tgindex
🌹ዳእዋ ሰለፊያ ኢስላማዊ የሴቶች ጀመዓ🌹

🌹ዳእዋ ሰለፊያ ኢስላማዊ የሴቶች ጀመዓ🌹

Статистика

🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ Channel ኢስላማዊ ሴቶችን በተመለከተ የሚቀርብበት ሲሆን በተጨማሪም፦ ☞ፈትዋዎች ☞ዳዕዋዎች ☞ግጥሞች ☞የፅሁፍ ትምህርቶች ☞ታሪኮች ☞ጥያቄና መልሶች

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
19
Всего постов
29
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
8 090
+65 Са 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
—
 
Месяц
—
 
Просмотров на пост
810
29 постов
Вовлечённость
10,0%
к подписчикам
Постов в день
2,7
всогО 29
УпОПинаниК
18
канаНОв
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
816
1/48двое суток
935
1/72трое суток
1 008

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 авг.120иС AbuNibrase_and_Namuse

    🩲_በተወዳጁ ኡስታዝ አቡ አመቲረህማን አህመድ ሸሪፍ ቀጥሏል

  • 14 авг.1621иС AbuNibrase_and_Namuse

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው ጁሙአ ምሽትን በውዷ መድረሳችን ጦሳ ከወድ ኡስታዞቻችንና ወንድም እህቶቻችንጋ የደመቀ ምሽትን እናመሻለን በተጨማሪ በአንዳድ ምክንያቶች ተቋርጥ የነበረው በውዱ ኡስታዛችን ይቅርብ የነበረው ጥያቄና መልስ በአላህ ፍቃድ ዛሬ ይቀጥላል ጥያቄና መልሱ ላይ ለሚሳተፋ ወንድሞቻችን ሽልማት ይኖረናል ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከምሽቱ በኢትዮ 3:00 ከኛ የሚጠበቀው ሰአቱ እስከሚደርስ በየሶሻል ሚድያወች ሸር ማድረግና በሰአት መገኘት ነው ሸር          ሽር        ሽር ይችን የሱና ቻናል ያልተቀላቀላችሁ ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °•  • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን • ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °   • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ ○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.    🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡 ከዛም ጆይን ይበሉ  • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° : • ○  🌿🌹🌹🌿        • ○ °   🌿🌿         •        🌿   • ○ °        🌿🌿  • ○ °    🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿  • ○ °     🌿     🌿🌿🌿🌿    ○ °  🌿  🌿🌿🌿🌿🌿       • ○ °    🌿   🌿🌿       • ○ °   🌿  🌿🌿           • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○        °• ○ °      🌿° :.   * • ○                    🌿° . °☆  .         ° .   🌿. * ● ¸                   🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ! ☆  . * ● ¸ . https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

  • 14 авг.35432иС dawa_selefiyah_grana

    لا تفرط في آخر ساعة من الجمعه🌿 https://t.me/dawa_selefiyah_grana

  • 《ጠንካራ ማለት ታግሎ በመጣል ሳይሆን፣ በቁጣ ጊዜ ራስን መቆጣጠር ነው》ይላሉ ሀቢቡና محمد  صلى الله عليه وسلم. https://t.me/Ye_setoch_Jemea

  • 14 авг.24212иС Al_menjeniq_R

    👂አድስ   አድስ   አድስ👂 #በኡስታዝ አቡ #ዓምሪላህ 👌هذا رَّدُّ عَلَى مَنْ يَرْمِي أَهْلَ السُّنَّةِ وَالسَّلَفِيِّينَ بِالتَّكْفِيرِ بِغَيْرِ حَقٍّ. #ለጀምዕዮችና_ለሃጁርዮች ጥሩ የሆነች #ግርፊያ 👉ይህ የቁርዓን አንቀፅ ስለምንድነው የሚያወራው? ተረዱ ተገንዙ الله تعالى: ﴿وَإِنْ أَحَدٌ مِنَ الْمُشْرِكِينَ اسْتَجَارَكَ فَأَجِرْهُ حَتَّىٰ يَسْمَعَ كَلَامَ اللَّهِ ثُمَّ أَبْلِغْهُ مَأْمَنَهُ ۚ ذَٰلِكَ بِأَنَّهُمْ قَوْمٌ لَا يَعْلَمُونَ﴾ [التَّوْبَة: ٦] 👉ይህ ደግሞ ስለምን  ይሆን? ለዩ قول الله تعالى: ﴿وَمَا كُنَّا مُعَذِّبِينَ حَتَّىٰ نَبْعَثَ رَسُولًا﴾ [الإِسْرَاء: ١٥] 👉ይህስ👇? قول الله تعالى: ﴿وَمَنْ يُشَاقِقِ الرَّسُولَ مِنْ بَعْدِ مَا تَبَيَّنَ لَهُ الْهُدَىٰ وَيَتَّبِعْ غَيْرَ سَبِيلِ الْمُؤْمِنِينَ نُوَلِّهِ مَا تَوَلَّىٰ وَنُصْلِهِ جَهَنَّمَ ۖ وَسَاءَتْ مَصِيرًا﴾ [النِّسَاء: ١١٥] ርዝመት 00:32:20 ብቻ #በኡስታዝ አቡ #አምሪላህ ከላላ حفظه الله تعالى 👌 👉 https://t.me/Al_menjeniq_R

  • السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 👌⭕️ጦሳ ማዶ‼️ 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse ⭕️👌አል መንጀኒቅ‼️ 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/Al_menjeniq_R https://t.me/Al_menjeniq_R ኡስታዝ አቡ አመቲላህ ነስረዲን ከማል ደሴ 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/nassiru_ddin https://t.me/nassiru_ddin ኡስታዝ አቡ አብዲል ፈታህ ሙሀመዲ ሹሊር ደሴ 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie አቡ አነስ ኑረዲን ደሴ 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/abuanes53 https://t.me/abuanes53 ኡስታዝ አቡ ማሂ አብዲል ከሪም ደሴ 👌🇸🇦 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/Abumahiasselefi https://t.me/Abumahiasselefi ኡስታዝ አቡ አምሪላህ ወሎ ከላላ 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/abuamrullah https://t.me/abuamrullah ኡስታዝ አቡ ሷሊህ ወሎ ገነቴ 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/Abu_sualih_genete https://t.me/Abu_sualih_genete ኡስታዝ አቡ አብዲረህማን ወሎ አቀስታ 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/anwarakesta https://t.me/anwarakesta ኡስታዝ አቡ አነስ ይማም ወሎ ጊራና 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/amama06 https://t.me/amama06 ኡስታዝ አቡ ኡሳማ ወሎ ደሴ ገራዶ 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/abu_osama08 https://t.me/abu_osama08 ኡስታዝ አቡ ሀቢባ ሸይህ በድሩ ደሴ ገራዶ 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/AbuHabiba55 https://t.me/AbuHabiba55 ኡስታዝ አቡል አባስ ወሎ ሀርቡ 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/abu_al_abas_al_atseriy https://t.me/abu_al_abas_al_atseriy ኡስታዝ አቡ ጀዕፈር አፋር ሰመል 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/AbujeferHarbu https://t.me/AbujeferHarbu ኡስታዝ አቡ አመቲረህማን አህመዲ ሸሪፍ ዱባይ 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/AbuAmetirhman https://t.me/AbuAmetirhman ኡስታዝ አቡ ሒበቲላህ ሳኡዲ 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/abuhibetilah https://t.me/abuhibetilah ኡስታዝ አቡ ዩስራ ሙራድ ወሎ ልጓማ 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/alqariabuyusra https://t.me/alqariabuyusra ኡስታዝ አቡ ነዋስ አብዳረዛቅ ደሴ 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/abunewas https://t.me/abunewas ኡስታዝ አቡ ጁሀይፋ አህመድ ደሴ 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/abujuhyfa https://t.me/abujuhyfa ስታዝ አቡ ፈይሶል አህመድ ወሎ ልጓማ 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/Abufeisolalaseri https://t.me/Abufeisolalaseri ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ሰኢድ ወሎ ሀይቅ 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/abuabdilah11 https://t.me/abuabdilah11 ኡስታዝ አቡ ኡነይስ ሙሀመድ ወሎ አልቡኮ 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/Abu_Ouneis https://t.me/Abu_Ouneis ኡስታዝ አቡ አብዲሰላም ኢድሪስ ወሎ ከላላ 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/kunselefiyen_aleljadeh https://t.me/kunselefiyen_aleljadeh ኡስታዝ አቡ ሰልማን አወል ደሴ 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/abuselman_awel https://t.me/abuselman_awel የሴቶች ጀመዓ 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/Ye_setoch_Jemea https://t.me/Ye_setoch_Jemea የአቡ ናሙስ ፍሬወች 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/yeabuNamusfrewechkewellomasha88 https://t.me/yeabuNamusfrewechkewellomasha88 ወንድም ቃሪዕ አቡ ዙበይር 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/abu_zubeyre https://t.me/abu_zubeyre ደዕዋ በሀቅ እጂ በተልቢስ አይሆንም 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl ዛሬም ነገም ቅድሚያ ለተውሂድ 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/qdmiyaletewuhid https://t.me/qdmiyaletewuhid ደዕዋ ሰለፍያ ከቦሩ 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/beboruselasa https://t.me/beboruselasa ወንድም አቡ ሀቲም ከማል አቀስታ 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/Abu_hatim22 https://t.me/Abu_hatim22 ወንድም አቡ ሁዘይፋ ኡስማን ጊንባ 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/abuhuzeyfa123 https://t.me/abuhuzeyfa123 العلم نُورً 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/Documents143 https://t.me/Documents143 አቡ ኢምራን ሁሴን 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/abu_emran_2018 https://t.me/abu_emran_2018 አቡ ረያን ደሴ መስጂደል አቅሷ 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/mesjdelaqsua https://t.me/mesjdelaqsua ኡስታዝ አቡል ሀሪስ ሰንዳፋ 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/Abulharis1 https://t.me/Abulharis1 አቡ የህያ ኢድሪስ 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/abuyehya_111 https://t.me/abuyehya_111 የሰለፍይ ሴቶች ከቀይ ወርቅ በላይ ውድ ናቸው 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/Nissa_aselefya https://t.me/Nissa_aselefya ደዕዋ ሰለፍያ መቅደላ 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/DaawaselefyabeMekdellaMasha https://t.me/DaawaselefyabeMekdellaMasha በሸይኽ አቡ ኒብራስ የተሰጡ ፈትዋወች 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/Abunibrasfetwachanal https://t.me/Abunibrasfetwachanal ደዕዋ ሰለፍያ ጎሮ አድስ አበባ 👌🇸🇦🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro https://t.me/Daewa_selfya_be_Goro ⭕️👌በየቦታው የብዙ ኡስታዞች እንዲሁም ወንዲሞች ቻናል ይኖራል በቀጣይ ጠብቁን ቢኢዝኒላህ ኢንሻ አሏህ 👌 ሸር ሸር ሸር ሸር አድርጉት👌

  • 13 авг.1 2161818

    ውዷ እህቴ የባልሽን ሀቅ እንደቀላል አትይው ውዷ እህቴ የባልሽን ሀቅ በቻልሽው መወጣትሽ የአላህን ውዴታ ታገኛለሽ ። ባልሽን ስታከብሪውና  በቻልሽው ፍላጎቱን ስታማሊ የእሱም ፍቅር ይበልጥ  ይጨምራል ። ካንቺ ውጭ ሌላ ሴት ያለች እከማይመስለው ድረስ  ይህን ደግሞ ባላቸውን በሚያከብሩና ትዛዙን በሚፈፅሙ ሚስቶች በተግባር እያዬን ነው ። እናም እህቴ ባለቤትሽ 👉ጀነትሽም 👉 🔥ጀሀነምሽም ነው ውዱ ነብያችን እንዲህ ብለዋል ፍጡር ለፍጡር ሱጁድ እንዳደርግ ባዝ ኖሮ ሚስት ለባሏ ሱጁድ እንዲታደርግ አዝ ነበር ብለዋል ። ይህ የሚያመላክተው ምን ያክል የባል ሀቅ ከባድ እንደሆነ ነው ። ኢንተቢሂ እህቴ https://t.me/Ye_setoch_Jemea

  • 💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ  አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች። https://t.me/Ye_setoch_Jemea

  • 13 авг.594237иС Documents143

    ልፊ ብሎሽ ነውጅ ፀጉርሽ ከጆሮሽ እንደማታልፍ የታወቀ ነው ምነው መሸከምሽ እህት አለሜ🌶ይልቅ አውልቀሽ ጣይና ያችኑ ያለችሽን ተንከባከቢያት አላህ ያሳድግልሽ ይሆናል ለዛች🫵ነው https://t.me/Documents143 https://t.me/Documents143

  • 12 авг.1 5501121

    👉10 የልብ ህመሞች ✏️ 1……✍ በአላህ (ሱብሀነ ወተአላ) እናምናለን እንላለን ነገር ግን ትዕዛዙን አንተገብርም። 2…..✍ ረሱልን (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ) እንወዳሉን እንላለን ግን የሳቸውን ፈለገ ሱናቸውን በመተግበር አልተከተልንም ። 3…..✍ ቁርዐን እንቀራለን ነገር ግን ወደተግባር አንለውጠውም። 4…..✍ የአላህ (ሱወ) ፀጋ ሁሌ ይደርሰናል ነገር ግን አመስጋኝ አልሆንም። 5….✍ ሸይጧን ጥላታችን እንደሆነ እንናገራለን ግን ከእርሱ ተቃራኒ አልቆምንም። 6….✍ ጀነት መግባትን እንፈልጋለን ነገር ግን ለመግቢያ የሚያግዘን ስራ እየስራን አይደለም። 7….✍ ጀሀንብ መግባትን አንፈልግም ነገር ግን ከሱ ለመራቅ ምንም አይነት ሙከራ አላደረግንም። 8….✍ ሁሉም ህይወት ያለው ነገር እንደሚሞት እናውቃለን ነገር ግን ለሞት እየተዘጋጀን አይደለም። 9….✍ ሰዎችን እናማለን ስህተታቸውን ለማውጣት እንጥራለን ነገር ግን የራሳችንን ጥፋትና ወንጀል እረስተናል። 10….✍ ሙታንን እንቀብራለን ነገር ግን ከዚህ ተግባራችን ትምህርት አንወስድም https://t.me/Ye_setoch_Jemea https://t.me/Ambaselmarye

  • 12 авг.1 0763516

    የሴት ልጅ ተንኮል አንዱ እንዲህ አለ አንች ውዷ ሚስቴ በጣም ነው የምወድሽ በውበትሽ ልቤን ሰረቅሽው አላት 👉እሷም እንዲህ አለችው በውበት እኮ እህቴ ትበልጣለች ከሗላህ ናት አለችው ❓ 💊እሱም ዘወር አለና የት አለች አላት ❓ አዬህ ልብህን ብሰርቀው ኖሮ ውዴታና ፍቅርህ የእውነት ቢሆን ኖሮ ባልዞርክ ነበር አለችው እናም ጠንቀቅ በል ወንድሜ በብልሀትና በተንኮል መቼም ከሴት ልጅ አትበልጥም ስልህ ነው https://t.me/Ye_setoch_Jemea

  • 11 авг.1 155318

    ልብ በሉ       ሙሉ የሆነችን ሚስት የሚፈልግ ወንድና ሙሉ የሆነን ወንድ የምትፈልግ ሴት ሙሉ እድሜያቸውን ላጤ ሆነው ይኖራሉ። አንዱ አንዱን እንዲሞላ እንጂ ሙሉ ሆነው አልተፈጠረም"።   ♡ㅤ     ❍ㅤ         ⎙ㅤ       ⌲  ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ 👍.       ✍.          👏.        ➡️ https://t.me/Ye_setoch_Jemea https://t.me/Ambaselmarye

  • 11 авг.863иС daewaselefyahaik

    السلام عليكم وراحمة الله وبركاته 💥አንብቡኝ እጠቅማችኋለሁ💥 🔻👉 ከሂዝብዮች ጋ መተሻሸት ይብቃ 👇👇👇👇👇👇👇 👌👉 ዳዕወተል ሰለፍያ በቁርአን በሃድስ እና በደጋግ ቀደምቶች መስመር ላይ የምትጓዝ እንጅ በስሜት ተከታዮች ቦይ የምትፈስ ውሃ አይደለችም። ሰለፍዮዮች ከሌሎች ሂዝብዮች የሚለያቸው በያዙት መንሃጅ ላይ አይደራደሩም ለሂዝብዮች ቦታ አይሰጡም። ለሙሽሪኮች ዘብ አይቆሙም አለቀ ደቀቀ ሙሽሪክ ሙሽሪክ እንጅ ሙስሊም ሊሆን አይችልም እንደፈለግክ ብትተረተርም ለአህባሽ ዘብ የምትቆም ቅድሚያ ለተውሂድ የምትል የለተሜ ጭፍራ እንደዚሁም አህባሾች ወንድሞቻችን ናቸው የምትል የጀምዕይ ካድሪ በፍፁም ሰለፍዮች ጋ አትገናኝም። በጣምምም ከገረመኝ ሙሽሪኩ ይመር ኮቻ ከሱ ላይ ከሚከላከሉለት የአዚር የሙርጅዕ መንጋ በንግግሩ በልጧቸዋል የምትልበት ደረጃ ላይ ትደርሳለህ ይመር ሙሽሪክ ሙሽሪክ እንጅ ሙስሊም አይባልም ይላል ተከትለውትም አይሰገድ ይላል ምክንያቱም አንድ አካል ሙስሊምም ሙሽሪክም መሆን አይችልምና የጀምዕዮች የአዚሮች በሽታታ በጣምምም የከፋ ነው። እነዚህን አካላቶች በርቀት ልትሸሻቸው ይገባል ። ሰለፍዮች ተመዩዝ አሏቸው በፍፁምም እነዚህ አካላቶች ጋ ግንኙነት የለንም ዳዕዋችንም ደርሳችንም ኹጥባችንም ለግላችን ነው። የደከረተ አካሄዱን በእኛ ላይ ለመጫን የሚፈልግ የለተሜ መንጋም ይሁን የማንም ኮተት ጋ አብረን አንሄድም። አቂዳቸው የተበላሸ ነው ቅድሚያ ለተውሂድ ታፔላ ብቻ ነው ታፔላውን አይተህ ስትገባ የዛር ቆሎ ይመስል ተቀላቅሎ ታገኘዋለህ እንደዚህም ሆነው ደግሞ አያፍሩም ሰለፍዮችን በአንድ ላይ ደርሳችሁም ከእኛው ጋ ይሂድ ሊሉን ይሞክራሉ። ኣኣኣ አይሆንም መቸም አይሆንም ሰለፍዮች እና ሂዝብዮች በአንድ መሄድ አይችሉም ዶሮ እና አነር በአንድ ጉረንቶ እንደማያድሩት ሁሉ ዳዕወተል ሰለፍያያ ግብስብስ አትፈልግም የጠራች ውልውል ያለች የጌታችን ስጦታ ናት ከነፍሳችን በላይ እንወዳታለን እንታገልላታለን የሃይቅ ሰለፍዮች ጠንክሩ በርቱ ጀግኑ ጀግኖች ናችሁ ግን በጀግንነት ላይ ጀግንነትን ጨምሩ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ወደፊት ነው እንጅ ወደ ኋላ ይብቃ የያዝነው ዳዕዋ አይደለም እቃቃ የሃይቅ ሰለፍይ ከእንግድህ ንቃ ከለተሜዎች ጋ መተሻሸት በቃ ✍ ታናሹ ወንድማችሁ አቡ አብዲላህ (የሃይቁ) 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/daewaselefyahaik

  • 11 авг.4364иС AbuNibrase_and_Namuse

    🔺የእሁድ ማታ ጥያቄና መልስ              5⃣7⃣🔺 🔴👉በ2010 አግብቼ ነበርከዛ ታመምኩ አላሳክምም አለኝቤተሰቦቼ አሳከሙኝ ከዛ ፍታኝ አልኩት ብር አምጭና አለኝ ብርየለኝም ነበር ከሰስኩት ከዛ በደሽማግሌ መለሱን ሽማግሎቹ 2000 ትስጥህ ፍታ አሉት ፈታኝ በማግስቱ ቃሉን አፈረሰ ምላድርግ❓ ⭕️👉 አንድት እህት ከ8አመት በፊት 2000ብር  ሰታ እዲፈታት ሆናነበር ግን እሱቤት እሻጣዋውስጥ 2000ነበረ ብትሔድ የለም ከዛ ወሰዶነው በዛው ይቆጠራል ብለው ተውት ከብዙ አመታት በሗላ መንሀጂ ገባት ከዛ እሱ ባይወስደውስ ብላ ሹብሀ ገባት ከዛ ደውላ ብርህን ልስጥህ ስትለው ረጃቱ አላት እደት ይታያል❓ 🔴👉ባሌ ሶስት ጊዜ ፈታኝ በፊት አይሰግድም ከዛረጃቱ አለኝ እደት ይታያል❓ 🔴👉ከነሷራ ጎረቤቶቻችን የበአል ከስጋውጭ ምግብ ቢያመጡልን መመገብ እችላለንን ❓ 🔴👉 የዩኒቨርስቲ ተማሪ መሆን ብቻ ከመንሀጂ ያስወጣልን❓ 🔴👉 ዩኒቨርስቲ የገባሁሉ ኢህዋን ጀምዕይ ነውን❓ 🔴👉 ባከፍር ባከፍር የዩኒበርስቲ ተማሪን አከፍር ነበር ብለሀልን❓ 🔴👉አዚሮች ኩፍር ላይናቸው ያልከው የማክፈር ነውን❓ ⭕️👉ሶላት ወስጥ እያለ ቢያስነጥሰው አልሃምዱሊላህ  ማለት ይችላልን❓ ሌላም ብዙ ጥያቄወችን ይዟል በውስጡ 🕰ليلة الإثنين الموافق (٢٧/صفر/١٤٤٨هـ)🕰 👉በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ   📱ቁጥር  5⃣7⃣                 ➤-------------➤ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse         ➤------------------➤

  • https://t.me/Ye_setoch_Jemea

  • 10 авг.1 185343

    йоС пОдписи

  • йоС пОдписи

  • 10 авг.1 3151011

    بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ ኡኽቲ አች ውስጥሽ እየተጨነቀ ፈገግታ ከፊትሽ የማይጠፋው ጠካራዋ በሁሉ ነገርሽ በጌታሽ ላይ ተመኪ ያ አዛኙ ከታሽ አይተውሽ ከብዙ አይማኖቶች መረጦ እስልምናን የወፈቀሽ ጌታ አይተውሽም ኡኽቲ ዱአ አድርጊ ለሰውች ከማማከር ጌታሽን አማክርው በሱጁዲሽ ውስጥ ጠይቂው  ቶለ መልስን አት ጠብቂ ሶብር አድርጊ እርግጠኛ ሁነሽ ጠይቂው ዱአ ከማድረግ ወደኋላ አትበይ ጌታሽ አይማረርም እና የሰው ልጅ እጂ እሚማረረው ዱአየን አልተቀበለኝም አትበይ ምንአልባትም አች ያማታቂውን መከራ አላህ በዛ ዱአሽ እየመለሰልሽ ይሆናል ወይም  ለአኼረሽ እያስቀመጠልሽ ይሆና አዛኝ ሰለሆነ ጌታሽ በዱኒያ ሰጥቸሽ ከምትደሰች አኼራላይ ብትደሰች ብሎ አስቦልሽ ይሆና እሱ ለባሪዎቹ አዛኝ ነው እና ወይም እረስሽን ፈትሽ ጌታሽ እያመፅሽው ሊሆን ይችላል ዱአሽ ያለመቀበሉ ምክኒያት   ወይም ኢማንሽን እየፈተነሽ ይሆናል እሱ ባሪዎችን ይፈትናል እና ለለዛ ውድ ነብያቶች ምርጥ የአላባሪያ የሆኑት ለሱ የታዘዙ ጌታቸውን የማያምፁ እነሱም ተፈትነዋል እኳን አች  ከመልካሙ ስራሽ ወጀልሽ የበዛው አላህ የሚፈትንሽ  ማናልበትም ኢባዳሽላይ ተዘናግተሽ ይሆና አላህ የሚፈትነው ወደሱ እድመለስነው ባሮችን ወጀላችንን  እስታውሰን ፀፀት እድናደርግነው   እናማ እህቴ በዱአሽ በርችልኝ ለጓደኞችሽ ለበተሰቦችሽ ዱአ አድርጊ መላኢኮች ዱአ እዲያደርጉልሽ አች ደካማ ወጀለኛ ባሪያ ነሽ መላኢኮች ከወጀል የፀዱ ባሪያ ናቸው እነማ እህቴ ካች ዱአ የማላኢኮች ስለሚበልጥ ላርስሽ ስተይ ለሙስሊሙ ኡማ ዱአ አድርጊ እንሻአላህ ባላህ ፍቃድ ሁሉም ይሳካል إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አልለ፡፡ https://t.me/Ye_setoch_Jemea

  • йоС пОдписи

  • 9 авг.68043иС AbuNibrase_and_Namuse

    👌እሁድን  በጦሳ ማዶ  እናምሽ👌 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔻🔻 ⭕️👉ዛሬ እሁድ➣ ከምሽቱ 3:00 በታላቁ መድረሳችን Telegram እና በimo ጦሳ ማዶ አጠር ካለች ደእዋ ጋራ አጠር ያለ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም አለን። 🔺ማንኛችሁም ሙስሊም የሆነ አካል የዳዕዋው እና የፈትዋው ታዳሚ ትሆኑ ዘንድ ሰለፍዮች ጋብዘዋችኋል‼️ 🔺👉በተሴረም በተመከረም በተጠመደም በተተበተበም የማይወድቀውን ዳዕዋችንን እና ወንድማማችነታችንን በጋራ እንገንባ ⭕️በተነካን ቁጥር ወደ ኋላ የምንል ሳንሆን የበለጠ ፅናትን ጀግኝነትን ነው የምናገኘው ጥላቶቻችን እርር በሉ ተቃጠሉ 👌የኛ ደእዋ አብቦ አፍርቷል الحمد لله በጣም ደስተኞች ነን ለኛ ደዕዋ _ሰለፍያ  ከሳንባችንም ከኩላሊታችንም  በላይ  ናት ። 🔴ማንም ቀበቶችንን ይዞ አያስቀረንም ወደፊት ነው ጉዞው ወደ ኋላ የለም የአህሉሱና ለማንኛውም ነገር አሏህ አለን አሏህ ይጠብቀናል‼️ 🔺የ➤Telegram 🔗Links ‼️ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 👌የ➤➛imo Link➣👇 https://imo.onelink.me/RAdY?af_dp=imo%3A%2F%2Fuser.voiceroom.join%2Fmy.0h1romri75oedm43%3Fentry_type%3Dshare&af_web_dp=https%3A%2F%2Fimo.im&from=copy_link