AMAN አማን
Статистика- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 49
- Всего постов
- 53
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 103
- 1/48двое суток
- 118
- 1/72трое суток
- 127
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ይህ ኡስታዝ ስሙ ማን ነው…?
♻️የምሽት ውብ ስንቅ♻️ ወንጀሎች የሚገዝፉበት ምክኒያቶች ጁሙዓ 08/12/2018 💐የብስራት ለይል ይሁንላችሁ💐
☆Anahira☆ ክፍል 1 ☆ከዋናው መግቢያ በር ጀምሮ የወይዛዝርቶች የድግስ ሽር ጉድ ሰውን ይጣራል ከቤቱ ደግሞ በትንሹ የሚንቆረቆር ነሺዳ አለ ሁሉም ነገር ያውዳል አፍላ ህፃናት የሁኔታውን ግር ግር ተመልክተው እርስ በርስ መላፋት እና መሯሯጥ ጀምረዋል እናቶች ደግሞ በሰሞንኛ ወሬያቸው ፈገግ ይላሉ እውነተኛ ፈገግታ ከውስጥ የመነጨ ከበሩ አንድ መኪና መምጣቱን ሳይ ከነበርኩበት…
... ፀጉራችሁን ሙሉ የምትቆረጡ እና መغሪብ ላይ ኪታብ ይዛችሁ የምትሄዱ ወጣት ወንዶች የኡማው ጌጥ ናችሁ አላህ ይጠብቃቹ🫶✨ ..
……… በዚህ ሰዓት ምን ያስፈልግሃል ? ዱዓ❤️🩹🤲 …
... ፀጉራችሁን ሙሉ የምትቆረጡ እና መغሪብ ላይ ኪታብ ይዛችሁ የምትሄዱ ወጣት ወንዶች የኡማው ጌጥ ናችሁ አላህ ይጠብቃቹ🫶✨ ..
..❤️🩹 أليس الله بكاف عبده. ..
видео или голосовое, без подписи
☆Anahira☆ ክፍል 1 ☆ከዋናው መግቢያ በር ጀምሮ የወይዛዝርቶች የድግስ ሽር ጉድ ሰውን ይጣራል ከቤቱ ደግሞ በትንሹ የሚንቆረቆር ነሺዳ አለ ሁሉም ነገር ያውዳል አፍላ ህፃናት የሁኔታውን ግር ግር ተመልክተው እርስ በርስ መላፋት እና መሯሯጥ ጀምረዋል እናቶች ደግሞ በሰሞንኛ ወሬያቸው ፈገግ ይላሉ እውነተኛ ፈገግታ ከውስጥ የመነጨ ከበሩ አንድ መኪና መምጣቱን ሳይ ከነበርኩበት ዱካ ተነሳሁ እና ወደ መኝታ ክፍሌ አቀናሁ እንደጠበቅኩት ስልኬ ሶስት ያልተሳኩ ጥሪዎችን አስተናግዶ ነበር መልሼ ልደውል ስል እናቴ ወደ ክፍሌ ተወርውራ ገብታ <<መቼስ ይህን ሁሉ ሴት ተረማምዶ እስከሚያወጣሽ አይደለም አይደል የምትጠብቂው? ሃላልሽ መጥቷል ብዙ አታስቆዪው>> አለቺኝና ከሴቶቹ መሃል ስሟ ተጠርቶ ትታኝ ሄደች እርር አልኩ በክብር ልደውልለት የነበረውን ተውኩት በቃ ""ገና ያለእኔ ፍቃድ በራሳቸው ፍላጎት ብቻ ኒካህ ማሰራቸው ሳያንስ በመጣ ቁጥር እንዳናግር ሊፈርዱብኝም ይፈልጋሉ እንዴ አባቴ ግን ምን አድርጌው ነው?"" ብዬ ተናደድኩ አፍወን ከብስጭቴ ብቻ አጋራኋችሁ እንተዋወቅ 🤝 ሚንሃ ሸውዓን እባላለሁ የምኖረው (አ .አ)ቦሌ ሩዋንዳ ሲሆን ለወላጆቼ አምስተኛ እና የመጨረሻ ልጅ ነኝ ሁለት ወንድም እና ሁለት እህት አለኝ ከታላቅ ወንድሜ ኢነብ ሸውዓን ውጪ ሁሉም አግብተዋል ከእኛ ጋር አይኖሩም ለማለት ነው ዛሬ ግን ከነልጆቻቸው መጥተው ቤተኛ ሆነዋል ምክንያቱ ደግሞ በአርክቴክቸር ሙያ ከ5 አመት የዩኒቨርስቲ ቆይታ በኋላ ስለተመረቅኩ ነው ግን ደስ ሲል በሰዎች መሃል ወይም በብዙ ቤተሰብ መሃል ሆኖ መኖር ደስ እንደሚል ዛሬ ነው ያወቅኩት ((አልሃምዱሊላህ)) ደስታ እና ሃዘን የአንድ ሳንቲም ገፅታዎች ናቸው ያለው ደራሲው እውነቱን ሳይሆን አይቀርም እንዲባል ይሁን? ከተመረቅኩ በኋላ ቀጥታ ላገባ እንደምችል ሳውቅም በጣም ከፍቶኛል ለምን መሰላችሁ እኔ ተጋብቶ ስለመተዋወቅ አላምንም ተዋውቆ ስለመጋባት እንጂ እና አቢ ከጓደኛው ልጅ ጋር ኒካህ አስሮልኛል እኔ ደግሞ አልፈልገውም እንደማልፈልገው ለመናገር ምክንያት አጣሁ ምንም የሚጠላ ባህሪይ የለውም ከምንም በላይ አላህን ይፈራል? አንዳንድ ጊዜ እኔ ልሁን እንዴ የተሳሳትኩት እላለሁ አዎ የፍቅር ግንኙነት ሃራም ነው ግን ደግሞ ሃላል ማድረግ ይቻላል ለምንድነው በ21ኛው ክፍለ ዘመን ድሮን ድሮን የምንጫወተው? እላለሁ ከሁለት አመት በፊት ነበር የታጨሁት ኒካህ ካሰርኩ ደግሞ ስድስት ወር አካባቢ ይሆነኛል የታጨሁ ጊዜ በቃ እንደ ታሰርኩ ነገር ነበር የተሰማኝ ልጅነቴን የተነጠቅኩ ነፃነቴን የተነፈግኩ አላውቅም በቃ ፊቴ ዳምኖ ወደ ግቢ ተመለስኩ ብቻ ምንም መደሰት አልቻልኩም አሁን ጭራሽ ሊያገኘኝ መጥቶ መኪናው በር ላይ ቆሟል እናቴ እንደማልፈልገው ስለገባት በገባች በወጣች ቁጥር ትገላምጠኛለች አልፎም ትቆጣኛለች እንባ እንደተናነቀኝ ጅልባቤን ከነጓንቱ ለበስኩ እና ወጣሁ የእናቴ ጓደኞች "አዎ ይኸው መጣ በር ላይ እየጠበቃት ማሻአላህ እንዴት አይነት ልጅ መሰለሽ? አይለያቸው ወላሂ ሁለት ስሥቶች የእሷንም ልብ አይቶ ነው……"" "አዎ እሷ 23 አመቷን ልትጨርስ ነው እሱ አንድ 25 አይሆነውም በአላህ ልጆች ናቸው እኮ ግን አስተዋዮች ናቸው……"" ይህን እና መሰል ወሬ ስትሰማ ኡሚ መጀመሪያ በእኔ ላይ ተቆጥቶ የነበረው ፊቷ ፍክት አለ ውይይይይይ ወላጆቻችን ግን ሲያሳዝኑ ለእኛው ብለው አድርገው እኛን ለማስደሰት ሞክረው በእኛ ተደስተው እንደ ማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ አላህ ሃያታቸውን ያርዝምልን [[አሚን]] ልወጣ ስል ወደእኔ መጣች እና <<ባትወጂው እንኳን አባትሽ ባንቺ ላይ ሁሌም ትክክል እንደሚሆን አትጠራጠሪ>> አለቺኝ እሺ ብያት ወጣሁ እሱም ከመኪናው እየወረደ ነበር <<ኡሚዬ አሰላሙ አለይኩም>> አላት <<ወአለይኩሙ ሰላም ደህና ነህልኝ? ልጄ>> አለችው <<አልሃምዱሊላህ አቢ እንዴት ነው? ሰሞኑን ስራ በዝቶ አላየሁትም>> <<ደህና ነው የኔ ልጅ በቃ አላስቆያችሁ ውስጥም ስለምፈለግ…… እና ብዙ አትቆዩም አይደል? ይኸው ከቅድም ጀምሮ ቶሎ በይ ብላት ጀሰዷ አልታዘዛትም ፀጉሯን አልተሰራችም>> አለችው ፈገግ ብሎ ተመለለተኝ ኡሚ እኮ ለመናገር እድል ከሰጧት የማትለው ነገር የለም እኔ የምሰራበት ፀጉር ቤት ደምበኞቼ ስለሌሉ ሌላ ቦታ መሰራት ስላልፈለግኩ ነው ኡሚ ደግሞ…… ብቻ ወደ መኪናው ገባን ኢርቫ መርዋን ይባላል ኢርቫ ትንሽ ስሙ ለየት ያለው ወላጅ እናቱ ሃበሻ ሳትሆን የመኒ ነበረች ለዛ ነው እሱም አማርኛ ሲናገር ብዙ ሰዎች ግራ ይጋባሉ መልኩ ወደ አረብ ያደላል ለወላጆቹ የመጀመሪያም የመጨረሻም ልጅ ነው እና እራሱ ወደአቀደበት ስፍራ ጉዞ ጀመርን ምንም መነጋገር የለም በቃ ዝም እኔ በቅርቡ የተሰሩትን አዳዲስ ነገሮች በመኪናው መስኮት እኮመኩማለሁ ከሚጨንቀው ዝምታ ለመላቀቅ በሚመስል መልኩ በመሃል ጉሮሮውን ጠራረገ እይታዬን ወደ እሱ ሰበሰብኩ <<አዚዘቲ>> የዘወትር ጥሪው ነው "ልዕልቴ ሆይ!" እንደማለት ነው <<ዛሬ የሆነ ነገር ላናግርሽ ነበር ማለት ፈቃድሽ ከሆነ ማለት ነው>> <<እሺ ታዲያ እየነዳህ ከሚሆን የሆነ ጋርመንት አይሻልም?>> አልኩት እኔም እንደማልፈልገው እና በተቻለ መጠን አባቴንም ሆነ አባቱን እንዲያሳምን ኒካችን እንዲፈርስ ፈልጌያለሁ ከዚህ በፊት ነገሮች እንዳይበላሹ ትምህርቴም ላይ መጥፎ ነገር እንዳይመጣ ነው አሁን ግን ለሁሉም ነገር ሰዓቱ መሰለኝ እሺ በሚል በአወንታ ራሱን አነቃነቀ እና ወደ እዛው መሪውን አጠማዞ ነዳው Share and like🥰 After 10 like ይቀጥላል☆ ☆ ☆ .. .. ..
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи