻናሎች በቃሪኦቻቸው ስም የሚያገኙበት!! 1 @mishary_rashid_al_afasi 2 @Yassen_Al_Jazairi 3 @Sheikh_Abu_Bakr_Al_Shatri 4 @Sheikh_Muhammad_Al_Luhaidan 5 @Abdulbasit_Abdussamed1 6 @Sheikh_Abdul_Rahman_Al_Sudais 7 @Ali_Al_Huzaifi 8 @Khalifah_At_Tonaeijy 9 @Ahmad_Al_Ajmy 10 @Sheikh_Saad_Al_Gamidi 11 @Emad_Al_Mansary 12 @Abdullah_ibn_Al_Basfar 13 @Sheikh_Nasser_Al_Qatami 14 @Abdulhadi_Kanakeri 15 @Sheikh_Maher_Al_Muaiqly 16 @Sheikh_Adel_Rayan 17 @Khalil_Al_Hussary 18 @Sheikh_Muhammad_Ayyub 19 @Abdullah_Awad_Al_Juhany 20 @Abdul_Rashid_Ali_Sufi 21 @Mohamed_Siddiq_El_Minshawi 22 @Abdul_Rahman_Al_Ossi 23 @Sheikh_Saud_Al_Shuraim 24 @Yasser_Al_Dosarii 25 @Muhammad_Al_Kurdi1 26 @Fares_Abbad1 27 @Sheikh_Salah_Bukhatir 28 @Imad_Zuhair_Hafez 29 @Muhammad_AbdulKareem 30 @Ahmad_Misbahi 31 @Abdulaziz_Az_Zahrani 32 @Ibrahim_Al_Asirii 33 @Abdulbosit_Qobilov1 34 @Abdullah_al_Matrood1 35 @Afzal_Rafiqov1 36 @Hani_Ar_Rifai 37 @Abdullah_Ali_Jaber 38 @Sheikh_Muhammad_Jibril 39 @Jazza_Alswaileh 40 @Bandar_Balila 41 @Mohammad_Al_Tablawi 42 @Wadee_Al_Yamani 43 @Ghassan_Al_Shorbajyi 44 @Zaki_Dagistan 45 @Ahmad_Al_Lahdan 46 @Abdullah_Xalif 47 @Yasser_Al_Qureshi 48 @Nabil_Al_Rifai 49 @Salah_Al_Hashem 50 @Shirazad_Taher 51 @Tawfeeq_As_Sayeghh 52 @Rashid_Al_Arkani 53 @Sheikh_Mustafa_Ismail 54 @Ali_Yakupovv 55 @Abdullah_Kamel 56 @Mahmud_Ali_Albanna 57 @Sheikh_Idris_Abkar 58 @Hassen_Saleh 59 @Moeedh_Al_Harthi 60 @Ahmed_Naina 61 @Waleed_Al_Naehi 62 @Saber_AbdulHakam 63 @Mohammad_Saleh_Shah 64 @AbdulMuhsin_Qasim 65 @Salah_Al_Budair 66 @Akram_Alalaqimy 67 @Jamaan_Alosaimii 68 @Abdulmohsen_Harty 69 @Abdul_Wadood_Haneef 70 @Mohammad_Al_Abdullah 71 @Yahya_Hawwa © @Quran_Mp3_Collection

  • * የሆኑ ሰዎች ለትንኝ ብለው ተጋደሉ ብትባል በስራቸው በመገረም ትስቅባቸው ነበር አይደል ⁉️ አለም በአጠቃላይ አላህ ዘንድ የትንኝ ክንፍ ያህል እንኳ ቦታ በሌላት ዱንያ ላይ ሲጋደል ማየቱስ የበለጠ አይገርምም !!! በማይረቡ የህይወት ውጣ ውረዶች ሀይልህን አታሟጥ … በሚጠቅምህ ነገር ላይ ብቻ ትኩረት አድርግ … ለሚያስቸግርህ ሰውም " ሰላም " እያለክ እለፈው…  ለንትርክና ጭቅጭቅ የሚሆን ጊዜ የለንምና … { ٱقْتَرَبَ لِلنَّاسِ حِسَابُهُمْ وَهُمْ فِى غَفْلَةٍۢ مُّعْرِضُونَ} « ለሰዎች እነርሱ በዝንጋቴ ውስጥ (መሰናዳትን) የተው ኾነው ሳሉ ምርመራቸው ቀረበ » 【 አል አንቢያዕ 1】 https://t.me/Mahfuzmuhdin

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • አንተ ያለህ ነገር ሌላው ትልቁ ህልሙ ነው ሁሌም አልሀምዱ ሊላህ በል። Telegram] 👇 https://t.me/Mahfuzmuhdin               [Tik Tok] 👇 https://vm.tiktok.com/ZM6C7vsw2/

  • የቁርአን ቻናሎች በቃሪኦቻቸው ስም የሚያገኙበት!! 1 @mishary_rashid_al_afasi 2 @Yassen_Al_Jazairi 3 @Sheikh_Abu_Bakr_Al_Shatri 4 @Sheikh_Muhammad_Al_Luhaidan 5 @Abdulbasit_Abdussamed1 6 @Sheikh_Abdul_Rahman_Al_Sudais 7 @Ali_Al_Huzaifi 8 @Khalifah_At_Tonaeijy 9 @Ahmad_Al_Ajmy 10 @Sheikh_Saad_Al_Gamidi 11 @Emad_Al_Mansary 12 @Abdullah_ibn_Al_Basfar 13 @Sheikh_Nasser_Al_Qatami 14 @Abdulhadi_Kanakeri 15 @Sheikh_Maher_Al_Muaiqly 16 @Sheikh_Adel_Rayan 17 @Khalil_Al_Hussary 18 @Sheikh_Muhammad_Ayyub 19 @Abdullah_Awad_Al_Juhany 20 @Abdul_Rashid_Ali_Sufi 21 @Mohamed_Siddiq_El_Minshawi 22 @Abdul_Rahman_Al_Ossi 23 @Sheikh_Saud_Al_Shuraim 24 @Yasser_Al_Dosarii 25 @Muhammad_Al_Kurdi1 26 @Fares_Abbad1 27 @Sheikh_Salah_Bukhatir 28 @Imad_Zuhair_Hafez 29 @Muhammad_AbdulKareem 30 @Ahmad_Misbahi 31 @Abdulaziz_Az_Zahrani 32 @Ibrahim_Al_Asirii 33 @Abdulbosit_Qobilov1 34 @Abdullah_al_Matrood1 35 @Afzal_Rafiqov1 36 @Hani_Ar_Rifai 37 @Abdullah_Ali_Jaber 38 @Sheikh_Muhammad_Jibril 39 @Jazza_Alswaileh 40 @Bandar_Balila 41 @Mohammad_Al_Tablawi 42 @Wadee_Al_Yamani 43 @Ghassan_Al_Shorbajyi 44 @Zaki_Dagistan 45 @Ahmad_Al_Lahdan 46 @Abdullah_Xalif 47 @Yasser_Al_Qureshi 48 @Nabil_Al_Rifai 49 @Salah_Al_Hashem 50 @Shirazad_Taher 51 @Tawfeeq_As_Sayeghh 52 @Rashid_Al_Arkani 53 @Sheikh_Mustafa_Ismail 54 @Ali_Yakupovv 55 @Abdullah_Kamel 56 @Mahmud_Ali_Albanna 57 @Sheikh_Idris_Abkar 58 @Hassen_Saleh 59 @Moeedh_Al_Harthi 60 @Ahmed_Naina 61 @Waleed_Al_Naehi 62 @Saber_AbdulHakam 63 @Mohammad_Saleh_Shah 64 @AbdulMuhsin_Qasim 65 @Salah_Al_Budair 66 @Akram_Alalaqimy 67 @Jamaan_Alosaimii 68 @Abdulmohsen_Harty 69 @Abdul_Wadood_Haneef 70 @Mohammad_Al_Abdullah 71 @Yahya_Hawwa © @Quran_Mp3_Collection

  • ለሙሳ ባሕሩን ለሁለት መክፈል ለጌታችን ቀላል ነበር! ጌታችን ዮኑስን ከዓሣ ነባሪ ሆድ ሊያድነው ቀላል ነበር! ጌታችን ያመኑትን የኖኅን ሕዝብ ከጥፋት ውኃ መዳን ቀላል ነበር! ጌታችን የሎጥን ሕዝቦች አጥፍቶ ሎጥንና ቤተሰቡን ከባለቤቱ በቀር ባዳነ ጊዜ ቀላል ነበር! ጌታችን ለሷሊህ ፣ ሁድ ፣ ኢሳ ፣ አንተ እና እኔ እና ሌሎችም ተመሳሳይ ነው። እንደ ሰው በኛ አመለካከት መፍታት የማይቻሉ ችግሮችን ስንት ጊዜ አጋጥሞናል? ነገር ግን ነገሩን ያቀናው ጌታህ ብቻ ነው! አላህን በደንብ አስብ ጌታህ እንዲህ ይላል፡- “ባሪያዬ እኔን እንደሚያስብ ነኝ! ጣሉት እና ንፁህ መሆናችሁን ለአላህ ተናገሩ ምናልባት በአላህ ፊት መከራከሪያ ይሆንላችኋል። ጌታህ ያ ዩሱፍን እስር ቤት ያስገባው ነው። ጌታህም ከእርሷ ያወጣው ነው። ጌታህም ያ የግብፅን አዚዝ ያደረገ፣ ቤተሰቡንም ሁሉ ያመጣ ነው። ጌታህ ያ የፈርዖንን ሚስት ያበቀች በጀነትም ቤት የሰጣት ጌታህም ያ የኑሕንና የሉጥን ሚስቶች በገሀነም ውስጥ ያደረጋቸውና ከሚገቡት ጋር እሳትን ግቡ የላቸው። ባሕሩ ከአላህ ወታደሮች የተውጣጡ ወታደሮችን ያቀፈ ነው፡- “የጌታህንም ወታደሮች ከእርሱ በቀር ማንም አያውቅም። ለጌታችን ምንም የሚከብድ ነገር የለም እና የሚሳነው ነገር የለም ነገር ግን ስለ አላህ ጥሩ ሀሳብ ይኑራችሁ እና ጸልዩ (ዱዓ አድርጉ) ለእናንተ የማይቻል መስሎ ቢታይባችሁም በአላህ ላይ እምነት ይኑራችሁ, ከዚያም ሥራውን ከመሥራት በቀር ምንም አይጠቅምዎትም, ውጤቱም አስፈላጊ አይደለም, ዋናው ነገር እርስዎ ያደረጋችሁት አላህ በሚጠይቀን ጊዜ የእኛ ሥራ እኛ የምንችለውን እንዲሆን እና መልስ ለመስጠት እንድንችል ነው።

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • ነፍሶቻችሁንም አታወድሱ እርሱ የሚፈራውን ሰው ዐዋቂ ነው፡፡

  • የዙል ሂጃ 10ቱ ቀናት 🎙 ሸይኽ ኤልያስ አህመድ

  • የምስራች !!! ተጀመረ 🌟ተጀመረ ተጀመረ✅ ✨✨✨✨✨✨✨✨ 6️⃣ ኛው ዙር የግራፊክ ዲዛይን እና የቪዲዮ ኢዲቲንግ ስልጠና ምዝገባ ተጀመረ ይህን ስልጠና በዲናር ቴክኖሎጂ ለ 6️⃣ ኛ ጊዜ በሞባይሎቻችን ብቻ ተጠቅመን በቂ ችሎታ እና ልምድ  ከሰርተፍኬት ጋር የምናገኝበትን ስልጠና በተመጣጣኝ ዋጋ አዘጋጅቶልናል ይመዝገቡ📣  ይመዝገቡ📣 ⚫የዚህ ዙር ምዝገባ የሚቆየው ለ 5️⃣ ቀን ብቻ ነው 🔈 ለ ሙተነቂብ እህቶቻችን ኢን ሻ አላህ 50% ቅናሽ አድርገን እንዲማሩ እናመቻቻለን ሙተነቂብ የሆናችሁ እህቶቻችን በዚህ ሊንክ በመግባት መመዝገብ ትችላላችሁ👇👇👇 https://t.me/m/9aQykDTtNzM0 https://t.me/m/9aQykDTtNzM0 የበለጠ መረጃ በዚህ ያገኛሉ👇 https://t.me/Dinarcreative https://t.me/dinar_logy ✅ለመመዝገብ በዚህ ያናግሩን ➡️ t.me/tolehaaaaaa

  • без подписи

  • ከጁሙዓ ኹጥባ የተወሰደ 🗓 || ጁሙዓ 08/09/2017 ----------------------------------------- ▸ በኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ ---------------------------------------------- ▸ https://t.me/Menhajadama ▸ https://t.me/Menhajadama

  • ⇨ መርየም ቢንት ኢምራን ከባድ በሆነ ሁኔታ ላይ  አልፋለች ። በዛ የጭንቅ ጊዜ እንኳ አላህ ፦ ( فَكُلِى وَٱشْرَبِى وَقَرِّى عَيْنًۭا } «ብይም፣ ጠጭም፣ ተደሰችም »  ይላታል ! ⇨ ያንተ ማሰብና መጨነቅ ችግሩን እጥፍ ያደርገዋል እንጂ ምንም የምታመጣው ነገር የለህም ። ስለዚህ ህይወትህን ኑር በማሰብና በመጨነቅ ራስህን አታድክም ። አላህ የተሻለ ውሳኔ አለውና ✨አስታውስ… 📌አላህ ለባሮቹ « ተስፋ አትቁረጡ »  ብሏቸዋል 📌 ነቢዩላህ ያዕቁብም ለልጆቹ «ከአላህ እዝነት  ተስፋ አትቁረጡ » ብሏቸዋል 📌ሹአይብም ለነቢዩላህ ሙሳ « አትፍራ»  ብሎታል። 📌 ነቢያችንም ለአቡበክር « አትዘን»  ብሏቸዋል ። ⚜በፍርሀትና በጭንቅ ጊዜ በምዕመናን ላይ የመረጋጋትን መንፈስ መዝራት የአላህና መልዕክተኞቹ መርህ ነው !! ስለዚህ ወንድምህ ጨንቆት ስትመለከት ማገዝ ባትችል እንኳ አብሽር በለው !!! ሰዎች ዘንድ መረጋጋትና በአላህ የመተማመንን ስሜትን እናሰራጭ ። በእርግጥ የአላህ እርዳታና አብሮነት ከእኛ ጋር ነው ። ✍ ቢንት አብደላህ ♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲ ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ

  • መልካም  ጁሙዐ ©ኑር ሚድያ ብርሀናዊ 20ት👇ልዩ ቀን 🌹      https://t.me/Mahfuzmuhdin ♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲ ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ