- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 47
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 120
- 1/48двое суток
- 1 283
- 1/72трое суток
- 1 384
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
📱 ስልኮቻችን... !! 🎙 ኡስታዝ ሰዓድ ጅላሉ …………………………………………… 📺 ሙሉ ኹጥባውን ዩትዩብ ላይ ያገኙታል👇 🖥https://youtu.be/d78KB5mzRD0 🌐 @hanifmultimedia
📢 የበጋ መርኃ ግብር ምዝገባ! 🗓 ነሐሴ 15 ይጀምራል! 🔖 ሐኒፍ ኢስላማዊ የተርቢያ ማዕከል ለመጭው የ2019 የትምህርት ዘመን ለሁለቱም ፆታዎች የሰርተፊኬትና የዲፕሎማ ፕሮግራሞችን አሰናድቷል! 📌 የሰርተፊኬት መርኃ ግብር 📌 የዲፕሎማ መርኃ ግብር 📌 የህፃናትና ታዳጊዎች የተርቢያ ፕሮግራም 📍ቤተል ኮልፌ ቀራኒዮ ፍርድ ቤት ፊትለፊት በአርባ ሜትር መገንጠያ በኩል ወደ ውስጥ በሚያስገባው መንገድ ላይ ያገኙናል። 📞 0904786666 / 0922837878 @hanifmultimedia
☘️የፀጋዎች ሁሉ ባለቤት! 🎙 ኡስታዝ ሰዓድ ጅላሉ …………………………………………… 📺 ሙሉ ኹጥባውን ዩትዩብ ላይ ያገኙታል👇 🖥https://youtu.be/d78KB5mzRD0 🌐 @hanifmultimedia
📢 የደርስ ፕሮግራሞች 🔖 በኡስታዝ ሑሴን አለሙ 🕌 በፉሪ አማር መስጂድና በአጠና ተራ አቡ-ደርዳእ መስጂድ @HanifMultimedia
🕌 የጁሙዓ ኹጥባ |የዘመኑ ፈተና! 🎙 ኡስታዝ ሰዓድ ጅላሉ ሐምሌ 24/2018 በኡሙ አይመን መስጂድ የተደረገ ኹጥባ 📺https://youtu.be/d78KB5mzRD0 @hanifmultimedia
#jumua ✨ اللهم صلي وسلم على نبينا محمد 🕌 @HanifMultimedia
☘️ልባችን ለምን ደረቀ? 🎙 ኡስታዝ ኢብራሂም ሙሳ …………………………………………… 🖥YouTube 🎸TikTok 🌐Telegram 📱facebook
☘️ በአላህ ላይ ተመኩ! 🎙 ኡስታዝ ሑሴን አለሙ …………………………………………… 🖥YouTube 🎸TikTok 🌐Telegram 📱facebook
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
በአፋር ክልል ወረር ከተማ የሚገኘው መርከዝ ሰላም በትላንትናው ዕለት 36 የሚሆኑ የቁርአን ሂፍዝ ተማሪዎችን ለ6ኛ ጊዜ አስመርቋል። በዕለቱም የክልሉ የመጅሊስ አመራሮች ፣ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችና የሀገር ሽማግሌዎች ተገኝተዋል። ቀደም ሲል ለመርከዙ ተማሪዎች በሐኒፍ ኢስላማዊ ድርጅት አዘጋጅነት ለ 4 ጊዜያት በተለያዩ የዒልም ዘርፎች ላይ አጫጭር ኮርሶች ሲሰጣቸው የቆየ ሲሆን። በዚሁ ልዩ አጋጣሚ ሐኒፍ ኢስላማዊ ድርጅት የተሰማውን ደስታ እየገለፀ ፤ ለተመራቂ ተማሪዎች ፣ ወላጆችና የመርከዙ አስተማሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት ይወዳል። ለዚህ ውጤት የለፉትን የመርከዙ ኃላፊዎችና አስተማሪዎችና አጋሮች በሙሉ አላህ ልፋታቸውን ይቀበላቸው በኸይርም ይመንዳቸው ፤ ተመራቂ ተማሪዎችንም ባወቁት የቁርአን ፋና ሰሪና ለሌሎችም አስተማሪ በመሆን ይህን ኸይር የሚያስቀጥሉ ያድርጋቸው። Hanif Islamic Organization ∣ مؤسسة حنيف الإسلامية @HanifMultimedia
☘️ የልጆቻችን ውጤት ለምን? 🎙 ኡስታዝ ሑሴን አለሙ …………………………………………… 🖥YouTube 🎸TikTok 🌐Telegram 📱facebook
#jumua ✨ اللهم صلي وسلم على نبينا محمد 🕌 @HanifMultimedia
☘️ወላጆች ኃላፊነታችንን እንወጣ 🎙 ኡስታዝ ሑሴን አለሙ …………………………………………… 🖥YouTube 🎸TikTok 🌐Telegram 📱facebook
☘️የሐሰኑል በስሪይ ወርቃማ ንግግር! 🎙 ኡስታዝ ተውፊቅ በደዊ …………………………………………… 🖥YouTube 🎸TikTok 🌐Telegram 📱facebook
☘️ ወጣት ሆይ! ክረምትህን ተጠቀምበት! 🎙 ኡስታዝ ኢብራሂም ሙሳ …………………………………………… 🖥YouTube 🎸TikTok 🌐Telegram 📱facebook
@HanifMultimedia
☘️ የቁርአን ደረጃ! 🔖 ለሐኒፍ መርከዝ ተማሪዎች የተሰጠ ምክር! 🎙 ኡስታዝ ኢብራሂም ሙሳ …………………………………………… 🖥YouTube 🎸TikTok 🌐Telegram 📱facebook