Yuba Creative☻
Статистика! . Contact for promo @Yabuaaaa ✍️ʏᴜʙᴀ👑 Buy ads: https://telega.io/c/Yuba4959
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 125
- 1/48двое суток
- 143
- 1/72трое суток
- 154
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
#ቴዎድሮስ_ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) #ታየኝ 🎹🥁🥁🎹 🥁🎷🎷🥁 ለአይኔ አበሰረች አዲስ ጀምበር ከፍታው ስትገባ የልቤን በር ሳየው አንድአይነት የነበረ ሁሉም ወደ አዲስ ተቀየረ እውነት እናውራ ከተባለ ለኔስ እንዳንቺ አንድም የለ በዓለም ያልታየ ጥበብ ነክሮ ልዩ አደረገሽ አሳምሮ 🎷🥁🥁🎷 እስከዛሬ ማድነቅ የምናውቅ መስሎን ኖረን መልክሽ ውበትን አስተማረን ፈዘው ማየት ገና ጀመሩ ሰው ዓይኖቹ ቁንጅናን ባንቺ ሳይሰለቹ 🎵 እኛም ብለናል ገርሞን በጣም ሰው አምሮ ከሰው እንዲህ አይወጣም 🎷 ነፍስሽማ ቆርጦ የሄደን ነው አስመላሽ ቀአንቺ ሚጨክን የለም ጭራሽ ዓለም ያኔ አይኔን አድርሳው ለማልቀስ ፈገግ አረግሺኝ እንደአዲስ 🎵 ከፀሀይ ከዝናብ ከለላዬ ውብ የእናቴ አምሳል ነሽ ጥላዬ 🎷🥁🥁🎷 ቁምነገርሽን አይቶ የማያደንቅ የለም አልተገኘም ላንቺ አቻሽ በዚህ ዓለም የጫወታሽ ለዛ እየነሳው አቅም ሰው ያለውን ሚስጥር ካንቺ አይደብቅም 🎶 ድንገት ከሰው መሀል ወጥቶ ላወራሽ ቀኑ ቀንቶ መቼም አይጠግብሽ ሰምቶ አቤት ካንቺ ጋር ጨዋታ አቤት ካንቺ ጋር ጨዋታ የማይረሳ ትዝታ አቤት ካንቺ ጋር ጨዋታ ሲያምር ካንቺ ጋር ጨዋታ የማይረሳ ትዝታ የማይረሳ ትዝታ 🎶 ለአንዴ ቀርቦ ያወራሽ ሰው የለም የሚመልሰው ታየኝ ሲሆን ሱሰኛ መሽቶ ሌትም አይተኛ ለአንዴ ቀርቦ ያወራሽ ሰው የለም የሚመልሰው ታየኝ ሲሆን ሱሰኛ መሽቶ ሌትም አይተኛ 🎷 ታየኝ ታየኝ ታየኝ 🎷🥁🥁🎷 ታየኝ ታየኝ ሲሆን ሱሰኛ መሽቶ መሽቶ ሌትም አይተኛ ታየኝ ታየኝ ሲሆን ሱሰኛ መሽቶ መሽቶ ሌትም አይተኛ ኦሆ. . . ኦሆ. . . 🎷🥁 ለአንዴ ቀርቦ ያወራሽ ሰው የለም የሚመልሰው ታየኝ ሲሆን ሱሰኛ መሽቶ ሌትም አይተኛ ለአንዴ ቀርቦ ያወራሽ ሰው የለም የሚመልሰው ታየኝ ሲሆን ሱሰኛ መሽቶ ሌትም አይተኛ 🟩🟨🟥 @J_Sancho255
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
#ቴዎድሮስ_ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) #ጀምበር ወይ ብርሀን አውሰኝ ወይ ብርሀን አውሰኝ ሐምሌ ፋኖስ ወይ ብርሀን አውሰኝ ወይ ብርሀን አውሰኝ ነሀሴ ጀምበር ወይ ብርሀን አውሰኝ ወይ ብርሀን አውሰኝ ሐምሌ ፋኖስ ወይ ብርሀን አውሰኝ ወይ ብርሀን አውሰኝ ነሀሴ ጀምበር ጀምበር እስክትመጣ ድረስ አይን ከሚይዝ ነገር ጀምበር ጀምበር 🎵 ሰማይ ዳመነ አጉረመረመ ሊጥል ነው መሰል ዝናብ ዝናብ ደርቤ አይሞቀኝ ብከናነብም ተይዤ ባንቺ ሀሳብ ድንግዝግዝ አለ የቤቴ ፋኖስ ሰማይ ጨለማ ለብሶ ለብሶ አንቺ ካልመጣሽ አውዳመት አይሆን ቅዱስ ዮሀንስም ደርሶ 🎵 ሀለዎቴ የልቤ ትርታ አመላክቺኝ ሀቅ ያለው ቦታ ሀለዎቴ የልቤ ትርታ አመላክቺኝ አ .. ሀ . . 🎵 ጉም አዝሎ ጋራ ላይ ይጥላል አመዳይ ሲያስፈራ ክረምቱ አቤት ኖረሽ ብታይ ገብቼ ከእልፍኙ ገሉን ብለኩሰው ለካ ቢነድ እሳት አይሞቅም ያለሰው 🎵 በፈካ ሰማዩ በሄዱ እና እነ ሐምሌ መተሽ በመስከረም ጀምበር ልይሽ ባይኔ 🎵 ጀምበር ልይሽ ባይኔ ጀምበር ልይሽ ባይኔ ጀምበር ልይሽ ባይኔ ጀምበር ልይሽ ባይኔ ጀምበር ልይሽ ባይኔ ጀምበር ልይሽ ባይኔ ጀምበር ልይሽ ባይኔ ጀምበር ልይሽ ባይኔ ጀምበር ልይሽ ባይኔ ጀምበር ልይሽ ባይኔ ጀምበር ልይሽ ባይኔ 🎵🎼🎼🎵 🎶🎵🎵🎶 ወይ ብርሀን አውሰኝ ወይ ብርሀን አውሰኝ ሐምሌ ፋኖስ ወይ ብርሀን አውሰኝ ወይ ብርሀን አውሰኝ ነሀሴ ጀምበር ወይ ብርሀን አውሰኝ ወይ ብርሀን አውሰኝ ሐምሌ ፋኖስ ወይ ብርሀን አውሰኝ ወይ ብርሀን አውሰኝ ነሀሴ ጀምበር ጀምበር እስክትመጣ ድረስ አይን ከሚይዝ ነገር ጀምበር ጀምበር 🎵🎶🎶🎵 ሰማይ ዳመነ አጉረመረመ ሊጥል ነው መሰል ዝናብ ዝናብ ደርቤ አይሞቀኝ ብከናነብም ተይዤ ባንቺ ሀሳብ ድንግዝግዝ አለ የቤቴ ፋኖስ ሰማይ ጨለማ ለብሶ ለብሶ አንቺ ካልመጣሽ አውዳመት አይሆን ቅዱስ ዮሀንስም ደርሶ 🎵 ሀለዎቴ የልቤ ትርታ አመላክቺኝ ሀቅ ያለው ቦታ ሀለዎቴ የልቤ ትርታ አመላክቺኝ አ .. ሀ . . 🎵 እምዬ ኢትዮጵያ አንቺ የፍቅር ሀገር ምሶሶሽ ዘመመ ሆነሽ የዓለም ማዕገር ለብሼ ብተኛ እንቅልፍ የለኝ ማታ አጣሽና ልቤ ካለሽበት ቦታ 🎵 በፈካ ሰማዩ በሄዱ እና እነ ሐምሌ መተሽ በመስከረም ጀምበር ልይሽ ባይኔ 🎵 ጀምበር ልይሽ ባይኔ ጀምበር ልይሽ ባይኔ ጀምበር ልይሽ ባይኔ ጀምበር ልይሽ ባይኔ ጀምበር ልይሽ ባይኔ ጀምበር ልይሽ ባይኔ ጀምበር ልይሽ ባይኔ ጀምበር ልይሽ ባይኔ ጀምበር ልይሽ ባይኔ ጀምበር ልይሽ ባይኔ ጀምበር ልይሽ ባይኔ 🎵🎶🎶🎵 🟩🟨🟥 @J_sancho255
видео или голосовое, без подписи
Yuba Creative☻ pinned «#ቴዎድሮስ_ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) #ሺ_ቢባል (ወደ 90ዎቹ) 🎹🥁🥁🎹 🥁🎹🎹🥁 ሺ ቢባል ዘመኑ ፍቅሬ ሄደሽም ገና ነው ስር ይዟል በልቤ ፍቅርሽ የማይዘም ዋርካ ነው ሺ ቢባል ዘመኑ ፍቅሬ ሄደሽም ገና ነው ስር ይዟል በልቤ ፍቅርሽ የማይዘም ዋርካ ነው 🎹🥁🥁🎹 አውቃለሁ በልቤ ፍቅሬ ቆርጠሽ እንዳልተውሽኝ አምኜሽ ኖሪያለሁ እና ያኔ በነገርሽኝ ሄደች ላትመለስ ብለው ልቤስ መች ያምንና ተይ ማሪልኝ ፍቅሬን ባክሽ…»
የወደድኩዓቸውን 3ት lyrics ሰርቼላቸዋለሁ ቀጣይ ምን እምለው ይሰራ በ comment አሳውቁኝ!!!
#ቴዎድሮስ_ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) #መርከብ 🥁🎷🎷🥁 🎺🥁🥁🎺 መርከብ የመሀለቁ ጫፍ ባይሰራ ረግቶ እንዳይቆም ሁሉ ከአንድ ስፍራ ቃልሽ ሆነና ቦታው ማይገኝ ተላላ አረገው ልቤን ሰው አማኝ 🎵 ቦይ ብቀድለት እንባዬ ፈሶም አይበቃው ወፍ ጭጭጭ እስኪል ቆሜ ነው ሌቱን ማነጋው ቦይ ብቀድለት እንባዬ ፈሶም አይበቃው ወፍ ጭጭጭ እስ ኪል ቆሜ ነው ሌቱን ማነጋው 🎷 ከየት ልዋስ ያኔ ከየት ፅናት ሲመሌዲዴ አላኖር ሲለኝ ስጋት ከየት ልዋስ ያኔ ከየት ፅናት ሲመሌዲዴ አላኖር ሲለኝ ስጋት አ . . . አ . . . ኦ . . . ኦ . . . 🎷🥁🥁🎷 🥁🎺🎺🥁 ምስኪኑ ልቤ ባንቺ ታምኖ ባንቺ ታሞ ሳይበቃው ብለሻል አሉ ትቼዋለሁ ጆሮ ምን አለ ማይሰማው ምስኪኑ ልቤ ባንቺ ታምኖ ባንቺ ታሞ ሳይበቃው ብለሻል አሉ ትቼዋለሁ ጆሮ ምን አለ ማይሰማው 🎺🎷🎷🎺 መርከብ የመሀለቁ ጫፍ ባይሰራ ረግቶ እንዳይቆም ሁሉ ከአንድ ስፍራ ቃልሽ ሆነና ቦታው ማይገኝ ተላላ አረገው ልቤን ሰው አማኝ 🎵 ቦይ ብቀድለት እንባዬ ፈሶም አይበቃው ወፍ ጭጭጭ እስኪል ቆሜ ነው ሌቱን ማነጋው ቦይ ብቀድለት እንባዬ ፈሶም አይበቃው ወፍ ጭጭጭ እስ ኪል ቆሜ ነው ሌቱን ማነጋው 🎷 ከየት ልዋስ ያኔ ከየት ፅናት ሲመሌዲዴ አላኖር ሲለኝ ስጋት ከየት ልዋስ ያኔ ከየት ፅናት ሲመሌዲዴ አላኖር ሲለኝ ስጋት አ . . . አ . . . ኦ . . . ኦ . . . 🎷🥁🥁🎷 🥁🎺🎺🥁 ምስኪኑ ልቤ ባንቺ ታምኖ ባንቺ ታሞ ሳይበቃው ብለሻል አሉ ትቼዋለሁ ጆሮ ምን አለ ማይሰማው ምስኪኑ ልቤ ባንቺ ታምኖ ባንቺ ታሞ ሳይበቃው ብለሻል አሉ ትቼዋለሁ ጆሮ ምን አለ ማይሰማው ጆሮ ምን አለ ጆሮ ምን አለ ማይሰማው ጆሮ ጆሮ ምን አለ ማይሰማው ጆሮ ምን አለ ጆሮ ምን አለ ማይሰማው ጆሮ ጆሮ ምን አለ ማይሰማው 🟩🟨🟥 ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! ፍቅር ያሸንፋል💚💛❤️ 👇👇👇👇👇👇 @J_sancho255
видео или голосовое, без подписи
#ቴዎድሮስ_ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) #ሺ_ቢባል (ወደ 90ዎቹ) 🎹🥁🥁🎹 🥁🎹🎹🥁 ሺ ቢባል ዘመኑ ፍቅሬ ሄደሽም ገና ነው ስር ይዟል በልቤ ፍቅርሽ የማይዘም ዋርካ ነው ሺ ቢባል ዘመኑ ፍቅሬ ሄደሽም ገና ነው ስር ይዟል በልቤ ፍቅርሽ የማይዘም ዋርካ ነው 🎹🥁🥁🎹 አውቃለሁ በልቤ ፍቅሬ ቆርጠሽ እንዳልተውሽኝ አምኜሽ ኖሪያለሁ እና ያኔ በነገርሽኝ ሄደች ላትመለስ ብለው ልቤስ መች ያምንና ተይ ማሪልኝ ፍቅሬን ባክሽ መተሽ እንደገና 🎵 ሺ ቢባል ዘመኑ ፍቅሬ ሄደሽም ገና ነው ስር ይዟል በልቤ ፍቅርሽ የማይዘም ዋርካ ነው 🎹🥁🥁🎹 ጎህ ቢቀድና ምነው ይሄ ሰማይ በሆነልኝ ብራ እኔ ካንቺ ጋራ እንደመለየት ጨለማም አልፈራ ጎህ ቢቀድና ምነው ይሄ ዘመን ባልኩ እኔም ብራ ነው ጨክኖ በፍቅርሽ ኧረ አንቺን መራቅ ማይቻል ነገር ነው 🎶 ኧረ ማይቻል ኧረ ማይቻል ነገር ነው ፍቅርሽ በልቤ የማይዘም ዋርካ ነው ኧረ ማይቻል ኧረ ማይቻል ነገር ነው ፍቅርሽ በልቤ የማይዘም ዋርካ ነው 🎹🥁🥁🎹 🥁🎹🎹🥁 ሺ ቢባል ዘመኑ ፍቅሬ ሄደሽም ገና ነው ስር ይዟል በልቤ ፍቅርሽ የማይዘም ዋርካ ነው ሺ ቢባል ዘመኑ ፍቅሬ ሄደሽም ገና ነው ስር ይዟል በልቤ ፍቅርሽ የማይዘም ዋርካ ነው 🎹🥁🥁🎹 አለ ስለው ልቤ ለካ ሄዷል ካንቺ ጋራ አቋርጦ ሜዳውን ፍቅሬ ያን ሁሉ ተራራ ዛሬን ነገ አድርጊው መተሽ ነገን ትላንትና ምንጊዜም በልቤ ፍቅሬ ሁሌ አንቺ ነሽና 🎶 ሺ ቢባል ዘመኑ ፍቅሬ ሄደሽም ገና ነው ስር ይዟል በልቤ ፍቅርሽ የማይዘም ዋርካ ነው 🎹🥁🥁🎹 ጎህ ቢቀድና ምነው ይሄ ሰማይ በሆነልኝ ብራ እኔ ካንቺ ጋራ እንደመለየት ጨለማም አልፈራ ጎህ ቢቀድና ምነው ይሄ ዘመን ባልኩ እኔም ብራ ነው ጨክኖ በፍቅርሽ ኧረ አንቺን መራቅ ማይቻል ነገር ነው 🎶 ኧረ ማይቻል ኧረ ማይቻል ነገር ነው ፍቅርሽ በልቤ የማይዘም ዋርካ ነው ኧረ ማይቻል ኧረ ማይቻል ነገር ነው ፍቅርሽ በልቤ የማይዘም ዋርካ ነው 🟩🟨🟥 @J_sancho255
видео или голосовое, без подписи
#ቴዎድሮስ_ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) #ዝ_ፀዳል 🎹🥁🥁🎹 🥁🎷🎷🥁 በወርቅ ያኖሯት የሳሎን ጌጥ አበባ መች አወኩ እኔ ድንገት ልቤ ስትገባ ወይ ታስተምረው ልቤን የፍቅር ፊደል መልኳ ቀለሙ ነክቶ ሚለቅም አይደል 🎷 አቤት ቁንጅና አቤት ውበት የቀየው ፋኖስ የአምባው መብራት አቤት ቁንጅና አቤት ውበት የቀየው ፋኖስ የአምባው መብራት 🎷🥁🥁🎷 ሰማይን አይቶ አይኔ አይጨርሰው የምድር ዳሯን እግሬ ባይደርሰው ባይኗ ገብቼ ሁሉን እያየሁ ምን ቀረኝ ብዬ በዓለም እፈልጋለሁ 🎺 በውበቷ ልቤ ተማርኮ ሌላ ማሰብ አቃተኝ እኮ ቀንም ማታም ስሟን ጠራለሁ የሷ ሆኜ በሷ እምላለሁ 🎵 አፌ ተቀኘ ገርሞት ውበቷ ዝ ፀዳል ውበት ወ ሰውነቷ ሰውነቷ ሰውነቷ መልኳ ብቻ አይደል መልካምነቷ ሰውነቷ ሰውነቷ መልኳ ብቻ አይደል መልካምነቷ 🎺🥁🥁🎺 🥁🎷🎷🥁 በወርቅ ያኖሯት የሳሎን ጌጥ አበባ መች አወኩ እኔ ድንገት ልቤ ስትገባ ወይ ታስተምረው ልቤን የፍቅር ፊደል መልኳ ቀለሙ ነክቶ ሚለቅም አይደል 🎷 አቤት ቁንጅና አቤት ውበት የቀየው ፋኖስ የአምባው መብራት አቤት ቁንጅና አቤት ውበት የቀየው ፋኖስ የአምባው መብራት 🎷🥁🥁🎷 የክብር ካባ ወርቃማ ንድፍ የማትገለጥ የውበት መጽሀፍ ማልዳ የፈካች ውብ ጽጌሬዳ ተደላደለች ገብታ ከልቤ ጓዳ 🎺 ከወንዙ ዳር ከዓባይ ጊዮን የተገኘች ቶጳዝዮን ስንቴ ጽፌ እሰርዛለሁ የሷን ውበት ብዬ ገልጻለሁ 🎵 አፌ ተቀኘ ገርሞት ውበቷ ዝ ፀዳል ውበት ወ ሰውነቷ ሰውነቷ ሰውነቷ መልኳ ብቻ አይደል መልካምነቷ ሰውነቷ ሰውነቷ መልኳ ብቻ አይደል መልካምነቷ 🎷 🟩🟨🟥 ✍️ @J_sancho255
видео или голосовое, без подписи
❤️❤️❤️ ቴምፕቴሽን ክፍል 3 የመጨረሻው ክፍል ሰፉንም ለብሼ ቁጭ ብዬ ነበረ ኬክም ተዘጋጅቷል Congra የሚል ፅሁፍ ላዩ የነበረ በል ሂድ አሉኝና ኬኩጋ አስቀመጡኝ ቢላውም ተሰጠኝ ኬኩንም ቆርሼ ፎቶም ተነሳሁኝ በኬክ ሳቢያ ሆኖ ኬኩንም በላሁኝ እንጀራውን ብተው ኬክ ስለጨመርኩኝ ጥሩ ነው የቀመስኩኝ ወደሌላ ሳሎን ብቻዬን ነበርኩኝ ከአንዱ ማረፊያ ላይ ሰውነቴን ጣልኩኝ ጀርባዬን ለማረፊያ ፊቱን ሰውነቴን ለኮርኒስ አዞርኩኝ ለምን ብቻዬን ሆንኩኝ ? እሱን ነው የመረጥኩኝ ሰውን ሁሉ ተውኩኝ ብቻዬንም ሆንኩኝ ተኝቼ እንዳለሁኝ ትንፋሼ ሳይቋረጥ በደንብ ተነፈስኩኝ ከነሱጋ እያለው እንዳልተነፈስኩኝ ። እዛም ተንፍሻለው ግን ብቻዬን ስሆን በደንብ አውጥቻለሁ ኸረ ምን ሆኛለሁ ? ብቻ ከአድካሚው ስራ ወጥቻለሁ እስክደበቅ ድረስ ማስመሰል ይዣለሁ አሁን ተደበቅኩኝ ትንፋሼንም እንዲሁ በደንብ ተነፈስኩኝ ትንፋሽ አልበቃኝም ሃዘኔን ለመግለጽ በቂ አልሆነልኝም አይኔን ጋረደብኝ የሆነ ነገር መጥቶ አይኔን ጨፈን ሳረግ ከአይኔ ላይም ሲወርድ አይኔን ታየኝ ጠርቶ መውረጃ አቅጣጫውን አንዴ ስላገኘ አሁን አልጋረደም መፍሰሻውን አገኘ እንዴት ሊሆን ቻለ ? ይሄን ያህል መሆን ለምን አስፈለገ ? ቆይ ግን እሷ ማነች ? በማይታሰብ ቦታ በልቤ የገባች የወጣት ዘመኗን ምስል ነው ያየሁት ነገር ግን የአሁኑን እኔ መች አወቅኩት የአሁኑን ባላውቅም ያኛውን በማየቴ የፈለገ ቢሆን ሊያግዳት አይችልም ልቤ ሰውነቴ አሁን ሚያሳስበኝ እሷ ናት ወይ ሌላ የሚለው ብቻ ነው እሷ ትሁን እንጂ ይህ ለኔ በቂ ነው ፍቅር ሚሉት ነገር እውነትም እውር ነው አሁን በእርግጠኛ 40 ቤት ውስጥ ነች አውቃለሁ ምን ያህል ከኔ እንደራቀች 40 ቤትም ብትሆን መፍትሄው እሷ ነች ልቤን ያስጨነቀች ከሷ ውጪ ማንም እንዳላይ ያረገች ጎጆውን የቆለፈች ጭራሽ በአሻራዋ ከሷ ውጪ ሌላ ማን መጥቶ ይክፈተዋ ወይም ቁጭ እሷን መሳይ ከተገኘ ሊከፈት ይችላል እስቲ እሱ ካስገኘ ምናልባት ሆኖልኝ ሮጬ እንዳልደርስብሽ ጊዜ እኔን ቢያሮጠኝ አንቺንም ሊያሮጥሽ ጊዜኮ ታማኝ ነው በቃ ልዩነቱ እንደቀጠለ ነው ጊዜም ወደፊት ነው እኔንም ጨምሮ ይዞኝ ነው ሚሄደው እናም አየዋለሁ ወደፊት ምንይዞ እንደሚመጣብኝ እመለከታለሁ እህህህህህህ አጋር ፈልጋለሁ “ ኸረ ሞልቷል “ ቢባል እና እኔ እሰማለሁ ? ልታስተዋውቁኝ አዝናችሁልኝም እንዲሁም መርጣችሁ ይዛችሁ ብትመጡ ምንም አታመጡ ደግሞ እንዳትቆጡ ምንም አትበሉኝ ምንም አትፍረዱኝ ይልቅ ልጋብዛችሁ አንዴ እንድትረዱኝ ብላለች ዘፋኟ ስትል በአገርኛ ፦ “ነግሶብኝ በኔው ከከረመ ለምን ወደድሺው እንዳትሉኝ ደርሶበት ያየ እስኪ ይፍረደኝ ጥሎብኝ ጥሎብኝ “ The end ! ✍ 🙃
🌪 🙃 ቴምፕቴሽን ክፍል 2 🧜♀ ????????? ምርቃቴ ቀርቦ ሱፌ ተዘጋጅቶ ጋውኔም አንድ ላይ ቤተሰቤም ነበር በዝግጅቱ ላይ የኔን ደስታ ሊያይ ሱፉንም ለመልበስ ትልቅ ጉጉት ነበር ሱፍ ያሳምረኛል ውበት ይጨምራል ስል እንዳልነበር ብቻ ጊዜው ደርሶ ኘሮግራሙን ላየው አዳራሽ ስገባ ሁሉም ተመራቂ በአንድ ላይ ጩኸቱን እያስተጋባ ደስታውን በመግለፅ አንድ ላይ ይጮሃል የኔም ልብ ይመኛል ፦ እቱ ከኔ እኩል ሆነልኝ እድሜዋ ያቺ ሳቂታዋ ታየኝ ፈገግታዋ ፕሮግራሙ አልቆ ከአዳራሽ ስወጣ አበባ ይዛልኝ ወደኔ ስትመጣ አቅፋኝ ስማኝና አበባውን ስትሰጠኝ እንኳን ደስ አለህ የኔ ፍቅር ብላኝ የምርቃቱን ቀን አብረን አሳልፈን አብረን በአንድ ላይ ጊዜውን ጨርሰን………….ቆይ ቆይ ፕሮግራሙ ሳያልቅ አዳራሽ ውስጥ ነኝ ኸረ ብቻዬን ነኝ ! ምኞት ሚሉት ነገር ወንጭፍ ውስጥ ከተተኝ ለእውነት ጀርባ ሰጠው ምንም አይታየኝ ፊቴን አዞርኩታ ወደ ምኞት አለም ሄጄ ሄጄ ሄጄ ገመዱ ቀጠነም ግን አልተበጠሰም ሳይበጠስ በፊት አቅም ስላነሰኝ አማራጭ አጣሁኝ አቅሜም ዜሮ ገባ ገመዱ በለጠኝ አለኝ “ በል ሂድ ግባ “ የለጠጥኩት ገመድ እንደተለቀቀ እውነትም ግንብ ሆኖ እኔን እየጠበቀ በሃይል ወርውሮ ለጥፎ አጋጨኝ እውነት አሳመመኝ ። ማውቀው እውነት አለ ይኸው በአይኔ ላይ ቁጭ ብሎ እንዳለ የተመኘኋት ሴት ትዳር መስርታለች ጭራሽ ቆይታለች ? ! ከሚዲያው አለም እንዲሁም ጠፍታለች ይልቅስ ከሚዲያ ሌላውን መርጣለች ስሟን ሳፈላልግ በድንገት ብቅ አለች በቃለ መጠይቅ እየተናገረች ዛሬም ትስቃለች ጥርሷን እያሳየች ደግሞ እንዴት ታምራለች ! ሰማው በአንደበቷ እየተናገረች “ባለቤቴ ” እያለች እና ሳታገባ ቆማ ትቀራለች ? ስንት አመት ቀድማኝ ነው ምድርን የመጣችው እቱ ይበቃሻል እልፍኙን ክፈቺው በዛ በጨለማ መብራት በሌለበት ከጨለማ ውጪ ምንም ማይታይበት ይልቁንስ ልሂድ ወደ ሌላው እልፍኝ ብርሀን ወዳለበት ነገር ግን እልፍኙን መች ትከፍተዋለች ያኔ ዘግታዋለች መች እሺ ትላለች በምስል ነው እንጂ በአካል አላውቃትም ውስጤ ይህንንም አውቆ የትም አልሸፈተም ስለእውነት ማነች ምንድነች የሚለው መረጃ የለኝም ነገር ግን በሚዲያ በተመልካቹ ዘንድ የማይወዳት የለም ስለሷ ማንም ሰው አንድም መጥፎ ነገር የሚያነሳ የለም ጥሩነቷን እንጂ ሌላ ሚገልፅ የለም ውበቷን ነው እንጂ ሌላ ነገር የለም የሷ ስም ተጠርቶ መጥፎ ነገር የለም ምርቃቴም አልቆ እየተመለስኩኝ በሱፍና በጋውን ታጅቤ እንዳለሁኝ መኪናም በክብር ወደቤቴ አድርሶኝ ከመኪናውም ወረድኩ ወደቤት ገባሁኝ ወደቤት ገብቼ ምሳም ቀረበና ምግቤን ጎንበስ ብዬ ጥቂት በላሁና እቱ ትዝ አለችኝ ድንገት አልኩኝ ቀና በአፒታይቴም መጣሽ ? በልቻለው በቃኝ ብዬ ተነሳሁኝ ጠግቦ እንደተነሳ እጄንም ታጠብኩኝ ግን መች አገሳሁኝ Part 3 ይቀጥላል ......... ከወደዳችሁት ላይክ አትርሱ 👍👍
ርዕስ ፦ ቴምፕቴሽን 🧜♀️ ይዘት ፦ ሮማንቲክ ግጥማዊ እውነተኛና አጭር 2017 ዓ.ም ክፍል 1 ተጀመረ ✍ አየኋት በድንገት በሚዲያው መስኮት ፈገግ ስትልና እሷን ስመለከት አይቼው ማላውቀው አዲስ ፊት ሆነብኝ ምናልባት ባንዱ ላይ የማውቃት አይነት ነኝ ብቻ አዲስ ነው ፊቷ ማላውቃት መሰለኝ ከስር መሰረቷ በፊት ባላውቃትም አሁን ተዋወኩዋት ለትውስታ ብለው በሚዲያ ሲያቀርቧት እኔም አየኋትና ተዋወኩዋት ባይኔ ጥሩ ፈገግታና ገጽታ አየሁ ያኔ ለምን አስታወሷት ? ለምንስ ብለው ነው በሚዲያ ያወጧት ? ውበቷ መሰለኝ ውበቷን አልክድም ሌላ ምክንያት ይኖር ? እኔ እንግዲህ አላውቅም ገና ነው ያየኋት እሱም በሚዲያ ምን አውቃለሁ ታዲያ ? እኔ ብቸኛው ሰው አጋር የተጠማው እንግዲህ ከጠማኝ ምኞቴ ግድ ነው ከተመኙም አይቀር ጥሩ መመኘት ነው ምኞቴን ሳስበው ስስለው በውስጤ ቆንጆ አይቻለሁ ድሮም ይሁን መጤ ብቻ ቆንጆ ብዬ የመረጥኳትን አብርያት ነው ምሆን ባይሆንም በእውን ምን ማልስለው አለ ምንስ ማላስበው ብቻ እስኪገኝልኝ ምኞቴ እንዳለ ነው ይህ የኔ ልምድ ነው ። እና የምላችሁ የምኞት ልምድ አለኝ ስራዬ ከሆነ ብዙ ጊዜ ሆነኝ ማግኘት ሚለውን ነገር እስክተዋወቀው ምኞት ሚሉት ስቃይ ዛሬም ከኔ ጋር ነው ብቻ ፈላጊ ነኝ እኩያዬ የሆነች እንዲሁም የተዋበች ፀባይ ተደምሮ ጥሩ የተሟላች ይቺ የኔ ምኞት ነች እንዲሁም የሌላው ለኔ አይነቱ ቢጤው ወይም ላላገባው ሊያገባም ላሰበው ትዳር የመረረው ምኞቱ ግድ ነው ምክንያቱም ስሜት ነው በቃ ተፈጥሮ ነው ። ደስ ሲል ! ምኞት የተባለ ፀጋን ተሰጥቶናል ሁሉም በአይኑ ልክ ያሻውን ይመኛል አልተከለከልንም በምኞት አለም ውስጥ ሁሉም ነገር free አይ አንተ ፈጣሪ ! ምንም አይሳንህ ፀጋህ የበዛ ነው በእኩልነት አይንህ ምንም ሳታዳላ ምኞትን ሸለመን ለፈጠረን ሁላ ተመኝቻታለሁ ጥሩ እይታ አላት መልከ መልካም ብዬ እንዲሁም ሰየምኳት መመኘት ብቻ እንጂ ብዙ አላቀረብኳት ከቅርብ ወገንማ ለምን ትገባለች ምክንያቱም የሩቅ ነች ለትውስታ ብለው እስካመጧት ድረስ እኔም አርፍጃለሁ እሷም ላትመለስ በስስ በስሱ አይቶ ወደ ራስ መመለስ ። ልክ ነኝ አይደለም ? ስርዓቱ እንዲህ ነበር ከስር መሰረቱ ሰላም ጥሩ ነበር ያኔማ በወቅቱ ጊዜ መች ቁሞ ያውቃል ዝም ብሎ ይሄዳል የአይኔ ጨረር አርፎ ጊዜውም እየሄደ ጊዜው በሄደ ቁጥር ወደ ትኩረት ሄደ ጨረሩም አርፎበት ሄደ እየነደደ ምኞቴ እየነደደ…….እየነደደ………እየነደደ እነግራችኋለሁ ወዴት እንደሄደ ምንድነው አትበሉኝ አንዴ የሆነው ሆኗል ገርሞናል ብትሉኝ እሱ ያስኬድ ይሆናል ወይ ሴት በሞላበት ትሉኝም ይሆናል እኔ እሱ መች ጠፋኝ ጎትታ አስገብታኝ ወደራሷ እልፍኝ በዛ በታጠረው በዛ በጠባቡ ሌላ አይመኝ ብላ እንዳይሸፍት ልቡ ከእልፍኙም ወጥቼ እንዳላይም ሌላ ስቃ እያሳሳቀች የዛን የእልፍኙን በር ቆልፋብኝ ሄደች እናም ጨለመብኝ ብርሃኑም ጠፋብኝ ምንም አይታየኝ ያለሁት በሷ እልፍኝ በምን በኩል ልውጣ ካላሰብኩት ጣጣ ትልቅ ችግር መጣ ! Part 2 ይቀጥላል ..........
ፓስት ይደረግ ምትሉ ብቻ በlike ግለፁልን ፍጠኑ ትወዱታላችሁ ..😘🙂
® የቻናሌ ቤተሰቦች እና መላው ኢትዮጵያውያን፣ እንኳን ለ2018 አዲሱ ዓመት አደረሳችሁ! 💡🎉 🎉ይህ አዲስ አመት: 🥇የሰላም🎀 🥇የአንድነት🎀 🥇የጤና🎀 🥇የብልጽግና🎀 🥇የደስታ🎀 🥇የስኬት🎀 🎆እንዲሁም ከየአቅጣጫው የሰላም ዜና የምትሰሙበት እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን። 🫴አዲስ ዓመት የአዲስ ተስፋ፣ የአዲስ ሥራ እና የአዲስ ውጤት መነሻ ወቅት ነው፡፡ አሮጌውን ዓመት ሸኝተን አዲሱን ዓመት ስንቀበል ባለፈው ዓመት ያከናወንናቸውን መልካም ተግባራት በማጠናከር እና ያላከናወንናቸውን ደግሞ በተሻለ መንገድ በመፈጸም ውጤታማ ለመሆን በአዲስ መንፈስ የምንነሳበት ጊዜ ሊሆን ይገባል፡፡ 🎖️መልካም አዲስ አመት! 2018🌼 💝 መልካም በዓል!🎉
видео или голосовое, без подписи