የሸይኽ ኢልያስ አህመድ ደርሶች ማግኛ ቻናል
Статистика(በአላህ ፍቃድ የሸይኽ ኢልያስ አህመድ (ሀፊዘሁላህ) ደርሶች ፤ ሙሀደሮች እንዲሁም አጫጭር ሪሳላዎችን በዚህ ቻናል እንለቃለን። የትኛውም አስተያየት ካላቹ በጉሩፑ ዙሪያ በሩ ክፍት ነዉ ከታች ባለዉ ሊንክ አሳዉቁኝ t.me/Mesud2187
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 7
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 996
- 1/48двое суток
- 1 141
- 1/72трое суток
- 1 231
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
🎧በአላህ ሲፋት ዙርያ የአህሉ ሱናዎች አቋም 🎤በሸይኽ ኢልያስ አህመድ (Hafizehullah) Share & Join👉https://t.me/yeilyaswedaje
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ውድ የዚህ ግሩፕ ቤተሰቦች የተለያዪ ➡️ጅልባቦች ➡️ኒቃቦች ➡️አባያ (የውጪ እና የሀገር ውስጥ) ➡️ኺማር ➡️የኺማር አባያ ➡️ካልሲ ↕️ጓንት ሌሎችም islamaic ልብሶችን እዚህ ያገኛሉ ይቀላቀሉ 😊 https://t.me/umuteymiyyahjilbab
በዲን ጉዳይ ላይ ማላገጥ❗️ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ (ሀፊዘሁላህ) Share & Join 👉https://t.me/yeilyaswedaje
ኣሚን... 🤲በዛሬው ሰደቃቹ ዱኒያና ኣኺራቹን አላህ ያሳምርላቹ የሚያሳስባቹን ለእናንተ ኸይር የሆኑ ሓጃዎቻቹሁን በሙሉ አላህ ያሳካላቹ የታመመባቹሁን አላህ ይፈውስላቹ ጭንቅና መክራቹን አላህ ያቅልላቹ ኣሚን-ኣሚን يارب العالمين 🤲🤲🤲 https://t.me/yeilyaswedaje
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አልሀምዱሊላሂ ቢኒዕመቲሂ ተቲሙ ሷሊሀት አንድ ጀግና የአላህ ባሪያ የቀረውን ሞልቶልን የወንድማችንን ጭንቀት ገላግሎታል አላህ ለሁሉም ጭንቀቱ ፈረጃን ለሁሉም ጥበት መውጫ ቀዳዳን ያብጅለት በዱንያም በአኼራም ያስደስተው አሚንንን🤲🤲🤲
አላሁ አክበር 8ሺ ደርሰናል በደጋግን የቅን ልብ ባለቤቶች ብርቅዬ በሆኖ የአላህ ባሮች። የቀረችዋን 20 ሰው አንድ 100 ብር ቢሰጠን የዛሬው ኸይር ስራ በዚህ ያበቃል እንላለን አልያም አንድ ሰው አቅም ያለው 2ሺ ሰቶ መዝጋት ይቻላል። እናት አባት ለሞተባቹ መስጠት አቅም ኖሯቹ ሀጃ ያለባቹ ይህንን ሰደቃ ነይታቹ ተሳተፉ
💰"ሰደቃ እና በአላህ መንገድ መጋደል (ጂሃድ)ይመሳሰላሉ። ፈሪ የሆነ ሲርበተበት ጀግናው ደግሞ በፅናት መለገሱን ይቀጥላል።" 📖ኢብኑ ተይሚያ (አልፈታዋ: 14/95)
30 ቅን ልቦች *⃣ 100⏯3000ሺ የ30 ሰው 100 ብር ሰደቃ የቀረችዋን ይሸፍንልናል አላህ በሰደቃቹ የንያቹን ከንያቹ በላይ ያሳካላቹ።
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
አልሀምዱሊላህ ቅን ልቦች እየተረባረቡ ደፋሮች እየለገሱ እዚህ ደርሰናል ⛳️3ሺ♻️ቀርቶናል ባረከላህ ፊኩም አላህ ኸይር ጀዛቹን ይክፈላቹ። የዱንያንም የአኼራንም ጀነት ያስገባቹ ባወጣቹት እጥፍ ድርቡን ይተካላቹ። ማነው የቀረችዋን እሚሞላልን የአላህ ባሪያ
ይህችን ብር አንዴ ተረባርበን መዝጋት ያቅተናል በአላህ?!?!
♻️እዚህ ጉሩፕ ላይ ከ9ሺ በላይ ደጋግ መልካም ሰው አለ ከዚህ ውስጥ 80 ሰው 100 ብር ቢናዋጣ የቀረችዋን መሙላት እንችላለን ከተጋገዝን ቀላል ነው ባረከላ ፊኩም ♻️ በወንድማችን ሀጃ ላይ እየተሳተፋቹ ላላቹ ሁሉ እህት ወንድሞች ጀዛከላህ አላህ ባወጣቹት እጥፍ ድርቡን ይተካላቹ ። አብሽሩ አሁንም 8 ሺ ይቀረናል እንረባረብና እንሙላት
💡 የሰው እዳ አደገኝነት 🎤 ሸይኽ ኢልያስ አህመድ ================ Share & Join 👉https://t.me/yeilyaswedaje
አሰላሙዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የኸይር ስራ ጥሪ ♻️♻️♻️♻️♻️ ውድና የተከበራቹ እህት ወንድሞች ዛሬ ለታላቅ ኸይር ስራ ጥሪ ልጋብዛቹ ነው ተከተሉኝ👇 ⛳️አንድ ታታሪ ወንድማችን ባለ ትዳርና የልጆች አባት ባለበት የሰው እዳ እሱም ባለቤቱም ልጆቹም ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ይገኛሉ። እዳው ደሞ አፍታን ጊዜን የሚሰጥ አይደለም፤ሆኖም ካለበት እዳ ላይ በእህትና በወንድሞች እርብርብ በመስጅድም በተደረገ ማሰባሰብ አላህ አግርቶት ከግማሽ በላይ ተቀንሶለታል፤ አልሀምዱሊላህ አሁን የቀረው 10ሺ ገደማ ነው ይህንን ለመክፈልና ወንድማችንን ካለበት ጭንቀት ለመገላገል የእናንተ ርብርብ ያስፈልገናል ⛳️ የቻላቹትን የአቅማቹን ሰድቁልንና ይህንን ወንድማችንን ከሀዘን ከጭንቀት እናውጣው። በምድር ላለው እዘኑ በሰማይ ያለው እንድያዝንላቹ አሉ ረሱል❤️🩹 50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ነው ለ 50 ሰው ጌጡ ።እንረባረብ እህት ወንድሞች። ሲሞላ እማሳውቃቹ ይሆናል 👇👇👇 አካውንት :-1000161794132 የላካቹትን ሰደቃ ስሊፕ በዚህ User Name ላኩልን http://t.me/Mesud2187 «ሰደቃ መከራንና በላእን በመመለስ፣ የሰውን እይን (ክፉ ዓይንን) በመከላከል እንዲሁም የምቀኛን ተንኮልና ሸር በማክሸፍ ረገድ አስደናቂ ተፅዕኖ አላት።» (በዳኢዑል ፈዋኢድ 2/234) Share & Join👉https://t.me/mesud22
ማነው ኡስማን የገደለው? ማነው አልይ ኢብኑ አቢ ጧሊብን የገደለው?? ማነው ፊትና ያመጣው ?? በሽይኽ ፈውዛን (ሀፊዘሁላህ) Telegram👉https://t.me/yeilyaswedaje
قال النبي - صلى الله عليه وسلم - : يقول الله تعالى : ( أنا عند ظن عبدي بي ، وأنا معه إذا ذكرني ، فإن ذكرني في نفسه ذكرته في نفسي ، وإن ذكرني في ملإ ذكرته في ملإ خير منهم ، وإن تقرب إلي بشبر تقربت إليه ذراعا ، وإن تقرب إلي ذراعا تقربت إليه باعا ، وإن أتاني يمشي أتيته هرولة ) 🤍 https://t.me/yeilyaswedaje