tgindex
«ምእመናኖች ሆይ! ትድኑ ዘንድ ሁላችሁም ወደ አላህ (በመመለስ) ተጸጸቱ ☀️ አን ኑር 31☀️

«ምእመናኖች ሆይ! ትድኑ ዘንድ ሁላችሁም ወደ አላህ (በመመለስ) ተጸጸቱ ☀️ አን ኑር 31☀️

Статистика

አስተያየት መስጫ http://t.me/Mesud2187

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
10
Всего постов
25
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Музыка (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 184
−4 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
146
22 постов
Вовлечённость
12,3%
к подписчикам
Постов в день
1,4
всего 25
Упоминаний
3
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
91
1/48двое суток
104
1/72трое суток
112

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የጭንቅ በሮች መክፈቻ፣ የሪዝቅ ማዝነቢያና የልብ ሰላም ማግኛ ከፈለግክ ምስጢሩ አንድ ነው—#ኢስቲግፋር 📿 እርሱ ከአላህ ዘንድ ይቅርታን የመጠየቂያ መንገድ ብቻ ሳይሆን፣ ከማንኛውም መከራ የምታመልጥበት ታላቅ መከላከያህ ነው። وَمَا كَانَ ٱللَّهُ لِيُعَذِّبَهُمۡ وَأَنتَ فِيهِمۡۚ وَمَا كَانَ ٱللَّهُ مُعَذِّبَهُمۡ وَهُمۡ يَسۡتَغۡفِرُونَ "እነርሱም ምሕረትን የሚለምኑ (እስቲግፋር የሚያደርጉ) ሲኾኑ አላህ የሚቀጣቸው (የሚያጠፋቸው) አይደለም፡፡" (ሱረቱ አል-አንፋል 8:33) ህይወት ፊቷን አዙራብህ ነገሮች የተዘጋጉ ሲመስሉህ፣ የውስጥህ ጭንቀት አቅም ሲያሳጣህ፣ ወይም የመንገዱ መውጫ ጠፍቶ ግራ ሲገባህ... ወደ ጌታህ ተመለስ። በአንደበትህና በልብህ «አስተግፊሩሏህ» ማለትን አብዛ።        ባሪያው ተጸጽቶ ምህረቱን ሲጠይቅ አላህ በፍጹም አይጥለውም፤ ይልቁንም በደሉን በሙሉ አብሶ፣ በምትኩ ማለቂያ የሌለው እፎይታንና በረካን በህይወቱ ላይ ያዘንብበታል። Share & Join:https://t.me/mesud22

  • አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ውድ የዚህ ግሩፕ ቤተሰቦች የተለያዪ ➡️ጅልባቦች ➡️ኒቃቦች ➡️አባያ (የውጪ እና የሀገር ውስጥ) ➡️ኺማር ➡️የኺማር አባያ ➡️ካልሲ ↕️ጓንት ሌሎችም islamaic ልብሶችን እዚህ ያገኛሉ ይቀላቀሉ 😊 https://t.me/umuteymiyyahjilbab

  • ሰላትህን አደራ ያ አብደላህ Share & Join👉https://t.me/mesud22

  • ኣሚን... 🤲በዛሬው ሰደቃቹ  ዱኒያና ኣኺራቹን አላህ ያሳምርላቹ የሚያሳስባቹን  ለእናንተ ኸይር የሆኑ ሓጃዎቻቹሁን በሙሉ አላህ ያሳካላቹ የታመመባቹሁን አላህ ይፈውስላቹ ጭንቅና መክራቹን አላህ ያቅልላቹ ኣሚን-ኣሚን يارب العالمين 🤲🤲🤲 https://t.me/mesud22

  • 13 авг.60удалён 14 авг.

    አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አልሀምዱሊላሂ ቢኒዕመቲሂ ተቲሙ ሷሊሀት አንድ ጀግና የአላህ ባሪያ የቀረውን ሞልቶልን የወንድማችንን ጭንቀት ገላግሎታል አላህ ለሁሉም ጭንቀቱ ፈረጃን ለሁሉም ጥበት መውጫ ቀዳዳን ያብጅለት በዱንያም በአኼራም ያስደስተው አሚንንን🤲🤲🤲

  • 13 авг.62удалён 14 авг.

    አላሁ አክበር 8ሺ ደርሰናል በደጋግን የቅን ልብ ባለቤቶች ብርቅዬ በሆኖ የአላህ ባሮች። የቀረችዋን  20 ሰው አንድ 100 ብር ቢሰጠን  የዛሬው ኸይር ስራ በዚህ ያበቃል እንላለን አልያም አንድ ሰው አቅም ያለው 2ሺ ሰቶ መዝጋት ይቻላል። እናት አባት ለሞተባቹ መስጠት አቅም ኖሯቹ ሀጃ ያለባቹ ይህንን ሰደቃ ነይታቹ ተሳተፉ

  • 💰"ሰደቃ እና በአላህ መንገድ መጋደል (ጂሃድ)ይመሳሰላሉ። ፈሪ የሆነ  ሲርበተበት ጀግናው ደግሞ በፅናት መለገሱን ይቀጥላል።" 📖ኢብኑ ተይሚያ (አልፈታዋ: 14/95)

  • 13 авг.50удалён 14 авг.

    30 ቅን ልቦች *⃣ 100⏯3000ሺ የ30 ሰው 100 ብር ሰደቃ የቀረችዋን ይሸፍንልናል አላህ በሰደቃቹት ሰደቃ የንያቹን ከንያቹ በላይ ያሳካላቹ🤲

  • 13 авг.55удалён 14 авг.

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.55удалён 14 авг.

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.56удалён 14 авг.

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.54удалён 14 авг.

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.52удалён 14 авг.

    አልሀምዱሊላህ ቅን ልቦች እየተረባረቡ ደፋሮች እየለገሱ እዚህ ደርሰናል ⛳️3ሺ♻️ቀርቶናል ባረከላህ ፊኩም አላህ ኸይር ጀዛቹን ይክፈላቹ። የዱንያንም የአኼራንም ጀነት ያስገባቹ ባወጣቹት እጥፍ ድርቡን ይተካላቹ። ማነው የቀረችዋን እሚሞላልን የአላህ ባሪያ

  • 13 авг.56удалён 14 авг.

    ይህችን ብር አንዴ ተረባርበን መዝጋት ያቅተናል በአላህ?!?!

  • 13 авг.59удалён 14 авг.

    ♻️እዚህ ጉሩፕ ላይ ከ1ሺ በላይ ደጋግና መልካም ሰው አለ ከዚህ ውስጥ 80 ሰው 100 ብር ቢናዋጣ የቀረችዋን መሙላት እንችላለን ከተጋገዝን ቀላል ነው ባረከላ ፊኩም ♻️ በወንድማችን ሀጃ ላይ እየተሳተፋቹ ላላቹ ሁሉ እህት ወንድሞች ጀዛከላህ አላህ ባወጣቹት እጥፍ ድርቡን ይተካላቹ ። አብሽሩ አሁንም 8 ሺ  ይቀረናል እንረባረብና እንሙላት

  • 13 авг.67удалён 14 авг.

    በወንድማችን ሀጃ ላይ እየተሳተፋቹ ላላቹ ሁሉ እህት ወንድሞች ጀዛከላህ አላህ ባወጣቹት እጥፍ ድርቡን ይተካላቹ ። አብሽሩ አሁንም 8 ሺ ይቀረናል እንረባረብና እንሙላት

  • 12 авг.92удалён 14 авг.

    አላሁ ሁላችንንም ከሰው እዳ ይጠብቀን ያለብንን ሀጃ ያሳካልን የሰው ፊት ከማየት ይጠብቀን።

  • 12 авг.1 1372удалён 14 авг.

    አሰላሙዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የኸይር ስራ ጥሪ ♻️♻️♻️♻️♻️ ውድና የተከበራቹ እህት ወንድሞች ዛሬ ለታላቅ ኸይር ስራ ጥሪ ልጋብዛቹ ነው ተከተሉኝ👇 ⛳️አንድ ታታሪ ወንድማችን ባለ ትዳርና የልጆች አባት ባለበት የሰው እዳ እሱም ባለቤቱም ልጆቹም ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ይገኛሉ። እዳው ደሞ አፍታን ጊዜን የሚሰጥ አይደለም፤ሆኖም ካለበት እዳ ላይ በእህትና በወንድሞች እርብርብ በመስጅድም በተደረገ ማሰባሰብ አላህ አግርቶት ከግማሽ በላይ ተቀንሶለታል፤ አልሀምዱሊላህ አሁን የቀረው 10ሺ ገደማ ነው ይህንን ለመክፈልና ወንድማችንን ካለበት ጭንቀት ለመገላገል የእናንተ ርብርብ ያስፈልገናል ⛳️ የቻላቹትን የአቅማቹን ሰድቁልንና ይህንን ወንድማችንን ከሀዘን ከጭንቀት እናውጣው። በምድር ላለው እዘኑ በሰማይ ያለው እንድያዝንላቹ አሉ ረሱል❤️‍🩹 50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ነው ለ 50 ሰው ጌጡ ።እንረባረብ እህት ወንድሞች። ሲሞላ እማሳውቃቹ ይሆናል 👇👇👇 አካውንት :-1000161794132 Name:- Meskud Mohammed የላካቹትን ሰደቃ ስሊፕ በዚህ User Name ላኩልን http://t.me/Mesud2187 ​«ሰደቃ መከራንና በላእን በመመለስ፣ የሰውን እይን (ክፉ ዓይንን) በመከላከል እንዲሁም የምቀኛን ተንኮልና ሸር በማክሸፍ ረገድ አስደናቂ ተፅዕኖ አላት።» (በዳኢዑል ፈዋኢድ 2/234) Share & Join👉https://t.me/mesud22

  • አንድ ወጣት እንዲህ ይላል፦ "አንድ ቀን እኔና ጓደኛዬ የገንዘብ ቦርሳችንን (ዋሌታችንን) ተለዋወጥን። እኔ የእሱን ቦርሳ ስፈትሽ፣ እሱ ደግሞ የእኔን ቦርሳ ይፈትሽ ነበር። ቦርሳው ውስጥ የነበሩትን በርካታ የወረቀት ቁርጥራጮች እያነበብኩ ነበር። በአንዱ ወረቀት ላይ የተጻፈውን አነበብኩ ፊቴ በደስታና በግርምት ተሞላ። 'ይህ ምንድን ነው?' ብዬ ጠየቅኩት፤ – በስሜ የተቆረጠ የበጎ አድራጎት ድርጅት ደረሰኝ ነበር – እሱም፡ 'የአንድ አባት የሌለው ልጅ (የየቲም) እርዳታ/ድጋፍ ነው' አለኝ። እኔም፡ 'ግን ለምን በኔ ስም ሆነ!?' አልኩት። እሱም፡ 'በአንተ ስም ነው የቲሙን የደገፍኩት' አለኝ። እኔም፡ 'ከመቼ ጀምሮ ነው?' አልኩት። እሱም፡ 'ከሁለት ዓመት በፊት ጀምሮ' አለኝ። እኔም፡ 'ለምን ይህንን አደረግክ!' ብዬ ጠየቅኩት። እሱም፡ 'እሳት (ጀሃነም) እንዳይነካህ ስለፈራሁልህ ነው' ሲል መለሰልኝ።” አላህ ሆይ! መልካም እና ደግ ጓደኛን ወፍቀን! 🥺 https://t.me/mesud22

  • ማነው ኡስማን የገደለው? ማነው አልይ ኢብኑ አቢ ጧሊብን የገደለው?? ማነው ፊትና ያመጣው ?? በሽይኽ ፈውዛን (ሀፊዘሁላህ) Telegram👉https://t.me/mesud22

«ምእመናኖች ሆይ! ትድኑ ዘንድ ሁላችሁም ወደ አላህ (በመመለስ) ተጸጸቱ ☀️ አን ኑር 31☀️ — tgindex