tgindex
📻✉️Anush_tube✉️📻

📻✉️Anush_tube✉️📻

Статистика

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ .... @Anush6 ከመከራም(ማንንም) አይነካም በአላህ ፈቃድ ቢኾን እንጅ፤ በአላህም የሚያምን ሰው ልቡን (ለትዕግስት) ይመራዋል፤ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡ *ሱራህ 64,አያህ 11*

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
5
Всего постов
25
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 696
+11 за 5 дн.
Сутки
+3
+0,18%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
121
25 постов
Вовлечённость
7,1%
к подписчикам
Постов в день
0,7
всего 25
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
25
1/48двое суток
28
1/72трое суток
30

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የቱን ያህል ብንወዳቸዉም የማይወዱን፣ ፊት ለፊታቸው ብንቆም እንኳ የማያዩን ልቦች አሉ። እንዲሁ ደግሞ የቱን ያህል ችላ ብንላቸዉም እኛን ከመውደድ የማይመለሱ፣ ሁሌም ሲከተሉን የሚኖሩ ልቦች አሉ። አላህ እንዲህ አተላልፎ ፈጠረን። በምንወዳቸው የምንወደድ፣ በወደዱን የማንኮራ አድርገን ያ ረብ። @Anush_Tube

  • 🌧 ዛሬ ጁመአ ነው  الحمد لله 🌹 ዝርዝር በማውጣት ጁምአን በፍጥነት እንከልስ ✅ ሱራ አልካህፍን ቅራ 📖 ✅ ሻወር ውሰድ 🚿 ✅ በነብያችን صلى الله عليه وسلم ላይ ﷺ 🌹                    ሰለዋት አብዙ ✅ ዱአ ተቀባይነት ያለበትን ሰአት ተጠባበቁ ⏰     ሙስሊሞች በዱአቹህ ውስጥ ሙስሊሙን                  ኡማውን አትርሱ 🤲

  • አገባሻለሁ በሚል ወጥመድ ስንት እህቶች በዝሙት እንደወደቁ ስንት እህቶች እንዳለቀሱ ብታውቁ ኖሮ ያገባኛል እያላችሁ ክብራችሁን አሳልፋቹ ባልጣላችሁት እና ዝሙት ላይ ባልወደቃቹ ነበር.. @Anush_Tube

  • ይነጋል ብለን ተኛንና ይኸው በአላህ ፈቃድ ነጋ፣ በራ፡፡ እንደዚሁ ሁሉ ፤ ምንም አይደል ይህም ያልፋል ብለን ተስፋ አድርገን ቢስሚላህ ተወከልቱ ዐለሏህ ብለን ከቤት እንወጣለን፣ በርግጥም በአላህ ፈቃድ፣ እንደአላህ ፈቃድም ያልፋል፡፡ ዱንያ ላይ የማያልፍ ነገር የለም፣ ላያልፍ የመጣ ነገርም የለም፡፡ ሰባሐል ኸይር አብሽሩ ያልፋል @Anush_Tube

  • ለትዳር ሚመጣው ባልሽ ራሱ ለገላሽ መህር ይከፍላል ያውም  በግልፅ  ተጠይቀሽ  በቤተሰብሽ ፊት አንቺ ግን ዛሬ ምሳ እና አበባ ለሰጠሽ ወጠጤ ራስሽን አርክሰሽ አብረሽ ትተኛለሽ  የትኛው ጎረምሳ ከትዳር በፊት አብራው የተኛች ሴት ለትዳር አይፈልጋትም  አትርከሱ ዝሙት መፈፀም የመዘመን ምልክት ሳይሆን የመርከስ 1ኛ ምልክት ነው ። በዚህ ቆሻሻ ተግባር የተዘፈቃችሁ አላህ ይመልሳችሁ  አላህም ለሰራችሁት ወንጀል ይቅር ይበላችሁ  በዚህ ቆሻሻ ተግባር ላልወደቃችሁ ውድ ወንድም እና እህቶች አላህ ከዚህ ቆሻሻ  ይጠብቃችሁ ይጠብቀኝ @Anush_Tube

  • "የዱዓ ኃይል"🤲 አንዳንድ ጊዜ በሮች ሁሉ የተዘጉ ይመስሉናል ጥረታችን ያልተሳካ ይመስለናል መንገዱም የጠፋ ይመስለናል ግን... አንድ በር ሁልጊዜ ክፍት ነው የአላህ በር ዱዓ ቃላት ብቻ አይደለችም የእምነት የተስፋ እና የመተማመን መግለጫ ናት አላህ سبحانه وتعالى እንዲህ ይላል፦ ﴿ادْعُونِي أَسْتَجِبْ لَكُمْ﴾ "ለምኑኝ እቀበላችኋለሁ" (ሱረቱ ጋፊር 40:60) ስለዚህ... አንድከም ተስፋ አንቁረጥ ዱዓችንን አናቋርጥ አላህ የምንጠይቀውን ብቻ ሳይሆን በጊዜው ለእኛ የሚበልጠውንም ይሰጣል 🤲 ዛሬ ለልባች የቀረበውን ዱዓ እናድርግ አላህ ሰሚና ተቀባይ ነው @Anush_Tube

  • የአደም አለይሂሰላም ከጀነት መባረር የኑህ አለይሂሰላም ዘጠኝ መቶ አመት ጥሪ የኢብራሂም አለይሂሰላም ወደእሳት መጣል የዩሱፍ አለይሂ ሰላም እስር ቤት መረሳት የኔ ነብይ..የአይን ማረፊያዬ መድማት መጎሳቆል መሰደብ መራብ ሁሉም ..አላህዘድ ዋጋ አለው !!ምንድነው የሚያሳስብህ ..አላህ እሱለፈጠተረው ባሪያው በቂ አደለም እንዴ?

  • 🌸إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا 🥀 ዛሬ ያለቀሰ ነገ ይስቃል፤ ዛሬ የወደቀ ነገ ይነሳል፤ ዛሬ የጨለመ ነገ ይበራል፤👐 🌸ان شاء الله @Anush_Tube

  • "አንዲት 'ሰለዋት' በልብህ ውስጥ        ያለውን የጭንቀት ጨለማ ሁሉ ገፋ                       ታደርገዋለች"                  صَلُّوا عَلَى النَّبِيِ    اللهُم صلِّ وسلِم وبَارك على نبينَا محمد                                    [ﷺ] @Anush_tube

  • በሌሎች ዉስጥ የተከላችሁትን ሐዘን ይሁን ደስታ አላህ የሆነ ቀን መልሶ በናንተ ዉስጥ ይተክላል። ይዘግይም ይፍጠን አንድ ቀን በገዛ ሥራዎቻችሁ ትዘየራላችሁ ተብሏል። ነገ የምትዘየሩበት ነገር መልካም ይሆን ዘንድ ዛሬዉኑ መልካም ዝሩ ተብሏል። @Anush_Tube

  • ታማኝነትን ከአሲያ ፣ትእግስትን ከኸዲጃ፣ ንጽህናን ከመርየም፣ከልብ መስራትን ከአኢሻ ፣ፅናትን ከፋጢማ እንማር Allah መልካም ስራቸውን ይውደድላቸው🫶 @Anush_Tube

  • የወፍ ሕይወት ስጠኝ በሉ። በጠዋት ተነስታ ፈጣሪዋን አመስጋኝ፣ በልኳ እና ቀለል ያለ  ኑሮ የምትኖር፣ ስለዱንያ ግድ የሌላት የማይጨንቃት፣ በማለዳ ወጥታ ሪዝቋን ፈላጊ፣ ልቧ የዋህ፣ ሀሳቧ ቅን፣ አጥፍቼ ይሆን ብላ ስስ እና ድንጉጥ፣ በአላህ የምትመካ፣ ኃላፊነት ተሸካሚ፣ ልጆቿን፣ ቤቷን አሳቢ... ሰባሐል ኸይር ቸር ያውላችሁ ጌታዬ @Anush_Tube

  • 🌿 ﴿ وَلَا يَظْلِمُ رَبُّكَ أَحَدًا ﴾ 🌿 ጌታህም ማንንም አይበድልም። 🤲 ✨ የአላህ ፍትሕ ፍጹም ነው። ⚖️ ማንንም በድሎ አይፈርድም። 🌹 የተበደልክ ቢመስልህም ተስፋ አትቁረጥ። 🌸 አላህ ሁሉን ያያል፣ ሁሉንም በፍትሕ ይፈርዳል። 🌷 በአላህ ፍትሕ ተመኑ፤ እርሱ ፈጽሞ ማንንም አይበድልም። @Anush_Tube

  • "አንዲት 'ሰለዋት' በልብህ ውስጥ ያለውን የጭንቀት ጨለማ ሁሉ ገፋ ታደርገዋለች" صَلُّوا عَلَى النَّبِيِ اللهُم صلِّ وسلِم وبَارك على نبينَا محمد [ﷺ] @Anush_tube

  • ሰወችን ለማስደሰት ስትኖር አሏህ አንተን ለማስደሰት የሚኖር ሰው ይልክለሀል፡፡ የመልካም ነገር ምንዳው መልካም ነው እና🌹 @Anush_Tube

  • እጅና እግር አስሮ የሚያስቀምጥ ብዙ ሀሳብና ጭንቀት ቢኖርብንም፤ በጠዋት ተነስተን እንሮጣለን አንቀመጥም ፣ እንተጋለን ፈጽሞ እጅ እንሰጥም። ቢኢዝኒላህ ከዱንያ ጋር የያዝነው ትግል ይቀጥላል ። ሰባሐል ኸይር ወደዚህች ምድር የመጣነው ለቀልድ አይደለም @Adinunnesiha

  • ሰላት መስገድ ደስ ይላል ። ከድካምም ያሳርፋል ። ሰላት የሠጠኸን ጌታ ምስጋና ይገባህ። አልሐምዱ ሊላህ። @Anush_Tube

  • 🌸ውዷ እህቴ ሳታገቢ ከዘገየሽ የሙእሚኖች እናት ኸዲጃን (ረ: ዓ) አስታውሽ ፣ በመጨረሻ የፍጡር የበላይ የሆኑትን ነቢይ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)አገኘች:: 🌸 ጭራሽ ካላገባሽም* መርየም ቢንት ኢምራንን አስታውሽ አላህ እንዴት ከፍ እንዳደረጋት በዱንያ በአኺራ፣ 🌸 ከመጥፎ ባል ጋር ከኖርሽ አስያን የፊርአውንን ሚስት አስታውሽ፣አላህ በጀነት ውስጥ ቤት እንደገነባላት፣ 🌸 ከትዳርሽ_ከተፋታሽም የአላህን ቃል አስታውሽ። እህቴ ሆይ እወቂ ሪዝቅ(ሲሳይ)ተፅፎ ያለቀ ነውና አትቻኮይ። 💐አሏህ ሶብር ይስጠን ለሁሉም ነገር አላሁመ አሚንን🤲🏻

  • ጀነት ውስጥ የአላህን ፊት እንድናይ ከሚያደርጉን ምክኒያቶች አንዱ ፈጅር ሰላትን መስጂድ በጀመዓ መሰገድ ማዘውተሩ ነው ። @Anush_Tube

  • የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:– [ እውቀትን ዑለማዎች ላይ ለመኩራራት፣ ቂሎችን(መሃይሞችን)ለመሞገት፣ መቀመጫ ቦታ ለመምረጥ አትማሩ። ይህን ያደረገ ሰው እሳት! እሳት! (ትጠብቀዋለች)።] 📚ኢብን ማጀህ እና ኢብን ሒባን ዘግበውታል።