tgindex
Islam Mindset

አዕምሯችንን ለኢስላም በግልፅም ሆነ በድብቅ መስጠት ካልቻን በአላህ አምላክነት ከዚያም በነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) ማመናችን ጥርጣሬ ላይ መውደቁ አይቀሬ ነው። ኑ አዕምሯችንን በወህይ እናሳምነው!

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
3
Всего постов
28
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Религия
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
582
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
530
28 постов
Вовлечённость
91,1%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всего 28
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
94
1/48двое суток
107
1/72трое суток
116

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ሁሉም እንደሚያልፍ አላህ ነግሮሃል! ምንግዜም ግን መዝለል የሌለብህ ጉዳይ "አንተ እንዴት እያሳለፍከው ነው?" የሚለውን ጥያቄ ሳትሞት መመለስ አለብህ. ነፍስያህን ተቆጣጥርሃት በሚገባው ቦታ ላይ እንድታልፍ እያደረካት ነው ወይንስ ዝምብለህ ለቃሃታል?!! ከተቆጣጠርካት አላህ ላንተ ጀነትን ቃል ገብቶልሃል..እንኳን ደስ ያለህ! 📖 በቁረዓን እንዲህ ይልሃል... وَأَمَّا مَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ وَنَهَى النَّفْس عَنِ الْهَوَىٰ በጌታው ፊት መቆምን የፈራ ሰውማ ነፍሱንም ከዝንባሌዋ የከለከለ.... አላህ ቃል ሲገባልህ ደግሞ... " فَإِنَّ الْجَنَّةَ هِيَ الْمَأْوَىٰ " ገነት እርሷ በእርግጥ መኖሪያው ናት፡፡ ካልሆንክ ግን ነፍስህን ድረስላት!😓 #follow #react #join #share

  • https://www.youtube.com/live/zZYsxWZi6ys?si=NNcWdAHdEQQYFUTc

  • https://www.youtube.com/live/zZYsxWZi6ys?si=NNcWdAHdEQQYFUTc

  • https://youtu.be/QQekpBIJK5U

  • https://youtu.be/QQekpBIJK5U

  • የእውነት ግን ልባችን የት ነው ያለው??! ያለችበትን ማወቅ እና ልባችንን የማረቅ ተግባር መጀመር አለብን። አብዘሃኞቻችን ለአንድ ሰዓት ከሰልካችን ብንለያይ የሰዓቱ ርዝመት የአንድ አመት ግዜ ያሳለፍን ይመስለናል😓 ... ምክንያቱም ልባችን ስልካችን ጋር ነው። ኧረ ሁሉ ነገራችን ሆኗል... እንዲሁ በተቃራኒ አንድ ሰዓት ያክል ቁርዓን እንድንቅራ ብንገደድ... ምን እንደምንሆን ራሳችንን እናውቃለን! ችግሩ የስልካችን አልያም የቁርዓን መቅራቱ ሳይሆን ልባችን ተሟል አላህ ያዘነለት ሲቀር ! " ልባችንን እንመልከት፤ አላህ የሚመለከተው ልባችንን ሰለሆነ"

  • https://youtu.be/ZoUDWrOE_WU?si=HP_Ysyfxi185Jsuu

  • https://youtu.be/ZoUDWrOE_WU?si=HP_Ysyfxi185Jsuu

  • ዛሬ አላህ ሱ.ወ ሁሉንም ነገር አመቻችቶልሃል!...አንተ በፈለከው ሳይሆን እሱ በፈለገው. 👉 አትዘንጋ ያመቻቸልህ ስለወደደህ አይደለም!.. .. ይልቅ ፈተና መሆኑን አውቀህ ወደራስህ ተመልሰህ ፈተናውን ታልፋለህ ወይስ አታልፍም የሚለውን ለማየት ዘንድ ነው። ልብ በል ዛሬ በሶሻል ሚዲያ ላይ እንደቀልድ የምትለቀው መጥፎ ነገር ምናልባችም ጀሃነም መግቢያ ሰበብ መሆን እንደምትችል አትዘንጋ! ልብ በል! ዛሬ እንደ ቀላል ሶሻም ሚዲያ ላይ የምትሰራት ኸይር ስራ ምናልባች ጀነት መግቢያ ሰበብ ሊያደርጋት ይችል ይሆናል! ኸይር ስራ በመስራት ላይ አላህ ልባችንን ያዘንብልልን🤲 #join #like #share

  • https://www.youtube.com/live/3aggdNLkk1U?si=zUyn3pqLVlqrWLFm

  • https://www.youtube.com/live/3aggdNLkk1U?si=zUyn3pqLVlqrWLFm

  • https://youtube.com/live/z2a0hOnWkkc?feature=share

  • https://youtu.be/1kbCCHOzrJA

  • *﴿طه مَاۤ أَنزَلۡنَا عَلَیۡكَ ٱلۡقُرۡءَانَ لِتَشۡقَىٰ﴾* " ጧሓ, ቁርኣንን ባንተ ላይ እንድትቸገር አላወረድንም፡፡" ... ይላል አላህ(ሱ.ወ). በህይወት ላይ ህግ አድርገህ ያዘው! ደስታና ችግር በአንድ ልብ ላይ በአንዴ አይኖሩም። ችግር እየተደራረበብህ ከሆነ ቁርዓንን ከወትሮው ረዘም ላለ ግዜ አብዝተህ ቅራ ... ችግሩ ይለቅሃል። 👉 አላህም የሚነግርህ ይሄንን ነው! #share በማድረግ ብዙዎችን ያስታውሱ! #join በማድረግም ቤተሰብ ይሁኑ!

  • https://www.youtube.com/live/vyUqd_PUIoA?si=NwY8HxD2Jht7b-1m

  • https://youtu.be/3ZpfnoK3JX4

  • https://youtube.com/@officialhusu/community?si=iFArcCSKJw18EtPK

  • 6 июл.1 04724

    የአላህ ባርያ የሆነው ከዱንያ ፈተና እንድናመልጥ አይደለም! ...እንዳውም በተቃራኒው ፈተና እንድንፈተን ዘንድ እንጂ!! ወደ አላህ ስትቀርብ ፈተናው ይብሳል...አቀበቱ ይከብዳል!.. ...ልክ ነብያቶች ውድ የአላህ ባሮች ሆነው ሳለ ከባድ ፈተናዎችን እንደተጋፈጡት ማለት ነው!... 👉 አላህ በነብስያህ ይፈትንሃል...ከነብስያህ በላይ እስክትሆን ድረስ! 👉 አላህ በቤተሰቦችህ ይፈትንሃል...ከቤተሰቦችህ በላይ እስክትሆን ድረስ! 👉 አላህ በጓደኞችህ ይፈትንሃል...ከጓደኞችህ በላይ እስክትሆን ድረስ! 👉 አላህ በገንዘብ ይፈትንሃል...ከገንዘብ በላይ እስክትሆን ድረስ! ....በስተመጨረሻም የማትነቃነቅ ዉድ የአላህ ባርያ ትሆናለህ! #share #join #react #like

  • አላህ ለነብያችን(ሰ.ዐ.ወ) እንዲሁም ለኛ ለሙስሊሞች ትዕዛዝን ሲሰጠን በቁርዓኑ ላይ " ጌታህን በማመስገን አጥራው፣ ሱጁድንም ከሚያበዙት ሁን " ይላል! 👉 ሱብሃነላህ ወቢሃምዲህ ከሚያበዙት ባሮቹ እንሁን!!! 👉 ሱና ሶላቶችንም በብዛት ከሚሰግዱት አላህ ያድርገን🤲

  • 4 июл.1 10253

    "ላንተ ህይወት አንተ እንጂ ማንም ስላንተ ጉዳይ የለውም!" ሲባል ሰምተን እናውቅ ይሆናል። ...ይሄ በዱንያ ላይ ስትኖር አንዳንዴ ላይሰራ ይችል ይሆናል! ምክንያቱም ላንተ ህይወት በሰዓቱ የሚጨነቁልህን ሰዎች አልፎ አልፎ ታገኝ ይሆናል!...እንዳንተ ማንነት ይወሰናል! ነገር ግን ከላይ የጠቀስነው አባባል ሁሌ የሚሰራው ህይወትህን ጨርሰህ ወደ አኼራ ስትሻገር 100% ላንተ የሚጨነቅ ሰው እንደሌለ ቁርዓን ይነግርሃል። አስታውስ...እናትህ እንኳን አንተን ጀሃነም ፊዳ አድርጋ ጀነትን ታስቀድማለች.... 👉 አላህ ዘንድ ሀሰናት የምተሳሰብበትን ስራ... ስራ!...ላስታውስህ ብዬ 🙏 ✍️ ፔጃችን ለብዙ ሰዎች እንዲደርሳቸው #share ያድርጉት! የደረሳሳችሁም #join በማለት ቤተሰብ ይሁኑ! ሀሳባችሁን በ#comment ይግለፁ! እንዲሁም #react ማድረግዎንም አይርሱ!

Islam Mindset — tgindex