tgindex
💔 MEHABA ሁብ 💚

💔 MEHABA ሁብ 💚

Статистика

💌 @MEJNUN_ME ናፍቆት ክፋቱ በማግኘት አይበርድ፣ አይተው በማጣት፣ መብሰክሰክ ፍርጃ የምኞት ብፌ፣ የሚጥም ቅጣት። ያማል ግን!

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
2
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
am
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
6 296
−1 за 2 дн.
Сутки
−1
−0,02%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 384
22 постов
Вовлечённость
22,0%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
706
1/48двое суток
809
1/72трое суток
872

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ስሜ ተዘነጋ ብለህ አትቆዝም። ብዙ ከዋክብቶች ስም ሳይኖራቸው መንገድን ሲመሩ አልተመለከትክምን? አበባዎች ከአላፊ ንፋስ ጋር ግብ ግብ ሲፈጥሩ አትመለከትም። ይልቅ ከንፋሱ ጋር ሚያውድ መዓዛቸውን ቀላቅለው ይከስማሉ። ነፍስ የተፈጠረችው በሰዎች ዘንድ ምትታወስ እንድትሆን ሳይሆን በጌታዋ ዘንድ ምትታወቅበትን ኑር እንድትሸክፍ ነው።  #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️

  • 9 авг.1 054152из MedinaTube

    ቲሸርት እና ሂጃብ የዘንድሮው መውሊድ መሪ ቃላችን ሙሐመድ.....ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ዓላ ናህጂሂ ነሕያ በርሳቸው መንገድ እንኖራለን አዎ ያ ረሱለላህ በመንገድዎ እንኖራለን የሳቸው መንገድ ብቸኛው ነጃ መውጫ መንገድ ነው። አላህ መንገዳቸው ላይ ያጽናን።ተለያዩ ከለር ሳይዝ እና ዲዛይን ይዘን መተናል የእርሶን ትዛዝ እየጠበቅን እንገኛለን! 0938953867

  • 8 авг.1 159363

    ተስፋ ሰቶ ከማቁሰል ጀሊል ይጠብቀን 🥀 #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️

  • 4 авг.1 678

    https://t.me/mewlid_tishert

  • 4 авг.1 6262

    видео или голосовое, без подписи

  • 4 авг.1 6242

    видео или голосовое, без подписи

  • 4 авг.1 7092

    видео или голосовое, без подписи

  • 4 авг.1 3882

    видео или голосовое, без подписи

  • 4 авг.1 3832

    видео или голосовое, без подписи

  • 4 авг.1 3372

    видео или голосовое, без подписи

  • 4 авг.1 1832

    видео или голосовое, без подписи

  • 4 авг.1 2112

    видео или голосовое, без подписи

  • 4 авг.1 179122из MedinaTube

    ልዩ የመውሊድ ቲሸርት እና ሂጃብ በተለያዩ ከለር ሳይዝ እና ዲዛይን ይዘን መተናል የእርሶን ትዛዝ እየጠበቅን እንገኛለን!+251938953867

  • 3 авг.1 286254

    የቱጋር ይሆን የሳትነው .?? ፍቅርን በበጎ የሳልነው እለት🤔 ወይንስ ማፍቀር ደስታን ይሰጣል ብለን ያሰብን ቀን ??? ምኑ ላይ ይሆን ስህተታችን ? ለሊቱን 🌑 በእንባና ናፍቆት ተሰቃይተው የሚያሳልፉ ብዙ ነፍሶች አሉ። እና🤔 ያም ከፍቅር ነው ? እኔንጃ ወረቢ መሃባ መልኩ ይህን አይመስለኝም ... ብቻ ለቀይስ ይህህንን ጥያቄ ላንድዜ አግኝቼው መጠየቅ ብችል ምኞቴ ነበር እኔን ብጠይቁይቁኝ መገናኘትም   መለያየትም  የሌለበት   በ ደስታ  ሀዘን በሌለው ሸውቅ የተከበበ  ሁብ  💚    ነው  ምፈልገው😊 ብዬ ነበር ምመልሰው ✨ የናንተንም መልስ እሻለሁ___? #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️

  • 2 авг.1 339358

    ከጅምሩ ላጣሽ እንዳገኘሁሽ እና ልትናፍቂኝ እንደወደድኩሽ አውቅ ነበር ምክንያቱም መገናኘታችን በራሱ ገጠመኝ ነበረ ...❤️‍🔥 (መሀሙድ ዳርዊሽ...✍) #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️

  • 1 авг.1 5233510

    🥀ወላሂ አንዲትንም ቃል ቢሆን አቃለህ አትመልከት። ምናልባት ያንተ  አንዲት ቃል ንፁህ ልብን ልትሰብር 💔  አልያም  ልትሞት ያለችን ልብ ህያው❤️‍🩹 ልታደርግ ትችላለችና ።    #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️

  • 31 июл.1 722273

    ወረቢ ሀያዕ ከብዙ ነገሮች ይቆጥባል even ያ ሀያዕ ምታደርግለት ሰው ድንበርና ከብርህን ቢዳፈረው እንኳ... ሆነው ተደርገው ትመለከታለህ ግን ምንም ማድረግ አትችልም በቃ ውስጥህን መጠበቅ ነው ገንፍሎ ወቶ ደመነብስህ ስራውን መስራት እስኪጀምር ድረስ...🤷‍♂ ብቻ  አንዳንድ  ነገሮች  ውስብስብ  ናቸው! #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️

  • 30 июл.1 747353

    ኸሚስ✨ ነውም አይደል ሰለ ምን? ላውጋችሁ?? ___?

  • 30 июл.1 36814

    ኸሚስ✨ ነውም አይደል ሰለ ምን? ላውጋችሁ?? ___?

  • 29 июл.1 6182310

    በሹክሹክታ "አፈቅርሀለው"🫠 ካለች ቡሃላ ስልኩን ዘጋችው ጆሮዎቼ ከነኚህ ቃላቶች ውጪ ሌላን አልሰማም ብለው አመፁብኝ ብዙ ጩኸቶች የሞንታርቦ ድምፅ ሞገድ የምናለሽ ተራ ቅጥቀጣ የስታዲየም ያ ጆሮ ሚበሳ ጩኸት ያልበገረው ጆሮዬ በሷ የሹክሹክታ ድምፅ እንዲህ መደፈኑ ለሰሚውም ለኔም አጂብ...አስብሎኛል አጂብ አትይም ..🥺 ድምፅሽ ሲነካኝ .... ለአንዴ ለአፍታ ጀነት መሰለ፣ ቦታው ዙሪያዬ፣ ውሃው  ተደፍቶ ከውሰር ተሞላ፣ በብርጭቆዬ። ሀያል ነው ድምፅሽ!! መልዓክት ራሱ ተክቢር እያሉ፣ ዞሩኝ በደስታ፣ የክረምቱ አየር ይሞቀኝ ጀመር፣ በድምፅሽ ርዶ፣ ደስታ ወረረኝ አንቺን በማድመጥ፣ ሸሸሁ ከመርዶ። ሲጣፍጥ ድምፅሽ! #ᵐᵉʲⁿᵘⁿ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️

💔 MEHABA ሁብ 💚 — tgindex