tgindex
𝐈𝐁𝐍𝐔_𝐈𝐁𝐑𝐀𝐇𝐈𝐌(ابن إبراهيم)

𝐈𝐁𝐍𝐔_𝐈𝐁𝐑𝐀𝐇𝐈𝐌(ابن إبراهيم)

Статистика

➢ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት ቻናል ነው።

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
3
Всего постов
25
Тип
открытый
Язык
ti
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
13 479
−30 за 3 дн.
Сутки
−5
−0,04%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
714
25 постов
Вовлечённость
5,3%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всего 25
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
92
1/48двое суток
105
1/72трое суток
113

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.26712из Ibnumuhamd

    ♻️በቁርአን የተቀነባበረ መሳጭ የሆነ ግጥም 🌹🌹ልዩ የመውሊድ ስጦታ 🌹🌹🌹 መውሊድና መስቀል!!! ...በሀዲስ በቁርአን ብንታዘዝ ኖሮ ጭቅጭቅ ውዝግብ በየቦታው ከሮ... 🔥ስለ መውሊድ አጠቃላይ ዳሰሳ በጥያቄ መልኩ ያስተናግዳል! ✅ብዙ ነገሮችን አንስቶ ያወጋል እርሶ ብቻ ማዳመጥ ይጀምሩት! ✍በወንድማችን ጁሀር ኡመር አላህ ይጠብቀው። https://t.me/Ibnumuhamd/474

  • 7 авг.1 74684

    ዛሬ ጁሙዓ ነው በነቢዩ ላይ ሰለዋት እናብዛ صلى الله عليه وسلم ከጁመዓ ሱና 1⃣🍒ገላን መታጠብ 2⃣🍒 ሽቶ መቀባት 3⃣🍒ሲዋክ መጠቀም 4⃣🍒 ጥሩ ልብስ መልበስ 5⃣🍒 ሱረቱል   ካህፍን መቅራት 6⃣🍒 ለጁመዓ ሶላት መሄድ 7⃣🍒 በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን ማብዛት

  • 6 авг.4642из mustefa_Apologetics

    1000 ብር የሚያሸልም ቻሌንጅ!🎁 ውድድሩ የሚሆነው መወዳደር ለምትፈልጉ ሰዎች ለብቻችሁ የምትጠቀሙበት ሊንክ (private Link) ወስዳችሁ ሰዎችን ወደዚህ ቻናል ማስገባት (Join  ማስደረግ) ነው። የማንም Link  ከማንም ጋር አይቀላቀልም ምክንያቱም ከላይ ፎቶው ላይ እንዳለው በሁላችሁም ሊንክ ላይ ስማችሁ ይፃፋል። ሽልማቶቹ 🥇1 ኛ ለወጣ = 500 ብር 🥈2 ኛ ለወጣ =300 ብር 🥉3 ኛ ለወጣ = 200 ብር መወዳደር የምትፈልጉ ከስር ባለው Username እየመጣችሁ ሙሉ ስማችሁን እየላካችሁ የምትወዳደሩበትን የግላችሁን ሊንክ መውሰድ ትችላላችሁ                ↴↴ ➦ @mustefa_1_2 አማራጭ ➦ @comment1_0 ውድድሩ የሚካሄድ ቻናል👇👇👇 https://t.me/mustefa_Apologetics

  • 6 авг.3741из mustefa_Apologetics

    600 ብር አዲስ ቻሌጅ ለዌበሮች እና ለቻናል ባለቤቶች አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ቻሌጁም የሚሆነው የዌበሮች እና ለቻናል ባለቤትች ነው እና ቻሌጁም የሚሆነው ለየ እራሳቹ ሂባይት ሊክ ይሰጣቹሀል በዛ ሰው መጋበዝ ነው የውድድሩ አሸናፊም የሚሆነው ከፍተና ሰው የጋበዘ ነው አሸናፊም 1ኛ ለወጣ 400 ብር 2ኛ ለወጣ 200 ብር 3ኛ የወጣ 100 ብር ተሸላሚ ይሆናል ኢሻአላህ። በውድድሩ ላይ መሳተፍ የምፈልጉ ዌበሩች እና የቻናል ባለቤቶች በዚ➾@mustefa_1_2 የየ እራሳቹ መሳተፈያ ሊክ መውሰድ ትችላላቹ ውድድሩ የሚካሄድ ቻናል👇👇👇 https://t.me/mustefa_Apologetics

  • 4 авг.5183из Dimas_islamic_post

    የአሏህ ስራ ይገርማል‼️በቃ ከፈለገ ፈለገ ነው አለቀ። ۖ وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ مَّاذَا تَكْسِبُ غَدًا ۖ وَمَا تَدْرِي نَفْسٌ بِأَيِّ أَرْضٍ تَمُوتُ ۚ إِنَّ اللَّهَ عَلِيمٌ خَبِيرٌ ማንኛይቱ ነፍስም ነገ የምትሠራውን አታውቅም፡፡ ማንኛይቱ ነፍስም በየትኛው ምድር እንደምትሞት አታውቅም፡፡ አላህ ዐዋቂ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡

  • 3 авг.5082из lisan_language_center

    📣 በታላቅ ቅናሽ  📣 የመጀመሪያ ዙር የኢንጊሊዘኛ ቋንቋ ትምህርት የኮርሱ አጭር መግለጫ፡- ◍ መሰረታዊ የኢንጊሊዘኛ ቃላት መረዳት ◍ ቀላል ውይይት ማድረግ ◍ ከሰው ጋር መግባባት በሚችሉበት መልኩ መናገር ⚠️ ያለን ውስን ቦታ በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ‼️ 📥 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ @lisan_35 የቴሌግራም አድራሻ አልያም በ 09-13-35-36-13 ላይ ያናግሩን! ✍️ ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል https://t.me/lisan_language_center

  • 2 авг.518из mustefa_Apologetics

    ቀለል ያለ ውድድር ነው ሽልማቱም የካርድ ነው ተወዳደሩ ባረከላሁ ፊኩም https://t.me/iqraknow1/758

  • 1 авг.677из Dimas_islamic_post

    አዲስ ግጥም‼️ስለ ፉርቃን🕌በጁሀር ኡመር የግጥሙ ርዕስ፦የማያልቀው ፀጋ ያውም ትልቁ ዘውድ ለነገ ለሐምሌ 26 ለፉርቃን መስጅድ የተደረገው ጥሪ አስመልክቶ የተገጠመ ሐምሌ25/2018 https://t.me/Dimas_islamic_post/9788

  • 1 авг.671из Dimas_islamic_post

    አፋልጉኝ‼️ተፈላጊ ኸይራቱ አህመድ ሲሆን እድሜው 33 አመት ነው። እሮብ 7 ሰአት አካባቢ ፒያሳ ከቤተሰብ ተደዋውሎ ከዚያ በኋላ እሱም አልተገኘም ስልኩም አይሰራም። ምን አልባት ይህንን ሰው ያየ ሰው በስልክ 0911110896 ሙራድ  አሕመደ  ወንድሙ ደውሎ እንዲያሳውቀን በአሏህ ስም እንጠይቃለን። https://t.me/Dimas_islamic_post/9785

  • ⛔ #ልጆቻቹሁን_አትራገሙ‼ ◾ከጭንቅላቱ በስተቀር  መላ አካሉ ፓራላይዝድ የ ነበር ህይወቱን ሙሉ  ወደ አላህ የተጣራ ዳኢ ነበር። ◾#ሼኽ #አብደላህ_ባኒእማ እንዲህ ይላል፡- " አንድ ቀን አባቴ ድንገት ልብሴ ላይ የሲጋራ ሽታ ሸተተው.. በወቅቱ እኔ በድብቅ አጨስ ነበር ገና የ17 አመት ልጅ ነበርኩ.. አባቴም እንደማጨስ ጠየቀኝ እኔም ማጨሴን ካድኩ  ... አባቴ ተናዶ ስለነበር እንዲህ አለ: (ካጨስክ አላህ አንገትህን ይሰብረው) .. በዛው ቀን.. ከወንድሞቼ ና ከዘመዶቼ ጋር ወደ መዋኛ ቦታ ሄድኩ..  ለመዋኘት ወደ ገንዳው ለመግባት ዘለልኩ በአጋጣሚ ስህተት አዘላለል ነበርና ጭንቅላቴ መሬት አረፈ  አንገቴ ላይ ያለ አከርካሪዬ ተሰበረ.. ህይወቴ ሙሉ #ሽባ ሆኜ ቀረሁ። #የአባቴ_ዱአ_በትክክለኛው_ጊዜ_መልስ_ያገኘ_ይመስል_ነበር።" ◾ሼኹ ገና በወጣትነቱ ቁርኣንን ሀፍዞ ህይወቱን ሙሉ የአላህን ዲን በማገልገል (ለ31 አመታት) አሳልፏል። ◾ሼኹ የዛሬ ሁለት አመት ወደ አኼራ ሄደዋል በራሳቸው የህይወት ታሪክ ምክንያት ለብዙ ወጣቶች የሂዳያ ሰበብ ሆነዋል አላህ  ይዘንላቸው #ልጆቻችሁን_አትራገሙ ‼ምናልባት ያቺ ሰአት ዱአ ተቀባይነት ሚገኝበት ሰአት ይሆናልና ከመራገም አላህ እንዲያስተካክላቸው ዱአ አድርጉ

  • 30 июл.6401из mustefa_Apologetics

    ዝም ብላቹ ጎራ በሉ ጥያቄና መልስ የሚስደናገድበት ቻናል ነው ሁላቹም ጎራ በሉ ሳይሞላ ➾https://t.me/iqraknow1

  • በሳዑዲ ተጨማሪ 5 ኢትዮጵያውያን በሞት ቀጣች‼ 📌አደንዛዥ ዕፅ በድብቅ ወደ ሀገሪቱ ሲያስገቡ ተይዘዋል የተባሉ 5 ኢትዮያውያን ሰኞ፣ ሐምሌ 20/2018 ዓ.ል. በአሲር ግዛት በሞት የተቀጡ ሲሆን፣ ይህም በቅርብ ጊዜ በሳዑዲ በሞት የተቀጡትን ኢትዮጵያውያን ቁጥር ወደ 17 አድርሶታል። 📌 የሀገሪቱ የአገር ውስጥ ጉዳዮች ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ቅጣቱ የተፈጸመው ፍርድ ቤት በሸሪዓ ሕግ መሠረት ጥፋተኝነታቸውን አረጋግጦ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ብይኑን ካጸናው በኋላ ሲሆን፣ ዓላማውም ዜጎችን ከአደንዛዥ ዕፅ አደጋ ለመጠበቅ ነው። #WasuMohammed

  • 27 июл.855из mustefa_Apologetics

    ጥያቄ ሊጀመር ነው ገባ ገባ በሉ ባረከላሁ ፊኩም ጥያቄ በዚ👇👇ቻናል ነው ጎራ በሉ ብለው ይሳተፉፉ https://t.me/+OBucueskobo1N2Jk

  • 25 июл.1 13821из Dimas_islamic_post

    አዲስ የሰለመ‼️በኡስታዝ አቡ የህያ ኤልያስ አወል አሏህ ይጠብቀው። ሙሉ ድምፁን ያድምጡት ማብራሪያ አለበት። ዛሬ ከታዳጊው ከተማ መስጅድ ከሌለበት መጥቶ በአሏህ ፈቃድ ሸሀዳ የያዘ ወጣት ነው። በሀድያ ዞን በሲራሮ ባድዋቾ ወረዳ በቁሙዶ ቀበሌ በኑር መስጅድ። 2ተኛ ዙር ዝያራ ሐምሌ!18/2018 ጉዞውና ትግሉ ይቀጥላል ኢንሻ አሏህ............ https://t.me/Dimas_islamic_post/9765

  • ከታች ልብ ቅርፁን💙 በመጫን የሚመጣውን አስገራሚ ቻናል ይቀላቀሉ😍😱 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ............... ይጫኑት👇 ┼┼▄██▄┼┼┼▄██▄┼┼ ┼██████┼██████┼ ┼█████████████┼ ┼█████████████┼ ┼┼███████████┼┼ ┼┼┼█████████┼┼┼ ┼┼┼┼┼█████┼┼┼┼┼ ┼┼┼┼┼┼███┼┼┼┼┼┼ ┼┼┼┼┼┼┼█┼┼┼┼┼┼┼ https://t.me/+OBucueskobo1N2Jk 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ከላይ👆የልብ ቅርፁን💙 ምስል በመጫን የሚመጣውን አስገራሚ ቻናል ይቀላቀሉ😍😱

  • 23 июл.1 03661из Dimas_islamic_post

    ከታሪክ‼️የሚስቅና የሚያስቅ በሙሉ ደስተኛ አይደለም‼️ ትልቁ ደስታ የሚገኘው በትክክለኛው ኢማን ብቻ ነው። የላይ ወይም የልብስ ኢማን ብቻ ግን ደስታ ሊያመጣ አይችልም።

  • 20 июл.9677из Dimas_islamic_post

    ሳዑዲ ዓረቢያ በአሲር ክልል 14 ኢትዮጵያውያንና የመን ዜጎች 240 ኪሎ ግራም ጫት ሊያስገቡ ሲሞክሩ መያዛቸውን ፤ በሌላ ኦፕሬሽን ደግሞ 3 ኢትዮጵያውያን 17 ኪሎ ግራም ሃሺሽ እና 7,500 የአምፌታሚን እንክብሎችን ሊያስገቡ ሲሞክሩ እንደተያዙ አሳውቃለች። የሳዑዲ አረቢያ ድንበር ጥበቃ ኃይሎች አስፈላጊውን የመጀመሪያ የሕግ ሂደት ካጠናቀቁ በኋላ ተጠርጣሪዎቹን ከተያዙት እፆች ጋር ለሚመለከተው አካል አስተላልፈዋል። ወደ ሳዑዲ አረቢያ አደንዛዥ ዕፅ ማስገባት ሆነ ማዘዋወር እስከ ሞት ቅጣት ሊያስጥል ይችላል። ከዚህ ቀደም በአደንዛዥ ዕፅ ዝውውር በርካቶች ሞት ተፈዶባቸዋል። #SaudiArabia

  • 20 июл.1 084103

    የጨቡዴ ትዳር‼️

𝐈𝐁𝐍𝐔_𝐈𝐁𝐑𝐀𝐇𝐈𝐌(ابن إبراهيم) — tgindex