tgindex
አያ የቁርአን እና ኢስላማዊ ትምህርት ማዕከል

አያ የቁርአን እና ኢስላማዊ ትምህርት ማዕከል

Статистика
@ayahislamiccenterанглийский

For Terbiya join @Ayahterbiya For Education join @brighttutorialcenter

Последний пост
3 авг.
Последнее чтение
09:58
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
861
+1 за 3 дн.
Сутки
+1
+0,12%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
153
22 постов
Вовлечённость
17,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
121
1/48двое суток
138
1/72трое суток
149

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ✨በሚመችዎ ሰዓት ቁርዓንን ይማሩ✨ ጊዜዎን ሳይገደቡ፣ ከየትኛውም ቦታ ሆነው የቁርዓን ትምህርትዎን ይከታተሉ። 🔹ቃዒዳ 🔹ነዘር 🔹ተጅዊድ 🔹ሂፍዝ በብቁ ኡስታዞች በኦንላይን በሚመችዎ ሰዓት ቁርዓንን ለመማር እድሉን ይጠቀሙ። ለመመዝገብ እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ይደውሉ፡ - 0925659999 - 0911278182 📍አድራሻ: ቤተል አደባባይ ወደ ወይራ በሚወስደው መንገድ አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ሁሉም ሶሻል ሚዲያዎች አለን ተከተሉን👇 🔹Telegram: https://t.me/ayahislamiccenter 🔹Instagram: https://www.instagram.com/ayahislamiccenter 🔹Facebook: https://www.facebook.com/ayahislamiccenterr 🔹Tiktok: https://www.tiktok.com/@ayahislamiccenterr 🔹Youtube: https://youtube.com/@ayahislamiccenter

  • 🎙️ቁርዓንን በቅላፄ፣ በተጅዊድ እና በውበት የመቅራት ህልም አለዎት? ህልም በምኞት ብቻ አይሳካም፤ በትክክለኛ ትምህርት፣ በመደበኛ ልምምድ እና በብቁ ኡስታዞች መሪነት ወደ እውነት ይቀየራል። 📖በአያ የቁርዓንና ኢስላማዊ ትምህርት ማዕከል ከመሠረቱ ጀምሮ ቃዒዳ፣ ተጅዊድ፣ ነዘር እና ሂፍዝን በስርዓት በመማር ቁርዓንን በቅላፄና በትክክለኛ አነባበብ ለመቅራት እናግዝዎታለን። ✨የቁርዓን ጉዞዎን ዛሬ ይጀምሩ፤ ህልምዎንም አንድ እርምጃ ወደ ፊት ያራምዱት። ለመመዝገብ እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ይደውሉ፡ - 0925659999 - 0911278182 📍አድራሻ: ቤተል አደባባይ ወደ ወይራ በሚወስደው መንገድ አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ሁሉም ሶሻል ሚዲያዎች አለን ተከተሉን👇 🔹Telegram: https://t.me/ayahislamiccenter 🔹Instagram: https://www.instagram.com/ayahislamiccenter 🔹Facebook: https://www.facebook.com/ayahislamiccenterr 🔹Tiktok: https://www.tiktok.com/@ayahislamiccenterr 🔹Youtube: https://youtube.com/@ayahislamiccenter

  • 📖ቁርዓን... የልብ ብርሃን ነው። ቁርዓን የሚነበብ ብቻ አይደለም፤ ለልብ ሰላም፣ ለነፍስ መመሪያ እና ለሕይወት ብርሃን ነው። በቁርዓን ጋር ያለን ግንኙነት ሲጠናከር ልባችንም በእምነትና በመልካም ሥራ ይበራል። ✨አያ የቁርዓንና ኢስላማዊ ትምህርት ማዕከል ቁርዓንን በትክክለኛ ንባብ፣ በተጅዊድ እና በፍቅር ለመማር ያግዝዎታል። 🤲አላህ ቁርዓንን የልቦቻችን ብርሃን፣ የሕይወታችን መመሪያ ያድርግልን። ለመመዝገብ እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ይደውሉ፡ - 0925659999 - 0911278182 📍አድራሻ: ቤተል አደባባይ ወደ ወይራ በሚወስደው መንገድ አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ሁሉም ሶሻል ሚዲያዎች አለን ተከተሉን👇 🔹Telegram: https://t.me/ayahislamiccenter 🔹Instagram: https://www.instagram.com/ayahislamiccenter 🔹Facebook: https://www.facebook.com/ayahislamiccenterr 🔹Tiktok: https://www.tiktok.com/@ayahislamiccenterr 🔹Youtube: https://youtube.com/@ayahislamiccenter

  • 📖ቁርዓንን ለመማር ምንም ርቀት አያግድዎትም✨ በየትኛውም ቦታ፣ በየትኛውም ሁኔታ ቁርዓንን በትክክል እንዲማሩ እና እንዲቀሩ ጥሩ የሆነ ሥርዓት አዘጋጅተናል። የመማር ጉዞዎን ከየትኛውም ቦታ በቀላሉ መጀመር ይችላሉ። የምንሰጣቸው ትምህርቶች - ቃዒዳ - ነዘር - ተጅዊድ - ሂፍዝ (ሐፍዝ) በአካል ወይም በኦንላይን በሚመችዎት መንገድ ይማሩ። ይከታተሉ። ለመመዝገብ እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ይደውሉ፡ - 0925659999 - 0911278182 📍አድራሻ: ቤተል አደባባይ ወደ ወይራ በሚወስደው መንገድ አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ሁሉም ሶሻል ሚዲያዎች አለን ተከተሉን👇 🔹Telegram: https://t.me/ayahislamiccenter 🔹Instagram: https://www.instagram.com/ayahislamiccenter 🔹Facebook: https://www.facebook.com/ayahislamiccenterr 🔹Tiktok: https://www.tiktok.com/@ayahislamiccenterr 🔹Youtube: https://youtube.com/@ayahislamiccenter

  • 📖እውቀት በተግባር ሲታጀብ ነው ዋጋ የሚኖረው። ቁርዓንን ማንበብ ብቻ ሳይሆን መልዕክቱን በሕይወታችን መኖር ነው እውነተኛው ስኬት። ልጆቻችን እውቀትን ከመልካም አኽላቅ፣ ከኢባዳ እና ከትክክለኛ ተርቢያ ጋር ሲያጣምሩ ለራሳቸው፣ ለቤተሰባቸው እና ለኡማው ጠቃሚ ይሆናሉ። በአያ የቁርዓንና ኢስላማዊ ትምህርት ማዕከል ስናስተምራቸው ቁርዓንን ወደ ባህሪ፣ ወደ ተግባር እና ወደ ሕይወት ይቀየራል። ✨የልጆቻችን አኽላቅ መሠረቱ ቁርዓን ይሁን፤ እውቀታቸውም በተግባር ይገለጥ። ለመመዝገብ እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ይደውሉ፡ - 0925659999 - 0911278182 📍አድራሻ: ቤተል አደባባይ ወደ ወይራ በሚወስደው መንገድ አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ሁሉም ሶሻል ሚዲያዎች አለን ተከተሉን👇 🔹Telegram: https://t.me/ayahislamiccenter 🔹Instagram: https://www.instagram.com/ayahislamiccenter 🔹Facebook: https://www.facebook.com/ayahislamiccenterr 🔹Tiktok: https://www.tiktok.com/@ayahislamiccenterr 🔹Youtube: https://youtube.com/@ayahislamiccenter

  • ✨ሷሊህ ልጆችን ማሳደግ... ከዓለም ታላላቅ ፀጋዎች አንዱ ነው። ልጆቻችን የዲን እውቀት ያላቸው፣ ቁርዓንን የሚወዱ፣ አላህን የሚፈሩ እና በመልካም ሥነ ምግባር የሚታወቁ እንዲሆኑ ማሳደግ ከሚቀሩ ውርሶች ሁሉ የላቀ ውርስ ነው። የዛሬ ጥረታችን የነገውን ትውልድ ይቀርፃል። 🕌በአያ የቁርዓንና ኢስላማዊ ትምህርት ማዕከል ትኩረታችን ቁርዓንን ማስተማር ብቻ አይደለም፤ በኢማን፣ በአኽላቅ እና በመልካም ተርቢያ የተገነባ ትውልድ ማፍራት ነው። ለመመዝገብ እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ይደውሉ፡ - 0925659999 - 0911278182 📍አድራሻ: ቤተል አደባባይ ወደ ወይራ በሚወስደው መንገድ አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ሁሉም ሶሻል ሚዲያዎች አለን ተከተሉን👇 🔹Telegram: https://t.me/ayahislamiccenter 🔹Instagram: https://www.instagram.com/ayahislamiccenter 🔹Facebook: https://www.facebook.com/ayahislamiccenterr 🔹Tiktok: https://www.tiktok.com/@ayahislamiccenterr 🔹Youtube: https://youtube.com/@ayahislamiccenter

  • ✨ቁርዓን ሲነበብ የምንሰጠው አድማጭነት፣ ለአላህ ቃል የምንሰጠው ክብር ነው። ከማዳመጥ ይጀምራል፣ ወደ መረዳት ይደርሳል፣ በሕይወትም ይገለጣል። በአያ የቁርዓንና ኢስላማዊ ትምህርት ማዕከል ቁርዓንን በተጅዊድ በትክክል ከመቅራት ባሻገር፣ አዳቡን፣ ክብሩን እና ከቁርዓን ጋር ያለውን ግንኙነት እንማራለን። 📖ቁርዓንን እናንብብ፣ እናዳምጥ፣ በእርሱም እንኑር። ለመመዝገብ እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ይደውሉ፡ - 0925659999 - 0911278182 📍አድራሻ: ቤተል አደባባይ ወደ ወይራ በሚወስደው መንገድ አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ሁሉም ሶሻል ሚዲያዎች አለን ተከተሉን👇 🔹Telegram: https://t.me/ayahislamiccenter 🔹Instagram: https://www.instagram.com/ayahislamiccenter 🔹Facebook: https://www.facebook.com/ayahislamiccenterr 🔹Tiktok: https://www.tiktok.com/@ayahislamiccenterr 🔹Youtube: https://youtube.com/@ayahislamiccenter

  • የትኛውን ቃሪዕ ድምፅ ይወዳሉ? -ሚሻሪ ራሺድ አልዓፋሲ? -አብዱራህማን አስ-ሱዳይስ? -ማሂር አል-ሙዐይቂሊ? -ወይስ ሌላ? ✨እኔም እንደእነሱ በተጅዊድ አሳምሬ መቅራት እፈልጋለሁ። የሚል ምኞት አለዎት? ያ ምኞት በትክክለኛ ትምህርት፣ በመደበኛ ልምምድ እና በብቁ ኡስታዝ መሪነት እውን ይሆናል። በአያ የቁርዓንና ኢስላማዊ ትምህርት ማዕከል የቁርዓን ተጅዊድን ከመሠረቱ ጀምሮ በትክክል ይማሩ፤ ቁርዓንንም በውበትና በትክክለኛ አነባበብ ያንብቡ። ለመመዝገብ እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ይደውሉ፡ - 0925659999 - 0911278182 📍አድራሻ: ቤተል አደባባይ ወደ ወይራ በሚወስደው መንገድ አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ሁሉም ሶሻል ሚዲያዎች አለን ተከተሉን👇 🔹Telegram: https://t.me/ayahislamiccenter 🔹Instagram: https://www.instagram.com/ayahislamiccenter 🔹Facebook: https://www.facebook.com/ayahislamiccenterr 🔹Tiktok: https://www.tiktok.com/@ayahislamiccenterr 🔹Youtube: https://youtube.com/@ayahislamiccenter

  • ✨ልጅዎ የዲን ትምህርት ለምን ያስፈልገዋል? ✅አላህን እንዲያውቅ ✅መልካም ሥነ ምግባር እንዲያዳብር ✅ቁርዓንን በትክክል እንዲቀራ ✅የነብዩን ﷺ ሱና እንዲከተል ✅ለራሱ፣ ለቤተሰቡና ለማኅበረሰቡ ጠቃሚ እንዲሆን ዛሬ የዲን እውቀትን ይማሩ፤ ነገ መልካም ሥነ ምግባር የተላበሰ ትውልድ እንገንባ። ለመመዝገብ እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ይደውሉ፡ - 0925659999 - 0911278182 📍አድራሻ: ቤተል አደባባይ ወደ ወይራ በሚወስደው መንገድ አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ሁሉም ሶሻል ሚዲያዎች አለን ተከተሉን👇 🔹Telegram: https://t.me/ayahislamiccenter 🔹Instagram: https://www.instagram.com/ayahislamiccenter 🔹Facebook: https://www.facebook.com/ayahislamiccenterr 🔹Tiktok: https://www.tiktok.com/@ayahislamiccenterr 🔹Youtube: https://youtube.com/@ayahislamiccenter

  • ልጅዎን ቁርዓን የት ላስተምር እያሉ ነው? አያ አለልዎት። ልጆቻችሁ በቁርዓን፣ በሱና እና በመልካም ተርቢያ እንዲያድጉ የሚያስችል ተመቻች የመማሪያ አካባቢ እና ብቁ ኡስታዞችን በአያ የቁርዓንና ኢስላማዊ ትምህርት ማዕከል ያገኛሉ። ልጆችም ሆኑ አዋቂዎች በደረጃቸው ተስማሚ የሆነ ትምህርት ያገኛሉ። የምንሰጣቸው ትምህርቶች: - የነዘር ቂርዓት - የሂፍዝ ቂርዓት - ተጅዊድ - አዝካር - ተርቢያ በቤትዎ ሆነው ወይም በኦንላይን በቀላሉ መማር ይችላሉ። ለመመዝገብ እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ይደውሉ፡ - 0925659999 - 0911278182 📍አድራሻ: ቤተል አደባባይ ወደ ወይራ በሚወስደው መንገድ አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ሁሉም ሶሻል ሚዲያዎች አለን ተከተሉን👇 🔹Telegram: https://t.me/ayahislamiccenter 🔹Instagram: https://www.instagram.com/ayahislamiccenter 🔹Facebook: https://www.facebook.com/ayahislamiccenterr 🔹Tiktok: https://www.tiktok.com/@ayahislamiccenterr 🔹Youtube: https://youtube.com/@ayahislamiccenter

  • ቁርዓን የአላህ ቃል ነው፤ ስለዚህ በትክክለኛ አነባበብ (ተጅዊድ) መቅራትና መማር የእያንዳንዱ ሙስሊም ግብ ሊሆን ይገባል። ውብ የቁርዓን ንባብ በትክክለኛ ትምህርት፣ በመደበኛ ልምምድ እና በብቁ አስተማሪዎች መመሪያ ይገኛል። 📖በአያ የቁርዓንና ኢስላማዊ ትምህርት ማዕከል ቁርዓንን በተጅዊድ ህጎች መሠረት በትክክል ለማንበብ፣ ለማሳመር እና ከአላህ ቃል ጋር ጠንካራ ግንኙነት ለመገንባት በብቁ ኡስታዞች እናስተምራለን። ለመመዝገብ እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ይደውሉ፡ - 0925659999 - 0911278182 📍አድራሻ: ቤተል አደባባይ ወደ ወይራ በሚወስደው መንገድ አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ሁሉም ሶሻል ሚዲያዎች አለን ተከተሉን👇 🔹Telegram: https://t.me/ayahislamiccenter 🔹Instagram: https://www.instagram.com/ayahislamiccenter 🔹Facebook: https://www.facebook.com/ayahislamiccenterr 🔹Tiktok: https://www.tiktok.com/@ayahislamiccenterr 🔹Youtube: https://youtube.com/@ayahislamiccenter

  • ✨በየትኛውም ቦታ፣ በየትኛውም ሁኔታ ቁርዓንን መማር ይችላሉ✨ የቁርዓን ትምህርት በቦታ ወይም በጊዜ የሚገደብ መሆን የለበትም። የትም ቢኖሩ፣ በማንኛውም ሁኔታ የአላህን ቃል ለመማርና ለመረዳት እድሉ ሊኖርዎት ይገባል። በትክክለኛ በተደራጀ አስተማማኝ ትምህርት የእውቀት ጉዞዎን በመቀጠል ከቁርዓን ጋር ያለዎትን ግንኙነት ያጠናክሩ። 📖አያ የቁርዓንና ኢስላማዊ ትምህርት ማዕከል በየትኛውም ቦታ እና ሁኔታ ሆነው ቁርዓንን እና መሠረታዊ ኢስላማዊ ትምህርቶችን በቀላሉ እንዲማሩ የሚያስችል የመማር ሁኔታ ለመፍጠር በትጋት እየሠራ ይገኛል። ለመመዝገብ እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ይደውሉ፡ - 0925659999 - 0911278182 📍አድራሻ: ቤተል አደባባይ ወደ ወይራ በሚወስደው መንገድ አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ሁሉም ሶሻል ሚዲያዎች አለን ተከተሉን👇 🔹Telegram: https://t.me/ayahislamiccenter 🔹Instagram: https://www.instagram.com/ayahislamiccenter 🔹Facebook: https://www.facebook.com/ayahislamiccenterr 🔹Tiktok: https://www.tiktok.com/@ayahislamiccenterr 🔹Youtube: https://youtube.com/@ayahislamiccenter

  • 🌿 የቁርአን ትምህርት የሕይወት ብርሃን ነው። አያህ ቁርአን ማዕከል በቁርአን ትምህርት እና በተጅዊድ የተሻለ ትምህርት ያቀርባል። ዛሬውኑ ይቀላቀሉን! 📖🤍 #AyahQuranCenter #ቁርአን #ተጅዊድ #እስልምና

  • 🌿ልጆቻችንን በመልካም ተርቢያ እናሳድግ፤ ሂዳያን ከአላህ እንለምን። የልጅ ተርቢያ ከወላጆች ትጋት፣ ከመምህራን ትምህርት እና ከመልካም ምሳሌ ይጀምራል። ነገር ግን ሂዳያ ከአላህ ብቻ መሆኑን ሁልጊዜ ልናስታውስ ይገባል። ስለዚህ ልጆቻችንን በቁርዓንና በሱና መሠረት እናስተምር፣ በመልካም አኽላቅ እንመራቸው፣ ለእነሱም ብዙ ዱዓ እናድርግ። ✨አያ የቁርዓንና ኢስላማዊ ትምህርት ማዕከል ልጆቻችሁን በብቁ ኡስታዞች በቤትዎ ሆነው በትክክለኛ ኢስላማዊ ተርቢያ እንዲያድጉ ያግዛል። የዛሬ ትጋታችን በአላህ ፈቃድ የነገን መልካም ትውልድ ይገነባል። ለመመዝገብ እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ይደውሉ፡ - 0925659999 - 0911278182 📍አድራሻ: ቤተል አደባባይ ወደ ወይራ በሚወስደው መንገድ አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ሁሉም ሶሻል ሚዲያዎች አለን ተከተሉን👇 🔹Telegram: https://t.me/ayahislamiccenter 🔹Instagram: https://www.instagram.com/ayahislamiccenter 🔹Facebook: https://www.facebook.com/ayahislamiccenterr 🔹Tiktok: https://www.tiktok.com/@ayahislamiccenterr 🔹Youtube: https://youtube.com/@ayahislamiccenter

  • ✨ለሴት ተማሪዎች በሴት ኡስታዛዎች የሚሰጥ የቁርዓንና የኢስላማዊ ትምህርት የሴት ልጆችና እህቶቻችን በምቹ፣ በአስተማማኝ እና በእስላማዊ ሥነ-ምግባር የተሞላ አካባቢ የዲን ትምህርት እንዲማሩ ትክክለኛ የመማሪያ ሁኔታ ያስፈልጋል። በአያ የቁርዓንና ኢስላማዊ ትምህርት ማዕከል ሴት ተማሪዎች በብቁ እና በልምድ ባላቸው ሴት ኡስታዛዎች እየተማሩ የቁርዓን ንባብ፣ ተጅዊድ እና መሠረታዊ ኢስላማዊ እውቀት ያገኛሉ። ለመመዝገብ እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ይደውሉ፡ - 0925659999 - 0911278182 📍አድራሻ: ቤተል አደባባይ ወደ ወይራ በሚወስደው መንገድ አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ሁሉም ሶሻል ሚዲያዎች አለን ተከተሉን👇 🔹Telegram: https://t.me/ayahislamiccenter 🔹Instagram: https://www.instagram.com/ayahislamiccenter 🔹Facebook: https://www.facebook.com/ayahislamiccenterr 🔹Tiktok: https://www.tiktok.com/@ayahislamiccenterr 🔹Youtube: https://youtube.com/@ayahislamiccenter

  • ✨ልጆቻችሁ ለዲን ትምህርት ፍቅር እንዲያዳብሩ ይፈልጋሉ? የልጆች የዲን ትምህርት ከቤት እና ከወላጆች አመለካከት ይጀምራል። ወላጆች ለቁርዓንና ለሱና ያላቸውን ክብር ሲያሳዩ፣ ልጆችም በተፈጥሯቸው ለዲን ትምህርት ፍቅር ያዳብራሉ። ዛሬ የምንሰጣቸው ተርቢያ የነገ ማንነታቸውን ይገነባል። 📖አያ የቁርዓንና ኢስላማዊ ትምህርት ማዕከል ልጆች ቁርዓንን እንዲወዱ፣ የኢስላምን መሠረታዊ እውቀት እንዲማሩ እና በመልካም ተርቢያ እንዲያድጉ በብቁ ኡስታዞችና በተመቻቸ የመማሪያ አካባቢ ያስተምራል። ✨የልጅዎን የዲን እውቀት ጉዞ ዛሬ ከአያ ጋር ይጀምሩ። ለመመዝገብ እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ይደውሉ፡ - 0925659999 - 0911278182 📍አድራሻ: ቤተል አደባባይ ወደ ወይራ በሚወስደው መንገድ አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ሁሉም ሶሻል ሚዲያዎች አለን ተከተሉን👇 🔹Telegram: https://t.me/ayahislamiccenter 🔹Instagram: https://www.instagram.com/ayahislamiccenter 🔹Facebook: https://www.facebook.com/ayahislamiccenterr 🔹Tiktok: https://www.tiktok.com/@ayahislamiccenterr 🔹Youtube: https://youtube.com/@ayahislamiccenter

  • ✨ልጆች ከዓለማዊ ትምህርታቸው በተጨማሪ የዲን ትምህርት ያስፈልጋቸዋል✨ ልጆቻችን በትምህርት ቤት እውቀትን እንዲያገኙ እንደምንጥር ሁሉ፣ የዲን እውቀትን፣ መልካም አኽላቅን እና በቁርዓንና በሱና የተመሠረተ ተርቢያን ማስተማርም እጅግ አስፈላጊ ነው። ልጅ በዓለም እውቀት ብቻ ሳይሆን በኢማንና በመልካም ሥነ-ምግባር የተገነባ መሆን ይገባዋል። አያ የቁርዓንና ኢስላማዊ ትምህርት ማዕከል ልጆች የዲን ትምህርታቸውን በትክክል እንዲማሩ ብቁ ኡስታዞችን ያቀርባል። 🎯ልጆቻችንን በቁርዓን፣ በሱና እና በመልካም ተርቢያ የተቃኙ ትውልድ እናድርጋቸው። ለመመዝገብ እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ይደውሉ፡ - 0925659999 - 0911278182 📍አድራሻ: ቤተል አደባባይ ወደ ወይራ በሚወስደው መንገድ አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ሁሉም ሶሻል ሚዲያዎች አለን ተከተሉን👇 🔹Telegram: https://t.me/ayahislamiccenter 🔹Instagram: https://www.instagram.com/ayahislamiccenter 🔹Facebook: https://www.facebook.com/ayahislamiccenterr 🔹Tiktok: https://www.tiktok.com/@ayahislamiccenterr 🔹Youtube: https://youtube.com/@ayahislamiccenter

  • ልጆቻችንን በትክክለኛ የኢስላማዊ እውቀት፣ በመልካም ሥነ-ምግባር እና በተገቢው ተርቢያ ማሳደግ የወላጆች ታላቅ ኃላፊነት ነው። 🌿አያ የቁርዓን እና ኢስላማዊ ትምህርት ማዕከል ልጆች ቁርዓንን፣ ሱናን እና መሠረታዊ የኢስላም እውቀቶችን በተደራጀ እና በቀላሉ በሚረዱበት መንገድ እንዲማሩ ያግዛል። ✨ልጆቻችን በእውቀት፣ በኢማን እና በመልካም አኽላቅ የተገነቡ እንዲሆኑ የእውቀት ጉዞዎን ከአያ ጋር ይጀምሩ።✨ ለመመዝገብ እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ይደውሉ፡ - 0925659999 - 0911278182 📍አድራሻ: ቤተል አደባባይ ወደ ወይራ በሚወስደው መንገድ አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ሁሉም ሶሻል ሚዲያዎች አለን ተከተሉን👇 🔹Telegram: https://t.me/ayahislamiccenter 🔹Instagram: https://www.instagram.com/ayahislamiccenter 🔹Facebook: https://www.facebook.com/ayahislamiccenterr 🔹Tiktok: https://www.tiktok.com/@ayahislamiccenterr 🔹Youtube: https://youtube.com/@ayahislamiccenter

  • በቁርዓንና በኢስላማዊ እውቀት የተገነባ ትውልድን በጋራ እንገንባ📖 ጠንካራ ማኅበረሰብ የሚገነባው በትክክለኛ እውቀትና በመልካም ተርቢያ ያደገ ትውልድ ነው። ልጆቻችንን ቁርዓንን በማስተማር፣ የነብዩን ﷺ ሱና በመከተል እና ኢስላማዊ እውቀትን እንዲያገኙ በማድረግ በዲናቸው የጸኑ እንዲሆኑ መሥራት የሁላችንም ኃላፊነት ነው። አያ የቁርዓንና ኢስላማዊ ትምህርት ማዕከል በቁርዓን፣ በሱና እና በትክክለኛ ኢስላማዊ እውቀት ላይ የተመሠረተ ትውልድ ለማፍራት በቁርጠኝነት እየሠራ ይገኛል። የእውቀት ጉዞዎን ከእኛ ጋር ይጀምሩ፤ እናም በአላህ ፈቃድ የዲን፣ የአኽላቅ እና የተርቢያ መሠረት ያለውን ትውልድ በአንድነት እንገንባ። 🤲አላህ ጠቃሚ እውቀትን ይለግሰን፣ በቁርዓን የሚመራና በሱና የሚጓዝ ትውልድ ያድርገን። ለመመዝገብ እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ይደውሉ፡ - 0925659999 - 0911278182 📍አድራሻ: ቤተል አደባባይ ወደ ወይራ በሚወስደው መንገድ አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ሁሉም ሶሻል ሚዲያዎች አለን ተከተሉን👇 🔹Telegram: https://t.me/ayahislamiccenter 🔹Instagram: https://www.instagram.com/ayahislamiccenter 🔹Facebook: https://www.facebook.com/ayahislamiccenterr 🔹Tiktok: https://www.tiktok.com/@ayahislamiccenterr 🔹Youtube: https://youtube.com/@ayahislamiccenter

  • 📖የቁርዓንና የሱና ትምህርት በትክክል ለመማር ዛሬ ከአያ ጋር ይጀምሩ📖 እስልምናችንን በእውቀት ለመኖር የቁርዓንና የሱና ትምህርት መሠረታዊ ነው። ትክክለኛ የዲን እውቀት ሰውን ወደ መልካም ሥነ-ምግባር፣ ጠንካራ ኢማን እና የተሻለ ሕይወት ይመራዋል። ዓያ ኢስላማዊ ማዕከል የቁርዓንና የሱና ትምህርቶችን በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መንገድ ያቀርባል። የእውቀት ጉዞዎን ዛሬ ይጀምሩ፤ አላህን በእውቀት እንወቅ፣ ዲናችንንም በእውቀት እንኑር። ለመመዝገብ እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ይደውሉ፡ - 0925659999 - 0911278182 📍አድራሻ: ቤተል አደባባይ ወደ ወይራ በሚወስደው መንገድ አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ያለበት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ሁሉም ሶሻል ሚዲያዎች አለን ተከተሉን👇 🔹Telegram: https://t.me/ayahislamiccenter 🔹Instagram: https://www.instagram.com/ayahislamiccenter 🔹Facebook: https://www.facebook.com/ayahislamiccenterr 🔹Tiktok: https://www.tiktok.com/@ayahislamiccenterr 🔹Youtube: https://youtube.com/@ayahislamiccenter

አያ የቁርአን እና ኢስላማዊ ትምህርት ማዕከል — tgindex