የእሁድ ደረስ በቦሌ ጃዕፈር 📖📚
Статистикаኡስታዝ መሀመድ ሲራጅ እና በኡስታዝ አቡል አባስ የሚሰጡ ደርሶች የድምፅ ፋይል 🔈
- Последний пост
- 22 мар.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የኪታቡ አስተማሪ :- ሸይክ አብዱረህማን ሸይክ ኑር
ገባ ገባ በሉ ኡስታዝ አብዱረዛቅ ስለ ቁርአን . . ገብቷል 👇👇👇👇 https://t.me/merkezselmanelfaris?livestream=464646cc64098723c4
የምርቃት ፕሮግራም ገባ ገባ እያላችሁ ጠብቁ ቁርአን ቲላዋ በኡስታዝ ቢላል 👇👇👇👇👇 https://t.me/merkezselmanelfaris?livestream=464646cc64098723c4
ውድ ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ freshman ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ!! الســـــلام عليـــــكم ورحــــمة الله وبركــــــاته እንደሚታወቀው በ2018 ዓ.ል በአላህ ፍቃድ ወደ ግቢ መግቢያ ቀናችሁ ጥቅምት 15 እና 16 ነው ። ስለሆነም ይህን በማስመልከት የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ እናንተን ሙስሊም ወንድምና እህቶቹን ተቀብሎ ማንኛውንም ዲናዊም ሆነ አካዳሚክ መረጃዎችን ለመስጠት እና ለመተባበር በጉጉት እየጠበቅናችሁ እንገኛለን፡፡ ስለዚህ ስለሚያስፈልጋችሁ ማንኛውም አይነት ጥያቄም ይሁን ትብብር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ስልኮች ደውላችሁ ሙሉ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ። 1, ነጃ ሰዒድ ስ'ቁ +251927528715 2,አሚር አብድል ቋድር ስ'ቁ +251960116848 3.ቢላል ሺከታ ስ'ቁ +251968510115 (የእህቶችን ቁጥር ለምትፈልጉ በዚህ ቁጥር ደውላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ።) አላህ በሰላም ያገናኘን። https://t.me/Wku_ms_Official_Channel @Wku_ibnuabbas_bot
ቲላዋ!
✅መርከዝ አቡ ሙሳ አል አሽዓሪ የቁኣን ሒፍዝ ማዕከል ለ2018 ዓ.ል የትምህርት ዘመን በ አዳሪና በተመላላሽ መርኃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል። ✅ የአዳሪ መርኃግብር ጾታ፡ ለሁለቱም (ለወንድም ለሴትም) እድሜ: ለወንድ ከ10 - 25 ዓመት ለሴት ከ 10 አመት በላይ ✅የሚሰጥበት አድራሻ: አንፎ ድልድይ በሚገኘው ዋናው ማዕከል። ✅የተመላላሽ መርኃግብር፡ ፆታ: ለሁለቱም እድሜ: ከ 4 አመት በላይ ለሁሉም የእድሜ ክልል ✅የሚሰጥበት አድራሻም: በሁሉም ቅርንጫፎች ✅ለመመዝገብና ለበለጠ መረጃ፡ ➡️አንፎ ቅርጫፍ፡ +251913939993 /+251928844757 ➡️ቦሌ ቅርንጫፍ፡ +251911119260 /+251930547776 ✈️የቴሌግራም አድራሻ https://t.me/merkezabumussa1 https://t.me/merkezabumussa1
📢 አስደሳች ዜና 🆕 ⭐️ታላቅ የቁርአን ሒፍዝ ምርቃት ፕሮግራም⭐️ ⏩መርከዝ አቡ ሙሳ አል አሽዐሪ የቁርአን ሒፍዝ ማእከል በበጋና በክረምት ሲያስተምራቸው የቆዩ ተማሪዎችን እሁድ ነሀሴ 25/20117 ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በደማቅ ፕሮግራም እንደሚያስመርቅ ስናበስረዎ በታላቅ ደስታ ነው ። 🔈በፕሮግራሙም ላይ የተላያዩ መሻዪኾችና ኡስታዞች የሙሐደራ ግብዣ ይኖራቸዋል ። በመሆኑም እርሶ የፕሮግራሙ ተካፋይ እንዲሆኑ በክብር ተጋብዘዋል ። 🗂አድራሻ: አጠና ተራ እፎይታ የገቢያ ማእከል አዳራሽ ❗️ማሳሰቢያ: የ አዳራሽ መግቢያ ምንም አይነት ክፍያ ስለሌለው ቦታ ሳይሞላባቹህ ቀድማቹህ እንድትገኙ ሰንል እናሳስባለን . ☹️😭🙁🙁🙁🙁🙁🙁 ✉️ የመርከዙ የቴሌግራም አድራሻ ⤵️ https://t.me/merkezabumussa1 https://t.me/merkezabumussa1
ተንቢሀት ክፍል 17 👇👇 https://t.me/merkezselmanelfaris?livestream=84e3595d0e0d632b63
المختصر اللطيف ክፍል 2 https://t.me/fewaidabdurazaq?livestream=3cd76079ab5a8ca4bc
ኹላሰሰቱ ኑሩል የቂን ክፍል ሶስት የነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም የህይወት ታሪክ ገባ ገባ ቡሉ 👇👇👇👇 https://t.me/merkezselmanelfaris?livestream=11d1ea1e9c1211673b ሼር ይደረግ
ሱረቱል ካህፍ በጣፋጭ አቀራር🌹🌹 ተጋበዙልኝ 🌹🌹 ይህ ቃሪዕ ግን እንደኔ የሚወደው ማን ይሁን
🔴አስደሳች ዜና ለሴቶች 🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 🗂 ለሴቶች አዳሪ መርከዝ ተከፈተ። 🆕መርከዝ አቡ ሙሳ አል አሽ-ዐሪ ለሴቶች በአዳሪ መርኀግብር ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቆ ምዝገባ ላይ ይገኛል። የምንቀበለው የተማሪ ብዛት ውስን ስለሆነ ቦታ ሳይሞላበዎት ፈጥነው ይመዝገቡ። 🔴መሟላት ያለባቸው መስፈርቶ 🔸እድሜ ከ10 - 25 ዓመት ባለው 🔸ክፍያ በአግባቡ መክፈል የምትችል 🔸ከቋሚና ከተላላፊ በሽታ ነፃ የሆነች 🔸 ያለ ቤተሰብ ግፊት አምናበት የምትመጣ ተማሪ ። 🔸ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ መሆን የምትችል 🔸የተለመዱ የሀገር ውስጥ ምግቦችን የለ መረጣ መመገብ የምትችል 🗂አድራሻ: አንፎ ድልድይ ፀሀይ ግሮሰሪ አከባቢ 🗂ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡ +251928844757 +251930547776
☘ሱረቱል ዩሱፍ🍀 🌹🌹በእርጋታ እድታዳምጡት ውብ ቲላዋ ልጋብዛችሁ🌷🌷 አሏህ የቁርአን ሰዎች ያድርገን