አል ቀመር ሚድያ ☪ጨረቃ🌕
Статистикаنصائح والموعظة አጫጭር ምክር ሰጪ ፁሁፎች እና ግጥሞች የሚለቀቅበት ቻናል ነው ማንኛውም ጥያቄና ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ 👉 @Al_kamare_midaa12_bot በዚህ ላኩልን
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 6
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 489
- 1/48двое суток
- 560
- 1/72трое суток
- 604
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
✍...... መቃብሮች "ገና ጊዜ አለኝ" ብለው በሚያስቡ ሰዎች ተሞልተዋል!! 𓆩አል ቀመር𓆪
✍ ለፈገግታ አንድ ሰው #ኢማሙ_ሸዕቢይ ጋር መጣና እንዲህ ብሎ ጠየቃቸው፡_ ❗️የሆነችን ልጅ ካገባኋት በኋላ እንደምታነክስ ገባኝ፣ ታዲያ መፍታት እችላለሁን❓ ✅ኢማሙ ሸዕቢይም፦ ያገባሃት ግልቢያ ለትወዳደርባት ከሆነ ፍታት አሉት‼️ 👇 ለሌሎችም አጋሩ https://t.me/Al_beyan_midya/9056
✍........ ለአስቻለው ሰው በዚህ ሰዓት ራስን ከሚድያው አለም እንደማራቅ ሰላም የሚሰጥ ነገር የለም
без подписи
🪴「 እንትከል 」🌱 ▭▬▭▬▭▬▭▬▭ ✅:እስልምና እንዲህ ሰፍቶ አሁን ከደረሰበት ደረጃ ላይ ከመድረሱ በፊት የመጀመሪያዎቹ አማኞች ዉድ ዋጋ ከፍለውበታል። ዲናቸው ነፃነት አግኝቶ ፣ አድጎና አብቦ ፣ ማየት ይፈልጉ ነበር - ግና አልታደሉም። 🪴:ቆራጧ ሱመያ ፣ ብርቱው ያሲር ፣ ዉቡ ሙስዐብ እስልምና በሁለት እግሩ ቀና ብለው ሲሄድ ለመመልከት አልበቁም - ሞት ቀደማቸው። 🪴:ሐምዛ ኢብኑ ዐብዱልሙጦሊብ ፣ ዐብደላህ ኢብኑ ጀሕሽ ፣ ሰዕድ ኢብኑ ረቢዕ ፣ ዐምር ኢብኑ አልጀሙሕ ፣ ሰዕድ ኢብኑ ሙዓዝ ... በሐያታቸው የእስልምናን ከፍታ ማየት ይፈልጉ ነበር - አልደረሱበትም። 🪴:ከፊሎች አማኞች በመካ በደረሰባቸው ስቃይ ሲሞቱ ፣ ሌሎች በስደትና በጦርነት ተንገላተው አለፉ። አንድም ቀን የዱንያን ጥፍጥና ሳይቀምሱ ፣ አንድም ቀን ጠግበው ሳይበሉ ... ምድርን ተሰናበቱ። ትልቅ መስዋዕትነት ከከፈሉት መካከል ብዙዎቹ ፦ 🌿:የኻሊድን የድል ዉሎዎች አይተው አልፈነደቁም ࿐ 🌿:የዑመርን ሰፋፊ የበላይነቶች ተመልክተው አልረኩም ࿐ 🌿:የዑመር ዐብዱልዐዚዝን ዘመን ጥጋብ አላዩም ࿐ 🌿:ሰዕድ ቃድሲያ ላይ ተክቢር ሲል ࿐ 🌿:ሪብዒይ ፋርስ ላይ ሩስቱምን ጥሎ ሲንጎማለል ࿐ 🌿:ሃሩን አርረሺድ ዝናብ ሆይ የትም ዝነቢ ከግዛቴ ዉጭ አትዘንቢም ብሎ ሲመፃደቅ ࿐ 🌿:አቡ አዩብ አልአንሷሪ ቆጵሮስን ሲሻገር ࿐ 🌿:ዐምር ኢብኑ አልዓስ የፈርዖንን ምድር ሲያስገብር ࿐ 🌿:አቡ ዑበይዳ የሻምን አገር ሲቆጣጠር ࿐ 🌿:ሙሐመድ አልፋቲሕ ኮንስታንቲኖፕልን ሲያንኮታኩት ࿐ 🌿:ጣሪቅ ስፔን ምድር ሲዘልቅ ࿐ 🌤:ወሬውን ያደረሣቸው የለም። ለማየትም ለመስማትም አልበቁም።እነርሱ የሰሙት ነገር ቢኖር "ይህ ዲን ፀሐይ የደረሠችበት የምድር ክፍል ሁሉ ይደርሳል።" የሚለውን ነብያዊ ቃልኪዳን #ብቻ ነበር። ✑ :እነርሱ ሰሙ ፣ እኛ አየን። ✑ :እነርሱ መንገዱን ጀመሩ ፤ እኛ ቀጠልን። ✑ :እነርሱ የዲንን ችግኝ ተከሉ ፤ እኛ ቀጠፍን። 🌻:አሁንም የኛ ድርሻ መሆን ያለበት ዉጤቱን አየን አላየን #መትከል ነው ፣ ፍሬውን ቀጠፍን አልቀጠፍን በመልካም ነገር ወደፊት መቀጠል ነው። ሰብሉ ደረሰ አልደረሰ በጎ ነገር መበተን ነው። 📜:#ቀደምቶች ስለዘሩ እኛ በላን። እኛ የዘራነውን ደግሞ ከኛ በኋላ የሚመጣው ትውልድ ይበላዋል። ስለሆነም ከሰውም ፣ ከእህልም ፣ ከንግግርም ፣ ከተክልም መልካምን ነገር ሁሉ እንተክላለን ፣ ተንከባክበንም እናሳድጋለን። ┊ ┊ ┊ ┊ ┊ ┊ ┊ 👇 ┊ ┊ 👇 ┊ 👇 👇 #SHARE_ 👍👇 https://t.me/abu_muaz_ibrahim/8259
✍........ ቀን ፊቱን አዙሮ ሁሉም ቢልም እልም አይክፋህ ወዳጄ…፤ ሊነጋጋ ሲል ነው ወትሮም የሚጨልም 🖌 አቡ ሙዓዝ
🔴👉ይህንን እውነታ አንብቡ። 🔴👉አረቦች ባለፈው (ድሮ) እንዲህ ይሉ ነበር፡- 🌿ከአራት ነገሮች ተጠንቀቁ ! 🔥ወንድሞችን የሚለያዩ አራት ነገሮች 🔴👉1 ገንዘብ, 2'ሴቶች, 3'ምቀኝነት እና 4'ሞት! 💥አራት ነገሮች በሰዎች ዘንዳ ዋጋ የምያሳጡ ክብር የምቀንሱ፡- 🔴👉1'ብዙ ማውራት፣ 2'ሳቅ ማብዛት፣ 3'መዋሸት እና 3'ነገር ማዋሰድ (ሀሜት)! 💥ሚስት ቤቷን የምታፈርስባቸው አራት ነገሮች አሉ፡-እህት ተጠንቀቂ እነሱም 🔴👉1'ግትርነት ፣ 2'ጭንቀት ፣ 3'ጥርጣሬ እና 4'ድምጽዎን በባሏ ላይ ከፍ ማድረግ! 💥 ወንድ ልጅ ቤቱን የሚያፈርስባቸው አራት ነገሮች አሉ። ተጠንቀቅ ወንድሜ እ ራቅ ፣ 🔴👉1'ቸልተኝነት ፣ 2'ጭካኔ እና 3'ስስታምነት 4'ለባለቤቱ ቦታ አለመስጠት አብዝቶ መራቅ !! .......አል . ቀመር....ሚድያ....👇 👍https://t.me/abu_muaz_ibrahim/8254
ላጤነት ይብቃ ተዘወጁ በቃ ላይክ ሼር አትርሱ https://t.me/abu_muaz_ibrahim/8252
👇
አሊምን የገማ የሸተተ !! የበሰበሰ የሸተተ !! ብሎ የሚተች ሰውጋ ምን ልትማሩ ይሆን!? ግን ሙስጦፋ አብደላ ተክፊሪው ወዴት እየወሰዳቹህ ነው?? ከኡለማዎች እየለያቹህ 👉 አሊምም እሱ 👉ያአቂዳ ሰውም እሱ 👉ሱንይም እሱ 👌ሌላው ሁሉም የአቂዳ ችግርተኛ አድርጎ እየቆጠር እንዴት አስችሏቹህ ተከተላቹት?? እለማዎችን ተችቶ በጎን የነሱንም ኪታብ እያነበበ ምን ማለት ንው?? አረ ወደ አቅላቹህ ተመለሱ https://t.me/abu_muaz_ibrahim/8249
👇
✍..... የአስተሳሰብ ችግር ከባድ የአካል ጉዳት መሆኑን እስከምትረዳ ድረስ ብዙ ዋጋ ትከፍላለህ ።
без подписи
✍.......... ለመኖር ብለን እንጂ ሁሉም ምናልፍበት መንገድ ሚገባን ሆኖ አይደለም ሚገባንን ነገር ሁሉ ለማግኘት ማይገባንን ማወቅም መተዉም ስላለብን ነዉ 🖌 አቡ ሙዓዝ
💪ባለሽበት ፅኚ 📌قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله: ሸይኽ ኢብን ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ ፦ "اِصبري واحْتَسِبي واثْبُتِي على ما أنتِ عليهِ مِن الحِجابِ الشّرعي، በሸሪዓዊ አለባበስሽ ላይ ባለሽበት ታጋሽና ፅኑ ሁኚ ከአላህም ምንዳን አስቢ ፤ ولا يَضُرُّكِ قولُ النّاس: أنتِ مُتزَمِّتةٌ أو مُتشَدِّدَة، أو ما أشبه ذلك، አንቺ አክራሪ ነሽ ታጠብቂያለሽ እና የመሳሰሉ የሰዎች ንግግር ሊጎዳሽ አይችልም فنسأل الله للجميع مَعرِفَةَ الحق واتباعه". ለሁላችንም ሀቅን ማወቅና እሱን መከተልን ከአላህ እንጠይቃለን። 📙فتاوى نور على الدرب
💫ጥያቄና መልስ 🕌በመናከራ ከተማ በመስጂድ ፉርቃን አራት በር ቦቢቾ ላይ የተነሳ ጥያቄ፣ ደስ የሚል ጥያቄ ጁምዓ እንደተሰገደ አንድ አባት ብድግ ብለው ወደ ኢማመሙ መጡና ጥያቆ ላቀርብ ነው አሉና፣ ካዛ እንደሚከተለው ጥያቄያቸውን ቀጠሉ እንደዚህ ጠይቆ የሚረዳ አባት ነው የናፈቀን 👌መልስ 💺በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ https://t.me/abu_muaz_ibrahim/8243
✍...... መድፍ ውርወራ ለበደለኞች ትልቁ ህመም ያለው ቀስቶቹ ሲወጉን እንዳይመስላችሁ ለመንቀል ስትሞክሩት ነው 🖌አቡ ሙዓዝ
🔖«السب واللعن ليس من أخلاق المسلم » 🔖 «መሳደብ መራገም ከእስልምና ስነ መግባር አይደለም» 📮 እጅግ በጣም ገሳጭ እና መካሪ የሆነ መደመጥ ያለበት, ተመካሪ የሚመከርበት የጁመዓ ኹጥባ ትርጉም። 🎤 በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ አላህ ይጠብቀው። 🕌 በፉርቃን መስጂድ (መናከርስ ከተማ አራት በር ቦቢቾ) አላህ ይጠብቃት።
🪫بسم الله الرحمن الرحيم🪫 👈تسجيلات- الفرقا السلفية -في بلاد الحبشة -يسرها أن تقدم لكم هذه المادة: 🧿 خطبة الجمعة ~🧿 📌بعنوان📌 { السب واللعن ليس كن أخلاق المسلم } 🖲 للأخ الفَاضِل أبي معاذ إبراهيم بن علي الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه🖲 🕹የጁምዐ ኹጥባ ከመስጅድ አል ፉርቃን በመናከራ ከተማ አራት በር ቦቢቾ በታላቁ እና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ መሆነው ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ኢብራሂም አሊ አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው المدة الزمنية ٩:٢٥ 📌سجلت في دار الحديث السلفية بمسجد الفرقان ( مناكرى) الموافق ٢٤/صفر/١٤٤٨هـ) 〰〰〰〰〰〰〰 نسأل الله أن ينفع بها الإسلام والمسلمين.... ♨️ننصح بسماع هذه الخطبة القيمة الرائعة ونشرها للمسلمين عامة وبالله التوفيق♨️ 👉👇
⭕️👈 كلمة الشكر⭕️ 💫👉 ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው።