tgindex
Anes Islamic
@Anesislamicchanelанглийский

Follow & Share → @Anesislamicchanel ↓↓↓↓ ፔጃችንን ፎሎ አድርጋችሁ የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኙበታል!!!!

Последний пост
30 авг. 2024 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
222
0 за 4 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
472
23 постов
Вовлечённость
212,6%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 23
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • መውሊድ የምታከብሩ ወገኖች 🎙ሸይኽ ኤልያስ አሕመድ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ---------------------- ©️

  • ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች share አርጉላቸው

  • አንዳንድ ሴቶች ግን🙈🙈🙈 ሲያለቅሱ መስታወት ፊት ቁመው ሳለቅስ አምራለሁ አላምርም ብለው እራሳቸውን ያያሉ😳😳😳 እህቴ ስስቂ ነው የሚምሮብሽ ፈገግ በይ😇😇😇😇 እደዚህ ለምታረገው ልጅ ላኩላት

  • 1️⃣0️⃣አስር በጀነት የተመሰከረላቸው ሰሃቦች! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿أبو بَكْرٍ في الجنَّةِ، وعمرُ في الجنَّةِ، وعُثمانُ في الجنَّةِ، وعليٌّ في الجنَّةِ، وطَلحةُ في الجنَّةِ والزُّبَيْرُ في الجنَّةِ، وعبدُ الرَّحمنِ بنُ عوفٍ في الجنَّةِ، وسعدُ بنُ أبي وقّاصٍ في الجنَّةِ، وسَعيدُ بنُ زيدٍ في الجنَّةِ، وأبو عُبَيْدةَ بنُ الجرّاحِ في الجنَّةِ.﴾ “አቡበከር የጀነት ነው። ዑመር የጀነት ነው። ዑስማን የጀነት ነው። ዐሊይ የጀነት ነው። ጦለሃ የጀነት ነው። ዙበይር የጀነት ነው። አብዱራህማን ቢን ዐውፍ የጀነት ነው። ሰዐድ ቢን አቢ ወቃስ የጀነት ነው። ሰዒድ ቢን ዘይድ የጀነት ነው። አቡ ዑበይዳህ ቢን አልጀራህ የጀነት ነው።” 📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 3747 ♡ ㅤ    ❍ㅤ      ⎙       ⌲ ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ 𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒 Follow & Share → @Anesislamicchanel ↓↓↓↓ ፔጃችንን ፎሎ አድርጋችሁ የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኙበታል!!!!

  • Group ላይ forward ተደርገው ከተደለቱ መልክቶች አንዱ ❤️‍🩹....የወደፊቷ ሚስቴ ሆይ እስክታገኚኝ ድረስ ወንድ አይበረክትልሽ ያሰብሺዉ ትዳር ሁሉ ይክሸፍ ሰዉ ሁሉ ፊት ይንሳሽ 😂           #አሚን🤲🤲

  • የስልጤ ህዝብ ደማችን፣ አካላችን ነው። ከኢማን በላይ ጠንካራ የሚያስተሳስር ገመድ የለም። ደስታው ያስደስተናል፤ ህመሙ ያመናል። የስልጤ ህዝብ ላይ በደረሰው ጉዳት የሚደሰት ወይም የሚሳለቅ አው.ሬ ከክፋቱ ጀርባ ያደፈጠ ፀረ ኢስላም ጥላቻ እንዳለ ማየት አያቅተንም። ለወገኖቻችን አለን ልንል ይገባል።

  • Everything is ኩን ፈየ ኩን So ላ ተህዘን

  • #የዛሬው_ምክሬ 11 ጓድ-ኛ/ጓደኛ ጓዳ ጎድጓዳህን የሚያውቅ ፣ ሻጌ ሊያወጣ ሳይሆን ራሱን እንደሚያውቀው የሚያውቅህ ፣ ወደ ጥፋት በተጓዝክ አልያም በተጓዛችሁ ወቅት እቺ ነገር ትብራብን ብሎ የሚመልስህ ፣ ይህን ብለው ምን ያስብ ይሆን ብለህ እንደ ሩቅ የማትጨነቅለት ፣ አንተን ሆነህ ቀርበህ የሚመርጥህ ፣ የዒማን ድክመታችንን በምን እናስተካክለው ፣ ወደ አላህ መቃረቢያ ተግባሮችን እንዴት እናዘውትር እያለ ቀን ሌት የሚጨነቅ ፣ ሀጃህ ሀጃው የሆነ ፣ የዋህነትህን በሞኝነት ፣ መልካምነትህን በጅልነት የማይወስድ ፣ ተው ባይ ተቆጪህ ሲሆን ሲያርምህ ስታርመው እንጂ… በጥፋት ላይ ሳለህ አጀባ ፣ መንገድ ስትስት ጭብጨባ ፣ ከአላህ መንገድ አሳስቆ የሚያወጣህ የጓዳህ ሰው ሳይሆን ለፈተና የተላከብህ ጉድ ነው ። በትክክል የሚወድህ የሚጨነቅልህ ጓደኛ ከአላህ ጋር ያለህን መስተጋብር ታስተካክል ዘንድ የሚያበረታ እንጂ የሚበጥስ አይደለም ። እንዲህ ዓይነት ጉደኛ ሲገጥማችሁ ፍሬቻ አሳይታቹ አንዳንዴም ፍጥነት ጨምራቹ መቀየስ ነው ። ጓደኛ ለህይወት ጉዞ ወሳኝ ነውና ልክ እንደ የትዳር አጋር ተጨንቆ መጎዳኘት ለዚህ ብቻ ሳይሆን ለቀጣዩ ሀገርም ስንቅ ነው ። በመሆኑም ከአትራፊዎች እንጂ ከከሳሪዎች እንዳትሆን ብልህ ሁን ። ለአኼራህ የሚበጅህን ያዝ ። ♡ ㅤ    ❍ㅤ      ⎙       ⌲ ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ 𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒 Follow & Share → @Anesislamicchanel ↓↓↓↓ ፔጃችንን ፎሎ አድርጋችሁ የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኙበታል!!!!

  • ያሸባብ🧿 አንዳንድ ህመም አያስለቅስም ዝም ነው ሚያስብለው ዝም ባስባለን ህመም ላይ አላህ ይናገርልን አሚን

  • 🧕የሙስሊሟ ሴት ሒጃብ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿ونِساءٌ كاسِياتٌ عارِياتٌ مُمِيلاتٌ مائِلاتٌ، رُؤُوسُهُنَّ كَأَسْنِمَةِ البُخْتِ المائِلَةِ، لا يَدْخُلْنَ الجَنَّةَ، ولا يَجِدْنَ رِيحَها، وإنَّ رِيحَها لَيُوجَدُ مِن مَسِيرَةِ كَذا وكَذا.، ﴾ “ሁለት ዓይነት ሰዎች የእሳት ናቸው፡፡ ከዚህ ቀደም የነርሱ ዐይነት ፈጽሞ አላየሁም… ሴቶች ናቸው የለበሱ ግን እርቃን የሆኑ። የሚወለጋገዱ፣ ራሳቸው እንደግመል ሻኛ የተቆለለና የተዘነበለ ጀነትን አይገቡም! ሽታዋንም አያገኙም፡፡ ሽታዋ በዚህና በዚህ ያህል ርቀት የሚያውድ ሲሆን፡፡” 💡 ሙስሊም ዘግበውታል: 2128 ሸሪዓዊ የሒጃብ መስፈርቶች ⒈ ሁሉንም የሰውነት ክፍል የሚሸፍን መሆን አለበት። ⒉ ከካህዲያንና ከወንድ ጋር የሚመሳሰል መሆን የለበትም። ⒊ ሰፋ ያለ መሆን አለበት። ጠባብ መሆን የለበትም። ⒋ ሽቶ የተቀባ መሆን የለበትም። ⒌ ስስ ሆኖ የሰውነት ከለርን ማሳየት የለበትም። ⒍ ዋጋው በጣም የተወደደ ዝናን ለማትረፍ የሚለበስ መሆን የለበትም። ⒎ ያሸበረቀና ዕይታን የሚስብ መሆን የለበትም። ♡ ㅤ    ❍ㅤ      ⎙       ⌲ ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ 𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒 Follow & Share → @Anesislamicchanel ↓↓↓↓ ፔጃችንን ፎሎ አድርጋችሁ የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኙበታል!!!!

  • #ጥያቄና_መልስ ❓ኒቃብ ዒባዳ ነው ወይ ? 🔖 በኦዲዮ (MP3) 🔗 ቪዲዮውን ለመከታተል https://fb.watch/udusFBPRT_/ 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ የትምህርት መድረክ  https://www.facebook.com/ustathilyas

  • 👆🏻👆🏻👆🏻 #ደርስ_ይከታተሉ! 📚አል ዐቂደቱል ዋሲጢያህ (ክፍል 27) 🔗 ደርሱን በቪዲዮ ለመከታተል https://youtu.be/uPSXSburlsg?si=eWQOF1HkQj7hnTxo 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ የትምህርት መድረክ  https://www.facebook.com/ustathilyas

  • በህይወቴ በጣም ከሚያስፈራኝ ነገር አላህ ለኔ ያልፃፈውን አብዝቶ መፈለግን መመኘትን ነው ስሜቱ በጣም ከባድነው አላህ ባሪያውን ከሚፈትንበት ፈተናዎች ከባዱ ፈተናም ነው እናማ የወደፊቱን የማላውቅ ደካማ ፍጡር ነኝና የሩቅሚስጥር አዋቂው ለሆነው አምላኬ ይሄን እያልኩ እለምነዋለሁ ዱአው ተአምረኛና ልቤውስጥ መረጋጋትን እና ሰኪናን በልቤውስጥ ይፈጥርልኛል እናንተም ሞክሩት ግን ሁሌም ለይል ከሰገዳችሁ በሗላ ሳትሰለቹ ወይም በማንኛውም ጊዜ በተለይ መጥፎ ስሜት ውስጥ ስቶኑ አላሁመ ያሀዩ ያቀዩም በእዝነትህ እርዳታህን እሻለሁ ሁኔታየን ሁሉ አስተካክልልኝ ለአይን ቅፅበት እንኳን እኔን ለእኔ አትተወኝ አንተ ውሳኔዎችን በሰዎች ላይ የምትፅፍ ጌታየ ለኔ ባልፃፍከው ነገር ላይ ልቤን አታንጠልጥለው በሰጠኸኝ ነገር ላይ ደግሞ አመስጋኝ አድርገኝ የፃፍክልኝን ነገር አምኜ እንድቀበልም የኢማን ጥንካሬ ስጠኝ ✍️ ✍️Anes ✍️ ✍️ ♡ ㅤ    ❍ㅤ      ⎙       ⌲ ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ 𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒 Follow & Share → @Anesislamicchanel ↓↓↓↓ ፔጃችንን ፎሎ አድርጋችሁ የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኙበታል!!!!

  • 💡ነቢያዊ የጀናባ አስተጣጠብ! ከአዒሻ (ﷺ) ተይዞ፡ እንዲህ ትላለች፦ ﴿كَانَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ إِذَا اغْتَسَلَ مِنَ الْجَنَابَةِ يَبْدَأُ، فَيَغْسِلُ يَدَيْهِ، ثُمَّ يُفْرِغُ بِيَمِينِهِ عَلَى شِمَالِهِ، فَيَغْسِلُ فَرْجَهُ، ثُمَّ يَتَوَضَّأُ وُضُوءَهُ لِلصَّلَاةِ، ثُمَّ يَأْخُذُ الْمَاءَ، فَيُدْخِلُ أَصَابِعَهُ فِي أُصُولِ الشَّعْرِ، حَتَّى إِذَا رَأَى أَنْ قَدِ اسْتَبْرَأَ حَفَنَ عَلَى رَأْسِهِ ثَلَاثَ حَفَنَاتٍ، ثُمَّ أَفَاضَ عَلَى سَائِرِ جَسَدِهِ، ثُمَّ غَسَلَ رِجْلَيْهِ﴾ “የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) የጀናባ ትጥበታቸውን በዚህ መልኩ ያከናውኑ ነበር፦ ሁለት እጃቸውን በመታጠብ ይጀምራሉ። ከዛ ብልታቸውንና የሱን አካባቢ ያጥባሉ። ከዛ ለሶላት የሚያደርጉትን አይነት ውዱኡ ያደርጋሉ። ከዛ ጣታቸውን በፀጉር ውስጥ በማስገባት በመጐንጐን በውሃ ያርሳሉ። ከዛ ሶስት ግዜ ሰውነታቸው ላይ ውሃ በመርጨት መላ ሰውነታቸውን በማዳረስ ያጥባሉ። ከዛ በስተመጨረሻ እግራቸውን ያጥባሉ።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 216 ♡ ㅤ    ❍ㅤ      ⎙       ⌲ ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ 𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒 Follow & Share → @Anesislamicchanel ↓↓↓↓ ፔጃችንን ፎሎ አድርጋችሁ የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኙበታል!!!!

  • без подписи

  • "ስንት ሰዎች አሉ በዚህ ምድር ላይ የታወቁ በጀነት ግን የማይታወቁ እና በዚህ ምድር የማይታወቁ ግን በ ጀነት የታወቁ" ✍️ ✍️ Anes✍️ ✍️

  • #ጥያቄና_መልስ ❓በሰርግ ወቅት ሴቶች መጨፈር የሚችሉት ከኒካው በፊት ነው ወይንስ በኋላ ? 🔖 በኦዲዮ (MP3) 🔗 ቪዲዮውን ለመከታተል https://fb.watch/u9bhgDJPnk/ 🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ____ 🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አሕመድ የትምህርት መድረክ  https://www.facebook.com/ustathilyas

  • 🍃የነቢዩ (ﷺ) ተወዳጅ ልብስ ቀሚስ (ጀለቢያ) ከዑሙ ሰለማ (ረ.ዐ) ተይዞ፡ እንዲህ ትላለች፦ ﴿كان أحبَّ الثيابِ إلى رسولِ اللهِ ﷺ القميصُ﴾ “ተወዳጅ የረሱል (ﷺ) ልብስ ቀሚስ ነበር።” 📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 4025 ♡ ㅤ    ❍ㅤ      ⎙       ⌲ ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ 𝑠ℎ𝑎𝑟𝑒 Follow & Share → @Anesislamicchanel ↓↓↓↓ ፔጃችንን ፎሎ አድርጋችሁ የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኙበታል!!!!

  • без подписи

  • без подписи