Bilal Official
Статистикаእንኳን ደህና መጡ!! ✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞ @bilalofficiall ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏
- Последний пост
- 21:04
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 188
- 1/48двое суток
- 215
- 1/72трое суток
- 232
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
📛መውሊድ በማን ተጀመረ❓ 📛ለምንድን ነው የኢሳን (አለይሂ ሰላም)፣ የአቡበክር፣ የኡመርን፣ የኡስማንን፣ የአልይን ልደት የማናከብረው⁉️.......Read more ✍️ስለ መውሊድ ሙሉ መረጃ ለማግኝት Read More & JOIN የምለውን ተጫኑ👆👆 🛰Wave :-@HudHud_waver🕊
📜 ታሪኮችን ማንበብ ይፈልጋሉ ⁉️ 🌴የነቢያት ታሪክ ━━━━━ [CLICK]📖 ⚔️ የሶሃባዎች ታሪክ ━━━━ [CLICK]📖 🕌 የኢስላም ታሪክ ━━━━━ [CLICK]📖 🕊 የደጋግ ሰዎች ታሪክ ━━━ [CLICK]📖 💡 አስተማሪ አጋጣሚዎች ━━ [CLICK]📖 📚 ሁሉንም በአንድ ላይ ለማግኘት 👇 👇👇👇 █●● CLICK HERE ●● █ ©️ 𝐖𝐚vus:-@HudHud_waver🕊
ሽሮ ለመግዛት ወተህ ሽቶ አትግዛ አላማህን ትስታለህና
ተጨዋቾቹ ጠፉ‼ ወደ ስዊድን ሀገር ለእግር ኳስ ጨዋታ ሄደው 20 ኢትዮጵያውያን ከነ ቡድን መሪያቸው በዚያው መጥፋታቸው ተሰማ።
ተዘወጁ አዩሃ ሸባብ ወልበናት ዘዋጅ ኮ ኢባዳ ነዉ ፣ በረካ ነዉ ፣ ሱና ነዉ ፣ ርዝቅ ነዉ ፣ ሰዓዳ ነዉ። 🥰😊 فمن ذاق عرف ، ومن عرف اغترف.
ከ ''ብላልኝ'' ቡሃላ ''በላብኝ'' እንዳይመጣ ብላ ብለው ያቀረቡልህ ማዕድ ላይ በጎረስከው ልክ ማጉረስ እንዳትረሳ ፣በጥጋብ የተከፈተ ደግነት እረሃብን አብዝቶ ይፈታተነዋልና.......
ብልጽግና ፓርቲ 438 የፓርላማ መቀመጫዎችን በማግኘት አሸነፈ‼ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ ይፋዊ ውጤት አሳውቋል። 📌የምርጫው ውጤት: ብልጽግና ፓርቲ 438 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫዎችን በማሸነፍ ሰፊ አብላጫ ድምፅ አግኝቷል። Join now 👉 @bilalofficiall
ውድና የተከበራችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች፣ አሰላሙ አለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ። ዛሬ በዱንያም ሆነ በአኺራችን ላይ ትልቅ ለውጥ ያመጣል ብዬ ያሰብኩትንና ሁላችንንም (በተለይም ወጣቶችን) የሚመለከት ባለ 11 ክፍሎች ልዩ ተከታታይ ዝግጅት ይዤላችሁ ለመምጣት ተዘጋጅቻለሁ። ነገር ግን ዋናውን ክፍል ከመጀመራችን በፊት፣ ለምን ይህንን ርዕስ አሁን ላይ ማንሳት እንዳስፈለገኝና በልቤ ውስጥ ስላለው ትልቅ ጉተታ ጥቂት ነገር ላካፍላችሁ ወደድኩ። በዚህ በምንኖርበት ዘመን፣ በየዕለቱ ማህበረሰባችን ውስጥ የምናያቸውና የምናስተውላቸው ነገሮች እጅግ ልብ ሰባሪና አሳሳቢ እየሆኑ መጥተዋል። ቴክኖሎጂውና ሶሻል ሚዲያው በሰፋበት በዚህ ሰዓት፣ የወጣቱ ልብና አእምሮ በከፍተኛ ሁኔታ እየተሰረቀ ይገኛል። በየቀኑ የምናስተውላቸው፦ የዕምነት ጥርጣሬዎችና የአስተሳሰብ ውዥንብሮች፣ የወጣቶችን ሕይወትና ተስፋ የሚያጠፉ የሱስ ማዕበሎች፣ የጊዜ ብክነት፣ ስንፍና እና የዱንያ ሩጫ ብቻ መበራከቱ፣ የሶሻል ሚዲያ አጠቃቀማችንና የሥነ-ምግባር (የአኽላቅ) መላሸቅ... እነዚህ ሁሉ ነገሮች ዝም ብለን የምናልፋቸው አይደሉም። ወጣትነት አላህ በሰዎች ዕድሜ ውስጥ ከሰጣቸው እጅግ ውድ፣ ጉልበትና አእምሮ የሚበለጽግበት ታላቅ ወርቃማ ዕድል ነው። ይህ ዕድሜ የአንድ ሰው የሕይወት መሠረት የሚጣልበት ልዩ ምዕራፍ ነው። ታዲያ ይህንን ወርቃማ ወቅት በዚህ በፈተናና በውዥንብር በበዛበት ዘመን ሳይረፍድ በአግባቡ ካልተጠቀምንበት፣ ነገ አላህ ፊት ስንቆም የሚያስጠይቀን ትልቅ ኃላፊነት ነው። እኔም በዙሪያችን ከሚታዩት ከእነዚህ እውነታዎች በመነሳት፣ «ምናልባት ይህ ዝግጅት ለአንድም ቢሆን ወጣት የልብ መነቃቂያና የሕይወት መስመር ማስተካከያ ይሆንለታል» በሚል ተስፋና ቅን አሳብ ነው ይህንን ታላቅ ሥራ ላካፍላችሁ የወደድኩት። ዓላማዬ ወጣቱ በዲኑ ላይ ብቁ፣ በእውቀቱና በሥነ-ምግባሩ የጠነከረ፣ ራሱን በሐላል የቻለና ለማህበረሰቡ የሚተርፍ እውነተኛ የኡማው ጋሻ እንዲሆን የበኩሌን መነሻ ጥቆማ ማስቀመጥ ነው። ኢንሻአላህ! ከነገ ጀምሮ «ክፍል 1፡ ወጣትነት፡ የወርቅ ዘመን እና የነገው እምቅ አቅም! በሚለው ርዕስ መደበኛ ፕሮግራማችንን እንጀምራለን። እስከዚያው ድረስ ይህ መልእክትና ወደፊት የሚለቀቁት ክፍሎች ለብዙ ወጣቶች መድረሻና መነቂያ እንዲሆኑ ቻናላችንን #Share በማድረግ የበኩላችሁን የኸይር ሥራ ተሳትፎ እንድታደርጉ እጠይቃችኋለሁ። የአላህ በረከቱና ሰላሙ ለሁላችንም ይሁን! 🤲 📢 አሁኑኑ ለጓደኞቻችሁና ለተለያዩ ግሩፖች #Share በማድረግ ዝግጁነታችሁን አሳዩን! https://t.me/Ismailofficial3l https://t.me/Ismailofficial3l Join now 👉 @bilalofficiall
ሰበር:-በቤት ጣራ ላይ ሶላር ፓኔል እንዲገጠም የሚያስገድድ መመሪያ ተዘጋጀ‼ ለጊዜው የሚተገበረው አዲስ በሚገነቡ ቤቶች ላይ ነው ተብሏል። አዲስ የመኖሪያ ቤቶችና ሕንፃዎችን በሚገነቡበት ወቅት በጣሪያቸው ላይ የሶላር ፓኔል ቴክኖሎጂን እንዲገጥሙ የሚያደርግ አዲስ ብሔራዊ መመሪያ መዘጋጀቱን የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። ከመጪው ሰኔ 30 ቀን ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረገው ይህ መመሪያ፣ በሀገሪቱ ያለውን የኤሌክትሪክ ኃይል እጥረት በታዳሽ ኃይል ለመተካት ታስቦ የተዘጋጀ ነው። ሕጉ ለጊዜው አስገዳጅ ባይሆንም የመጀመሪያ ምዕራፍ ትግበራው በአዲስ አበባ ከተማ እንደሚጀመር ተገልጿል። የሶላር ቴክኖሎጂዎች ዋጋ ከፍተኛ ከመሆኑ ጋር ተያይዞም፣ የመግዛት አቅም ለሌላቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች ልዩ ልዩ ማበረታቻዎች እንደሚዘጋጁ ሚኒስቴሩ አመልክቷል። Join now 👉 @bilalofficiall
без подписи
የአዲስ አበባ ከተማ የቀድሞ ከንቲባ የነበሩት አቶ አሊ አብዶ ወደ አኼራ መሄዳቸው ተሰማ‼️ የአዲስ አበባ ከተማ የቀድሞ ከንቲባ የነበሩት አቶ አሊ አብዶ ወደ አኼራ መሄዳቸው ተሰማ! አቶ አሊ አብዶ በተለያዩ የመንግስት የኃላፊነት ቦታዎች ላይ ሀገራቸውን ያገለገሉ ሲሆን፣ በዋናነትም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ በመሆን ባከናወኗቸው የሥራ ዘመናት በሕዝብ ዘንድ ይታወሳሉ። ሀሩን ሚዲያ ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸው እና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መጽናናትን እየተመኘ፤ አላህ (ሱ.ወ) ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው ዘንድ ዱዓ ያደርጋል። ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን። @bilalofficiall
በጥንቃቄ እናሽከርክር ይሄ አዲስ አበባ መገናኛ ዛሬ ከሰዓት በኋላ ያጋጠመ አደጋ ሲሆን እስካሁን በሰው ላይ የደረሰ የከፋ ጉዳት አለመኖሩ ተሰምቷል። @bilalofficiall
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи