😍 የኔ ፍቅር 😍
Статистикаለ Tg Profile @YENAFIKER1 ሁሉም አንድ ላይ ምታገኙበት ቻናል!😊 ለማንኛውም አስታየት! @Majinun
- Последний пост
- 26 апр.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
ይቀላቀሉ @Yenafiker1
без подписи
❤️
без подписи
❤️
ነገ ረመዳን ነው በማንኛውም ፋዎል ተገናኝተን ያስከፋዋቹ አፉ በሉኝ እኔ ብያቹሃለው!
🥂cheers ለቫላንታይን ምንም ወጪ ለሌለብን!😎 @YENAFIKER1
እየረሳን ያራዳ ልጆች!😂
#እርሶ_ቢሆኑ_ምን_ያረጋሉ! ተቋርጦ የነበረው እንደአዲስ ጀምረናል መጠየቅ የምፈልጉ ካላቹ እታች ባለው ያገኙናል 👉@Majinun ታሪኩ ሲጀምር 11ነው ከ ልጁ ጋ የተዋወቅነው ከዛ በ ቴክስት ሊያወራኝ ሞከረ እኔም ማውራት ስላልፈለጉ ትኩረት አልሰጠውትም እና ፍቅረኛ ያዘ ከ ጊዜ ቡሀላ በ ጓደኞቼ ምክንያት ድጋሚ ተግባባን ማውራት ጀመርን በዛን መሀል በወሬያችን መሀል ለኔ ሚሰማውን ስሜት ለመግለፅ መሞከር ጀመረ እኔም ባላወቀ አለፍኩት የሆነ ሰአት አጊንቶኝ ነገረኝ እኔም እንደማላፈቅረው ነገርኩት ከዛ ወሬያችን ቀነሰ 12 ገባን ከ ወንድ ጋ ሲያየኝ መናደድ ጀመረ እና ደግሞ እኔን ማውራት ጀመረ አሁንም ከሷ ጋ አያለ አብረን እንድንሆን ጠየቀኝ ለሷ ያለው ነገር እንደጠፋ ደጋግሞ ነገረኝ እኔም እንደማይሆን ነገርኩት እኔም አልፈለኩም እየተጎዳ እንደሆነ ነገረኝ ግን ልጁን ላምነው አልቻልኩም በዛን ልክ ደሞ እንዳላፈቅረው እፈራለው ግራ ገብቶኛል🤷♀ @YENAFIKER1
እየሞከርኩ ነው! @YENAFIKER1
без подписи
без подписи
без подписи
እሷ ሌላ ወንድ ታወራለች እኔ ሌላ ሴት አወራለሁ...ቀድሞ የተባነነበት ከሃዲ ሚባለው ነገርስ!🤔 @YENAFIKER1
без подписи
#💔2
#💔1
በአንድ ወቅት ምታፈቅሩት ሰው ግን የካዳቹ እድል ሊሰጠው ይገባል ትላላቹ!? #ኮሜንት ላይ ሃሳባቹን አሳውቁኝ!
без подписи