tgindex
☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

Статистика

☀ሁዳ መልቲሚዲያ - ‌🇭‌🇺‌🇩‌🇦 ‌🇲‌🇺‌🇱‌🇹‌🇮‌🇲‌🇪‌🇩‌🇮‌🇦 -قناة هدى الاسلامية ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ንፁህ ኢስላማዊ እውቀት ይደርሳቸው ዘንድ እንሰራለን! ለአስተያየት @nuugaa

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
11
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
21 347
−4 за 3 дн.
Сутки
+2
+0,01%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 332
23 постов
Вовлечённость
10,9%
к подписчикам
Постов в день
1,6
всего 24
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 714
1/48двое суток
1 964
1/72трое суток
2 118

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 12 авг.1 4762219

    ቤተል ሰልማነል ፋሪሲ ልዩ ልቀት ላይ ነች! ለልጆችዎ ይህ እድል እንዳያመልጣቸው

  • 10 авг.2 0453

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 авг.2 0373

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 авг.2 011133

    አፋልጉን⭕️ ሼር ሼር ⭕️ ታዳጊ ሱመያ ፈትሂ አብዱረሂም እና ሱደይስ ፈትሂ አብዱረሂም ትላንት ከምሽቱ 2:00 አካባቢ ኮየ ፈጬ ከሚገኘዉ መኖሪያ ቤታቸዉ እንደወጡ አልተመለሱም እነዚህን ሁለት ታዳጊ እህት እና ወንድም ያየ ወይም ያሉበትን የሚያዉቅ በመጠቆም እንዲተባበረን በአላህ ስም እንጠይቃለን ፈላጊ ቤተሰቦቻቸዉ Fetia Muzemil 091 215 1950

  • 10 авг.2 0141923

    #ከሀራም_ለመላቀቅ_ይፈልጋሉን ? 🤔 هل تريد الإقلاع من الذنوب 🤲 ከሀራም (ከአላህ ክልከላዎች) መራቅና ወደ ሐላል ማዘንበል የጠንካራ እምነት (ኢማን) ምልክት ነው ✨። በዚህ መልካም መንገድ ላይ ለመጽናትና መንፈስዎን ለማጠናከር የሚረዱ ዋና ዋና ነጥቦች፦ 📝 1️⃣ ሶላትን በወቅቱ በጀመዓ መስገድ፦ ሶላት ከእኩይና ከሀራም ነገሮች ሁሉ የሚከለክል ትልቁ መከላከያ ነው 🕌። 2️⃣ መጥፎ አጋጣሚዎችንና ቦታዎችን መሸሽ፦ ወደ ሀራም የሚወስዱ መንገዶችን (ማህበራዊ ሚዲያ📱፣ መጥፎ ጓደኞች🚫፣ ወይም አላስፈላጊ ቦታዎች) መራቅ። 3️⃣ ጥሩ ጓደኞችን መያዝ፦ ወደ መልካም ነገር የሚያስታውሱዎትና ወደ አላህ መንገድ የሚወስዶትን መልካም ጓደኞችን መርጦ መያዝ 👫። 4️⃣ ዱዓ ማብዛት፦ አላህ ከሀራም ነገሮች እንዲያርቆትና በሐላሉ እንዲያብቃቃዎት በቋሚነት እሱን ይለምኑት 🤲። 5️⃣ ጊዜን በጠቃሚ ነገር ማሳለፍ፦ ትርፍ ጊዜዎን መስጅዱ ውስጥ በመሆን 🕌: በቁርዓን📖፣ በትምህርት📚 ፣ በዚክር📿 : በኢስቲግፉር : በስራ🔧 ወይም በስፖርት⚽ በማሳለፍ አእምሮዎ ወደ ሀራም እንዳያስብ ማድረግ። 6️⃣ ተውበት ኢስቲግፋር ማድረግን ማብዛት 🔄: በሆነ አጋጣሚ ᵗህተት ቢሰሩ እንኳ ተስፋ ሳይቆርጡ ወዲያውኑ ወደ አላህ ተመልሰው ምህረትን መጠየቅ። 7️⃣ መልካም ስራዎችን አቅሞ በፈቀደው መጠን ማዘውተር 🎯 ለምሳሌ:- ሰላት 🕌 : ጾም ☀️ : ሰደቃ 🤝 : የቀብር ዚያራ : የታመመን መጠየቅ ... ወዘተ 8️⃣ በዚህ መንገድ ላይ መጽናት ትዕግስት ማድረግ ዋናው ቁልፍ ነው 🔑። ያ አላህ በሀቅ መንገድ ላይ አጽናን 🤲 ያ አላህ ከሀራም መንገድ አርቀን ✨ ያ አላህ ዱንያ አኼራችንን አሳምርልን 🌍 ኡስታዝ ሙሀመድ ፈረጅ

  • 10 авг.1 96184

    የረጅም ጊዜ በጣም በሚመኙት የነበረውን ጥሪ ለመመለስ ዝግጁ ናችሁ? 📞 ይህ ልዩ የክረምት የዑምራ ፓኬጅ እንዲያሰፋችሁ! 🎁 በ150ሺ ብር 14ኛ ዙር ልዩ የዑምራ ፓኬጅ * ቪዛና የደርሶ መልስ ቲኬት ✈️ * ለ2ቱም ሀረሞች ቅርብ የሆኑ ጥራታቸውን የጠበቁ ሆቴሎች 🏨 * ሙሉ የትራንስፖርት ወጪ 🚕 * በመካና በመዲና የታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝት 🕌 * የዑምራ አደረጋጅ ቅድመ ስልጠና እና የልምድ ልውውጦች 📚 * ሾፒንግ ካተተ ፓኬጅ 🛍️ ------------- 0967237373 ይደውሉ 📲

  • 10 авг.1 8002

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 авг.1 9332

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 авг.1 7942

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 авг.1 7573

    видео или голосовое, без подписи

  • 10 авг.1 700152

    ታላቁ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን ዛሬ  ነሀሴ 2/12/28  በቄራ ሰላም መስጂድ  ባደረጉት  የዳዕዋ ፕሮግራማቸው። በአዲስ አበባ ለሚገኙ  ላይብረሪ ላላቸው ስድስት መስጂዶች 30 መፅሀፍ በወቅፍ  የነየቱ ሲሆን፣ በዋነኝነት ይህ የታሪክ  መፅሐፍ አሁን ያለው ትውልድ እንዲሁም የወደፊቱም ትውልድ ጭምር ሊያውቀው የሚገባ መሆኑን በማስገንዘብ ላይብረሪዎች ላይ በወቅፍ እንዲሰጥላቸው አደራ በማለት  ሙሉ ወጪውን ሸፍነዋል። 📖📖📖📖📖📖???????? የኔ ውዶች ማንበብ መረዳቱን አላህ ያግራላችሁ https://t.me/huda4eth

  • 7 авг.2 9456

    видео или голосовое, без подписи

  • 7 авг.3 0926

    видео или голосовое, без подписи

  • 7 авг.2 253186

    የተሰረቀ ሲልቨር ዶልፊን መኪና አፋልጉን #Ethiopia | ንብረትነቱ ፋአድ ደሊል ሲልቨር ዶልፊን መኪና (Silver Dolfin) ፣ ሐምሌ 27ቀን 2018 ዓ.ም ቤተል አለም ባንክ የመኪና ማቆሚያ ቦታ ተሰርቆ ጠፍቱዋል ። የመኪናው መረጃዎች፦ * የሰሌዳ ቁጥር፦ AA 2- 99051 * የመኪናው ዓይነት፦ ዶልፊን ( Silver) * ቀለም፦ ሲልቨር ይህንን መኪና ያየ፣ ያለበትን ቦታ የሚያውቅ ወይም ለፖሊስ ጥቆማ ሰጥቶ እንዲያዝ ለሚያደርግ ሰው የላቀ የገንዘብ ወረታ (ሽልማት) ይከፈላል። ለጥቆማ፦ +251911 884178 +251911 472367 እባክዎ ለሌሎች በማጋራት (Share በማድረግ) ተባበሩን! ማሳሰቢያ፦ መኪናውን በየትኛውም መንገድ የተመለከተ ሰው በአቅራቢያው ለሚገኝ የፖሊስ ጣቢያ ወይም በተጠቀሱት ስልኮች በአስቸኳይ እንዲያሳውቅ በአክብሮት እንጠይቃለን።

  • 5 авг.2 864462

    🎉🌟ደሴ ልትደምቅ ነው🌟🎉 🫵 ዝግጁ ናችሁ❔ 🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ወሎ ቅንርጫፍ፣ ደሴ ☘️

  • 4 авг.3 802138

    ይህ ልዩ የክረምት የዑምራ ፓኬጅ እንዳያልፋችሁ! በ150ሺ ብር 14ኛ ዙር ልዩ የዑምራ ፓኬጅ * ቪዛና የደርሶ መልስ ቲኬት * ለ2ቱም ሀረሞች ቅርብ የሆኑ ጥራታቸውን የጠበቁ ሆቴሎች * ሙሉ የትራንስፖርት ወጪ * በመካና በመዲና የታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝት * የዑምራ አደራረግ ቅድመ ስልጠና እና የልምድ ልውውጦች * ሾፒንግ ያካተተ ፓኬጅ ------------- 0967237373 ይደውሉ

  • 3 авг.3 064106

    🎉✨ ታላቅ የምርቃትና የዳዕዋ ፕሮግራም✨ 🎓 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ወሎ ቅርንጫፍ፣ደሴ ላለፉት 2 አመታት በዲፕሎማና በሰርተፍኬት መርኋግብር ሲያስተምራቸው የቆዩ ተማሪዎችን ለማስመረቅ የፊታችን ቅዳሜ ነሀሴ 2/2018 በወሎ ባህል አምባ አዳራሽ ከጧቱ 2:30 ጀምሮ በደማቅ ሁኔታ ያስመርቃል። 🌹የፕሮግራሙ ተጋባዥ እንግዶቻችን ✅ ሸይኽ ኢልያስ አህመድ ✅ ሸይኽ ሙሀመድ ኢድሪስ ✅ ኡስታዝ አዩብ ደርባቸው እና ሌሎችም ታላላቅ መሻይኾችና ኡስታዞች ተጋብዘዋል። በዕለቱ በተመራቂ ተማሪዎች የሚቀርቡ አስደማሚና ምርጥ ምርጥ ፕሮግራሞች ተሰናድተዋል። 🌸 ለሴቶች በቂ ቦታ አለ! 📌 አይደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል‼️ 🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ወሎ ቅንርጫፍ፣ ደሴ ☘️ https://t.me/merkezunadessie

  • 3 авг.2 18614

    ችግኝ ስንተክል፤ ትውልድን መትከል፤ ሀገራችንን ማልማት ነውና በተግባሩ ላይ በንቃት መሳተፍ ያስፈልጋል በማለት አሳስበዋል። ችግኝ መትከል ምድርን መጠበቅ መሆኑን ያስታወሰው የኢትዮጵያ ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል ፕሬዝደንት ኡስታዝ ሐይደር ከድር ሲሆን ችግኝ ተከላው ተፈጥሮን ንፁህ ማድረግና ትልቅ ተግባር መሆኑን ገልጿል። ዓለምን እያስጨነቀ ያለው የአየር ንብረት ለውጥን ተፅዕኖ ለመቋቋምና ተፈጥሮን ለመጠበቅ ችግኝ ተከላ ወሳኙ መፍትሔ መሆኑንም አንስቷል። የአዲስ አበባ መጅሊስ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝደንት ሼህ ሙሐመድ ሸሪፍ ችግኝ ስንተክል ሰላምንና አብሮነትን መትከል ያስፈልጋል ብለዋል። የአዲስ አበባ መጅሊስ አስተዳደራዊ ጉዳዮች እና ተቋማዊ ልህቀት ምክትል ፕሬዝደንት ኡስታዝ ሺሐቡዲን ሼህ ኑራ ተፈጥሮን መንከባከብ ከዲነል ኢስላም አንፃር ሲታይ ተሻጋሪ መሆኑንና ቀጣዩን ትውልድ እንዲጠቅም መደረግ ላይ ማተኮርና ልብ ማለት ያስፈልጋል ብሏል። ኡስታዝ ሺሐቡዲን ሼህ ኑራ ወጣቶች ከዚህ ኢስላማዊ ትዕዛዝና ተግባር መማር ያለባቸው፤ የሚሠሯቸው ስራዎች ለሌሎች ሰዎች የሚጥቅሙ መሆናቸውን ማረጋገጥና ቀጣይነቱን ማሰላሰል ያስፈልጋል ብለዋል። ተቋም ስንገነባ እኔ ባልኖር እንዴት ለሌሎች ጠቃሚ መሆን ይችላል የሚለውን ጥያቄ በተገቢው መመርመርና ሂደቱንም በንቃት መከታተል ይገባል ያሉት ኡስታዝ ሺሐቡዲን ችግኝ ተከላውንም በዚህ የተሻጋሪ እሳቤ መስራት ያስፈልጋል ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። የኮልፌ ክፍለ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ዋና ስራ አስፈጻሚ ኡስታዝ ሐሺም ሺፋ የዛሬው ተግባር በቀረበው ብሔራዊ ጥሪ መሠረት ነብያዊ አስተምህሮን መነሻ አድርገን፤ ተፈጥሮን ስለመንከባከብ ለትውልድ አስተምረንበት የሚያልፍ ተግባር መሆኑን ተናግረዋል። ይህ መርሃ ግብር በዛሬው ዕለት በዘመቻ መልኩ የሚከናወን ቢሆንም በዲናዊና ትዕዛዝነቱ ምክንያት በመጅሊስ በኩል ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።

  • 3 авг.2 849

    видео или голосовое, без подписи

  • 3 авг.3 056

    видео или голосовое, без подписи

☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA — tgindex