🇸🇩ወርቃማ ንግግሮች 🇸🇩
Статистикаየሰለፎች ወርቃማ ንግግሮች የሚለቀቅበት ቻናል ነው ። "ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 9
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 702
- 1/48двое суток
- 804
- 1/72трое суток
- 867
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ያነበበው ብቻ 👍 ♻️https://t.me/Werkamanegegr
✍ነብያዊው አስተምህሮ እንዲህ የሚል ነው። ======================= ~ ተደሣች ሰው ለሰዎች ደስታ ራሱን አሳልፎ የሠጠው ነው። ~ እዝነትና ልስላሴ የገባበት ነገር ሁሉ ዉብ ነው። ~ ሻካራነትና ከርዳዳነት ዉጤቱ መጥፎ ነው። ~ አላህ ዘንድ እጅግ ተወዳጁ ሥራ በአንድ ፍጡሩ ቀልብ ዉስጥ ደስታን ለማስረጽ የምታደርገው መፍጨርጨር ነው። ♻️ችግርህ ይወገድልህ ዘንድ ... ~ ችግረኛን ከችግሩ አስተንፍስ፣ ~ የራበውን መግብ፣ ~ የታረዘውን አልብስ፣ ~ የየቲምን ራስ አብስ፣ ~ ዘመድ ጎረቤትህን አስታውስ፣ ~ ዕዳ ለከበደው ሰርዝ፣ 👌አላስተዋልንም እንጅ ~ በዕዳ ምክንያት ከሰል የመሰሉ ፊቶች አሉ። ~ በችግር የተነሣ መተንፈስ የከበዳቸው ነፍሦች አሉ። ቀኑ የሚደምቀው በሰለዋት ነው።ያ ማረ ጁዑማ ለሁላችሁም https://t.me/Werkamanegegr
✍ሴት ልጅ -ክብሯን -ከጠበቀች ከፅጌረዳ አበባ በላይ #ውብ ነች!
✍ተደጋጋሚ ወንጀል ቅጣት አለው። ~ ትለምደውና ልብህ ላይ ይደፈደፋል። ~ መልካምና መጥፎ ይደበላለቅብሃል። ~ ሸርና ኸይር መለየት ይሳንሃል። ~ የዒባዳን ጣእም ይነሳሃል። ~ የዚክርን ጥፍጥና ታጣለህ። ~ ሶላት ቢያልፍህ ግድ አይኖርህም ~ ጀማዓ መኖሩን ጭራሽ ትዘነጋለህ። ~ ሱብሒ ይረፍድብሃል። ~ ቁርአንን ጨርሶውኑ የት እንዳለ ትረሳለህ። ~ ድሮ ኀጢአት ነው ብለህ ታስበው የነበረ ዛሬ ጽድቅ መስሎ ከታየህ በርግጥም ሃርድ ዉስጥ ነው። ☝️ወንጀል ላይ ከመዘውተር አላህ ይጠብቀን 🤲 ☑https://t.me/Werkamanegegr
✍ ◍ሚስት የለህም? ◍ስራ የለህም? ◍ብር የለህም? ♻️ታዲያ አስፓልት ስትሻገር ለምን ግራ እና ቀኝ ታያለህ ፈገግታ...
✍ከሰዎች ተደብቀህ የሠራኸው ወንጀል፣ ነገ የሰው ልጅ ሁሉ በተሰበሰበበት የገዛ አካልህ ምስክር ሆኖ ሲያጋልጥህ ውርደቱ እንዴት ያስፈራል! ♻️http://t.me/Werkamanegegr
✍reactም commentም ሳታደርጉ ድምፃችሁን አጥፍታችሁ ይሄንን channel ምትከታተሉ ሰዎች ♻️እረ እስኪ ቢያንስ አስነጥሱ እና ይማራችሁ እንበላችሁ... 💦የማትገመቱ ሁኑ.... እስኪ በ reaction ፏ አርጉት http://t.me/Werkamanegegr
✍ ያ ሼኽ፦ ባሌ ያለ ምንም ሰበብ ሁለተኛሚስት አገባብሻለሁ አለኝ ስራ የምሰራዉ እኔ ነኝ እሱ ስራ የለዉም ምን ላድርግ ?? 🎧ሼኹ፦ ሁለት ቤት ማስተዳደር አልችልም በይዉ. 👌 ♻️http://t.me/Werkamanegegr
✍በሴት ማህፀን ውስጥ ተረግዞ፣ ከሴት ጡት ጠብቶ ፣ በሴት ጀርባ ላይ ታዝሎ ፣ በሴት እንክብካቤ ስር አድጎ ሴት ልጅን የማያከብር ሰው የሴት ልጅ ምንነት አልገባውም። 👌"የተከበረ ቢሆን እንጂ ሴት ልጅን አያከብርም። የተናቀ ቢሆን እንጂ ሴት ልጅን አይንቅም።" ነቢዩና ﷺ ሴትን ልጅ በማይበድል ወንድ ላይ የአሏህ ሰላም እና እዝነት ይስፈን❤️🩹 ♡ ⎙ ㅤ ⌲ ˡⁱᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ ♻️http://t.me/Werkamanegegr
📮እንደ ወንፊት አትሁኑ። 📮 ☑ ንፁሁን ዱቄት ያሳልፍና ቆሻሻውን በራሱ ያስቀረዋል። 👉በአፋችሁ የጥበብ ንግግር እየተናገራችሁ በውስጣችሁ ግን ክፋትና ምቀኝነትን አታኑሩ‼️ [ፉደይል ኢብኑ ኢያድ] ቻናል:- https://t.me/Werkamanegegr
✍ ዑመር ኢብኑል ኸጧብ እንዲህ ይላሉ:- ♻️ከሴቶች አስቀያሚ ማለት በወንድ ልጅ ላይ ደፋር የሆነች (ሀያእ የሌላት) ሴት ነች። 💦https://t.me/Werkamanegegr
✍ታሪክህ አልተፃፈም ማለት ታሪክ ዬለህም ማለት አይደለም❤️🩹 @Werkamanegegr
✍"ራስህን ከማንም ጋር አታወዳድር፤ አላህ ፀሐይንና ጨረቃን ሳይወዳደሩ በየተራቸው እንዲያበሩ እንዳደረጋቸው ሁሉ፣ ላንተም በአላህ ፈቃድ የተጻፈልህ ውብ ጊዜ አለህ።" ♻️https://t.me/Werkamanegegr
♻️የባለቤቴ አያት አጅነቢይ ትሆንብኛለች?! 🎧በሸይህ አቡ ቀታዳ (ሀፊዘሁላህ) ©መርከዝ ሱናህ https://t.me/Werkamanegegr
✍በዚህ ዘመን...ስሜትህን የሚረዳልህ፣ ብሶትህን የሚያዳምጥልህ፣ እንባህን የሚጠርግልህ፣ እጅህን ይዞ የሚያነሳ ወዳጅ ካገኘህ ብዙ ነገር አገኘህ፡፡ ♻️https://t.me/Werkamanegegr
~ ለቁምነገር ያሰብኩት ከዳኝ፣ ~ ተስፋ ያደረግኩበት ከዳኝ፣ ~ የንግድ ሸሪኬ ከዳኝ፣ ~ ወዳጄ ያልኩት ከዳኝ፣ ~ አብሮ አደጌ ከዳኝ፣ ~ ሚስጢረኛዬ ከዳኝ፣ ~ ሥራዬ ከዳኝ፣ ~ ሀብቴ ከዳኝ፣ ~ የትዳር አጋሬ ከዳኝ። እያላችሁ ብዙ አታልቅሱ፣ ዋናው አላህ ነው፣ አላህ አይጣላችሁ፣ አላህ አያርቃችሁ፣ ውዱ ሀብት ዓፊያ ነው፣ ትልቁ ነገር ጤና ነው። ጤና ብቻ አይክዳችሁ ወዳጆቼ ። የሄደው ይመለሳል፣ የራቀው ይመጣል፣ የጠፋው ይተካል። " አላህን ዓፍያ ለምኑት" ብለዋል ረሱላችን ጤናችሁን ጠብቁ፣ ለአዕምሯችሁ ተጠንቀቁ። https://t.me/Werkamanegegr
✍ውድቀትህን ለሚመኙት እንዲህ በላቸው 👇 ♻️ውድቀታችንን አትጠብቁ እኛ በ አላህ ጥበቃ ውስጥ ነን!! https://t.me/Werkamanegegr 👍 ⎙ ㅤ ⌲ ˡⁱᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ
✍ክብር ለሴት ልጅ ..... ➭ለመጀመሪያ ጊዜ ሀረም ሰፋሪ (የሰፈረ) ሴት ናት፤ እሷም:- ሀጀራ........ ➭በረሱል የመጀመሪያው አማኝ ሴት ናት፤ እሷም:- ኸዲጃ..... ➭በአሏህ መንገድ ውስጥ የፈሰሰው የመጀመሪያ ደም የሴት ልጅ ደም ነው፤ የሱመያ ኡሙ ዐማር........ ➭በቁርዓን ውስጥ ከረጃጅም ምዕራፎች ውስጥ በ 3ኛ ደረጃ ላይ ሚገኘው "የሴቶች ምዕራፍ" ተብሎ ሚታወቀው ነው። 🩸ለሴቶች መልካም ሁኑ አደራችሁን (ረሱል ﷺ) እንደ እስልምና ለሴት ልጅ ክብር የሰጣት ማን ነው?!! 👇👇 👇👇 https://t.me/Werkamanegegr
✍ ◦ትላንት መሳቅ ... ◦ ዛሬ ማልቀስ .... ◦ትላንት ሰርግ.... ◦ዛሬ ለቅሶ ....... ◦ትላንት ሰው .... ◦ዛሬ ጀናዛ ...... ♻️ ይህ የዱንያ ህይወት ነው!!ለአኼራህ ቤትህ ምን አዘጋጀህ!? https://t.me/Werkamanegegr
✍ ስስታሙ ሰወዬ ወደ ገበያ ወጥቶ ማንቆርቆሪያ እና ሳህን ገዛ አሉ። የገዛቸው ዕቃዎች ይዞ ወደ ማተሚያ ቤት በመሄድ "እባክህ እላያቸው ላይ የሆነ ነገር ብለህ ፃፍልኝ" አለው። "ምን ብየ ልፃፍልህ?" ሲለው; 🫖ማንቆርቆሪያው ላይ: {فَمَن شَرِبَ مِنْهُ فَلَيْسَ مِنِّي} {ከእሱ የጠጣ ከእኔ አይደለም።} 🍽ሳህኑ ላይ ደግሞ: {وَمَن لَّمْ يَطْعَمْهُ فَإِنَّهُ مِنِّي} {ያልቀመሰው ሰው እሱ ከእኔ ነው።} ብለህ ፃፍባቸው አለው። አሏህ ከስስት ይጠበቀን 👇⁼⁼⁼⁼ተቀላቀሉ ሼር አድርጉ====👇 https://t.me/Werkamanegegr