tgindex
ሐዲስ በአማርኛ

ሐዲስ በአማርኛ

Статистика

📚ይህ እለታዊ ሶሒሕ የሆኑ ሐዲሶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው። አስተያየት ወይም መልእክት ካለዎት በ @HadithAmharic_bot ይላኩ።

Последний пост
23 июн.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 050
0 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 161
20 постов
Вовлечённость
56,6%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • عَنْ أَبِي قَتَادَةَ رضي الله عنه ، قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم: [ صِيَامُ يَوْمِ عَاشُورَاءَ أَحْتَسِبُ عَلَى اللَّهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلَهُ ] 📚رواهُ مسلم 🌸«::::::::::::::::::» «:::::::::::::::::»🌸 ከአቢ-ቀታዳ(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና) እንደተወራው የአላህ መልዕክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:- [ የዐሹራን ቀን መጾም ከርሱ በፊት (ያለፈውን) አመት ወንጀል ያስሰርዛል ብዬ ከአሏህ እከጅላለሁ። ] 📚ሙስሊም ዘግበውታል። ●የሙሐረም ወር 10ኛው ቀን እለተ ዐሹራእ በመባል ይታወቃል። የዘንድሮ (የ1448 ዓ.ሂ) ዐሹራእ የሚሆነው የፊታችን ሐሙስ ሰኔ 18/2018 ነው:: ከፊቱ ወይም ከኋላ መጾም ተገቢ ነው። 🤲አላህ ይወፍቀን 🔖ሐዲስ በአማርኛ: Telegram: t.me/HadithAmharic Instagram: instagram.com/HadithAmharic FB: fb.com/HadithAmharic

  • عن أبي قتادة الأنصاريِّ رضي الله عنه أن النبي صلى الله عليه وسلم قال:- [ صِيَامُ يَوْمِ عَرَفَةَ أَحْتَسِبُ عَلَى الله أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلهُ وَالسَّنَةَ الَّتِي بَعْدَهُ ]                   📚 رواه مسلم                🌸«::::::::::::::::::» «:::::::::::::::::»🌸 ከአቢ-ቀታዳ አል-አንሷሪ(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና) እንደተወራው ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:- [የዐረፋን ቀን መጾም ከርሱ በፊት (ያለፈውን) አመት እና ከርሱ ቡሃላ(የሚቀጥለውን) አመት ወንጀል ያስሰርዛል ብዬ ከአሏህ እከጅላለሁ።]           📚ሙስሊም ዘግበውታል። 📆 የዐረፋ ቀን(ዙልሒጃ  9ኛው) ነገ ማክሰኞ ነው። 🔖ሐዲስ በአማርኛ:- Telegram:  https://t.me/HadithAmharic Instagram: https://instagram.com/HadithAmharic

  • አስሩን የዙልሒጃ  ቀናት እንዴት እናሳልፍቻው? 1-እውነተኛ  ተውበት ማድረግ እነዚህንም ሆነ  ሌሎች የዒባዳ ቀናትን ለመቀበል ከሰራናቸው ወንጀሎች በመጸጸት ወደ አላህ መመለስ አለብን። አላህ እንዲ ብሏል:- { ምእምናኖች ሆይ! ትድኑ ዘንድ ሁላችሁም ወደ አላህ (በመመለስ) ተጸጸቱ።﴿ [ሱረ አል-ኑር፣31] 2- ቀኖቹን በአግባቡ ለመጠቀም ቁርጠኛ  መሆን በዙልሒጃ 10 ቀናት  ውስጥ ልዩ ትኩረት ሰጥተን አላህ በደነገጋቸው ኢባዳዎች ለማሳለፍ ከወዲሁ ራስን እና ያግዘናል ያልነውን ነገሮች በሙሉ ማዘጋጀ ተገቢ ነው። አላህ እንዲ ብሏል:- {እነዚያም በኛ መንገድ የታገሉ መንገዳችንን በእርግጥ እንመራቸዋለን፤ አላህም በእርግጥ ክበጎ ሠሪዎች ጋር ነው።﴿[ሱረቱ አል-ዐንከቡት፣69] 3- ከወንጀል መራቅ የአላህን  ተእዛዛት መፈጸም ወደርሱ እንደሚያቃርብ ሁሉ የከለከላቸውን እና እርም ያደረጋቸውን ነገሮች መዳፈር ከርሱ መራቅን እና ከእዝነቱ ለመባረር ምክንያቶች ናቸው። 🕋 አስሩ የዙልሒጃ ቀናት ያላቸው ደረጃ 1-አላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ  በነዚህ  ቀናት ምሏል አላህ በሆነ  ነገር ሲምል የዛን ነገር ትልቅነት እና  ደረጃ ያመለክታል፤ አላህ በትልቅ ነገር እንጅ አይምልም። አላህ እንዲህ ብሏል:- ﴾በጎህ እምላለሁ።በዐሥር ሌሊቶችም።﴿ [አል-ፈጅር፣1-2] ኢብን ከሢርን ጨምሮ አብዛኞች ሙፈሲሮች እንዳሉት ‘አስሩ ሌሊቶች’ የዙልሒጃ  የመጀመሪያዎቹ ናቸው። 2-አላህ በርሱ ውስጥ እሱን ማውሳትን የደነገገባት “የታወቁ ቀናት” መሆናቸው። አላህ እንዲህ ብሏል:- ﴾በታወቁ ቀኖችም ውስጥ ከማለዳ እንሰሳዎች በሰጣቸው ሲሳይ ላይ የአላህን ስም ያወሱ ዘንድ፣ (ይመጡሃል)﴿ [አል-ሐጅ፣28] ኢብን ዐባስ እንዳሉት የታወቁ ቀኖች የተባሉት የዙሒጃ የመጀመሪያዎቹ አስሩ ቀኖች ናቸው። 3- ነቢዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ከዱንያ ቀኖች በላጭ መሆኗን ተናግረዋል ከዐብደላህ ቢን ዐባስ(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና) እንደተወራው ነቢዩ( ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:- [ከነዚህ አስርት(ከዙልሒጃ  የመጀመሪያዎቹ) ቀናት ይበልጥ አላህ ዘንድ በውስጣቸው የሚሰሩ መልካም ስራዎች ተወዳጅ የሚሆኑበት ቀን የለም።] ብለው ሲናገሩ ሶሐቦች፡- ”የአላህ መልእክተኛ ሆ! በአላህ መንገድ ላይ የሚደረግ ጂሃድም ቢሆን?“ በማለት ጠየቁ፤ ነብዩ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም):- [ (አዎን!)ነፍሱንና ንብረቱን ይዞ የወጣ፣ ከዚያም አንዱንም ይዞ ያልተመለሰ ሰው ካልሆነ በስተቀር፣ በአላህ መንገድ ላይ የሚደረግ ጂሃድም ቢሆን(አይበልጥም።)] አሉ። (አቡ-ዳውድ ዘግበውታል።) 4- በአስሩ ቀናት ውስጥ የዐረፋ ቀን አለ። ዐረፋ ከዙልሒጃ የዘጠነኛው ቀን ነው። አላህ ﴾ ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለናንተ ሞላሁላችሁ። ጸጋዬንም በናንተ ላይ ፈጸምኩ። ለናንተም ኢስላምን ከሃይማኖት በኩል ወደድኩ﴿የሚለውን አያህ ያወረደበት፣ወንጀሎች የሚማሩበት፣ የአላህ ባሮች ከእሳት ነጻ የሚባሉበት ቀን ነው። 5- በአስሩ ቀናት ውስጥ የእርድ ቀን (ዒደል-አድሐ) አለ። የዙሒጃ አስረኛው የውመነሕር(የእርድ ቀን)የዒድ ቀን  ነው። ከቀናቶች ሁሉ ታላቅ ቀን ነው። ነቢዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:-(አላህ ዘንድ ከቀናት ሁሉ ትልቁ የእርዱ(ዒደል-አድሐ) ቀን ነው።(አቡ-ዳውድ ዘግበውታል።) 6-ዋና ዋና የዒባዳ አይነቶች በነዚህ ቀናት ውስጥ ተሰብስበው ይገኛሉ። ኢብን ሐጀር(አላህ ይዘንላቸው እና) እንዲህ አሉ:- “የዙልሒጃ  አስሩ ቀናት ልዩ የሆኑበት ምክንያት ዋና ዋና የአምልኮ አይነቶች እነሱም:ሶላት፣ ጾም፣ ሶደቃ እና ሐጅ በውስጧ  ስለተሰበሰቡ ነው። ይህ(ስብስብ) በሌሎቹ ውስጥ አይገኝም።” 🕋በአስሩ የዙልሒጃ  ቀናት ውስጥ ከሚሰሩ ታላላቅ ዒባዳዎች:- ሐጅ እና ዑምራ፣ ጾም፣ ሶላት፣ ዚክር እና ደቃ ማብዛት ይገኙበታል። 🔖ሐዲስ በአማርኛ:- Telegram: t.me/HadithAmharic Instagram: instagram.com/HadithAmharic FB: fb.com/HadithAmharic

  • без подписи

  • عن ابن عباس رضي الله عنهما، عن النبي صلى الله عليه وسلم قال: [ ما مِن أيَّامٍ العملُ الصَّالحُ فيها أحبُّ إلى اللَّهِ من هذِهِ الأيَّام يعني أيَّامَ العشرِ ، قالوا : يا رسولَ اللَّهِ ، ولا الجِهادُ في سبيلِ اللَّهِ ؟ قالَ : ولا الجِهادُ في سبيلِ اللَّهِ ، إلَّا رَجلٌ خرجَ بنفسِهِ ومالِهِ ، فلم يرجِعْ من ذلِكَ بشيءٍ]                      📚رواه أبو داوود                🌸«::::::::::::::::::» «:::::::::::::::::»🌸 ከዐብደላህ ቢን ዐባስ(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና) እንደተወራው ነቢዩ( ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:- [ከነዚህ አስርት(ከዙልሒጃ  የመጀመሪያዎቹ) ቀናት ይበልጥ አላህ ዘንድ በውስጣቸው የሚሰሩ መልካም ስራዎች ተወዳጅ የሚሆኑበት ቀን የለም።] ብለው ሲናገሩ ሶሐቦች፡- ”የአላህ መልእክተኛ ሆ! በአላህ መንገድ ላይ የሚደረግ ጂሃድም ቢሆን?“ በማለት ጠየቁ፤ ነብዩ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም):- [ (አዎን!)ነፍሱንና ንብረቱን ይዞ የወጣ፣ ከዚያም አንዱንም ይዞ ያልተመለሰ ሰው ካልሆነ በስተቀር፣ በአላህ መንገድ ላይ የሚደረግ ጂሃድም ቢሆን(አይበልጥም።)] አሉ።                 📚አቡ-ዳውድ ዘግበውታል። 🔖ሐዲስ በአማርኛ:- Telegram:  https://t.me/HadithAmharic Instagram: https://instagram.com/HadithAmharic

  • 20 мар.1 03061

    без подписи

  • 17 мар.1 13494

    🌾 ስለዘካተል-ፊጥር ማስታወሻ🌾 1⃣ ትርጉም:- ዘካተል-ፊጥር(ሶደቀተል-ፊጥር):- የረመዷንን ወር ፆም በመጨረስ ግዴታ የሚሆን ሶደቃ(ምጽዋት) ነው። 2⃣ የመደንገጉ ሒክማ(ጥበብ) 💡ለፆመኛው ሰው በረመዳን ፆም ላስገኛቸው ያልተገቡ እና ውድቅ ንግግሮች ማጥሪያ 💡ለሚስኪኖች በጎ ለመዋል እና የዒድ ቀን ከልመና እንዲብቃቁ ማድረግ 💡የዒዱን ደስታ አብሮ ለመጋራት 💡አላህ ረመዷንን ፆመን ለመጨረስ ስላበቃን ለአላህ ምስጋናን የምንገልፅበት 3⃣ ሑክሙ(ሸሪዐዊ ድንጋጌው) ✔️ዘካተልፊጥር መስጠት ግዴታ ነው። ከዐንደላህ ቢን ዑመር(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና) እንደተወራው እንዲህ አለ:- "የአላህ መልዕክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ዘካተል-ፊጥርን ግድ አደረጉ። ከተምር አንድ ዘንቶ፣ ወይም ከገብስ አንድ ዘንቶ(ግድ አደረጉ)። ሙስሊም የሆኑ ባሪያም ጨዋም ላይ፣ ሴትም ወንድም ላይ፣ ትንሽም ትልቅም ላይ (ግድ አደረጉ)። ሰዎች ወደ(ዒድ) ሶላት ከመውጣታቸው በፊት እንድትሰጥም አዘዙ።"(ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበውታል።) 4⃣ ግዴታ የሚሆንባቸው ሰዎች ▫️የዒድ ለሊት እና ቀን ለራሱ እና በሱ ላይ መቀለብ ግዴታ ከሚሆኑበት ሰዎች ቀለብ በላይ ያለው ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው። 5⃣ ማውጣት ግድ የሚሆነው ከማን ነው? ✅ ከራሱ እና በሱ ስር ላሉ የሚቀልባቸው ሰዎች(እንደ ሚስቶች፣ ልጆች...) ✅ ሆድ ውስጥ ላለ ጽንስ ማውጣት የተወደደ ነው። 6⃣ የሚወጣው ምንድን ነው? ✔️ዘካተል-ፊጥር የሚወጣው በአካባቢው በአብዛኛው ለምግብነት ከሚውል እህል ነው። ✅ የእህሉን ዋጋ በገንዘብ ቀይሮ መስጠት አያብቃቃም። 7⃣ የሚወጣው የእህል መጠን ✨ ለእያንዳንዱ ሰው አንዳንድ ዘንቶ ዘንቶ:- በመካከለኛ ሰው እጅ አራት እፍኝ🤲 የሚይዝ መስፈሪያ ነው። 8⃣ ለማን ነው የሚሰጠው 🔖 በሚያወጣው ሰው አገር ላሉ ደሀ እና ሚስኪኖች 9⃣⏰የሚወጣበት ጊዜ 📍በላጩ ጊዜ የዒድ ቀን ጧት ከዒድ ሶላት በፊት ነው። 📍ከዒድ አንድ ወይም ሁለት ቀን ቀደም ብሎ መስጠት ይቻላል። 🕌 ከዒድ ሶላት ቡኃላ ማዘግየት አይፈቀድም። 📚 ሐዲስ በአማርኛ: http://t.me/HadithAmharic 🔂ሼር

  • 9 мар.1 12271

    عن أبي هريرة رضي الله عنه أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال: [ مَن  يَقُمْ  ليلةَ  القَدْرِ إيمانًا  واحتسابًا، غُفِرَ له ما تَقدَّمَ من ذَنبِه ] 📚متفق عليه 🌸«::::::::::::::::» «:::::::::::::::»🌸 ከአቢ-ሁረይረህ(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና) እንደተላለፈው የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:– [ ለይለተል-ቀድርን በአላህ አምኖ፣ ምንዳን ከአላህ ከጅሎ የሚቆም ሰው ከወንጀሉ ያለፈው ይማርለታል።] 📚ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበውታል። عن عائشةَ رضِيَ اللهُ عنها أنَّ رسولَ الله صلَّى الله عليه وسلَّمَ قال: [ تَحرُّوا لَيلةَ القَدْرِ في الوَتْر من العَشرِ الأواخِرِ من رمضانَ]  📚رواه البخاريُّ 🌸«::::::::::::::::» «:::::::::::::::»🌸 ከዓኢሻ(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና) እንደተላለፈው የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:– [ ለይለተል-ቀድርን ከረመዳን መጨረሻዎቹ አስርት ቀናት ጎዶሎ ለሊቶች ውስጥ (መገጠምን) ፈልጉ።] 📚ቡኻሪ ዘግበውታል። ሐዲስ በአማርኛ: https://t.me/HadithAmharic

  • ሐዲስ በአማርኛ pinned «عن أبي هريرة رضي الله عنه قال: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: [ إِذَا دَخَلَ رَمَضَانُ فُتِّحَتْ أَبْوَابُ الجَنَّةِ ، وَغُلِّقَتْ أَبْوَابُ جَهَنَّمَ ، وَسُلْسِلَتِ الشَّيَاطِينُ ] 📚 رواه البخاري (3277) ، ومسلم (1079). …»

  • 18 февр.1 21043

    عن أبي هريرة رضي الله عنه قال: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: [ إِذَا دَخَلَ رَمَضَانُ فُتِّحَتْ أَبْوَابُ الجَنَّةِ ، وَغُلِّقَتْ أَبْوَابُ جَهَنَّمَ ، وَسُلْسِلَتِ الشَّيَاطِينُ ] 📚 رواه البخاري (3277) ، ومسلم (1079). 🌸«::::::::::::::::» «:::::::::::::::»🌸 ከአቢ-ሁረይረህ(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸው) እንደተወራው የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:– [ረመዷን በገባ ጊዜ የጀነት በሮች ይከፋፈታሉ፤ የጀሀነም በሮች ይዘጋጋሉ፤ ሸይጧኖች(ዋና ዋናዎቹ) በሰንሰለት ይታሰራሉ።] 📚ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበውታል። https://T.me/HadithAmharic

  • 17 февр.1 12241

    عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : [ لا تَقَدَّمُوا رَمَضَانَ بِصَوْمِ يَوْمٍ وَلا يَوْمَيْنِ إِلا رَجُلٌ كَانَ يَصُومُ صَوْمًا فَلْيَصُمْهُ ] 📚روى البخاري (1914) مسلم (1082) 🌸«::::::::::::::::» «:::::::::::::::»🌸 ከአቢ-ሁረይረህ(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸው) እንደተወራው የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:– [ አንድ ቀን ወይም ሁለት ቀን በመፆም ረመዷንን አትቅደሙ፤ (ሱና) ፆምን ይፆም የነበረ ሰው ሲቀር፤ እሱ ይፁም።] 📚ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበውታል። https://T.me/HadithAmharic

  • ሐዲስ በአማርኛ pinned «عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رضي الله عنه، أَنَّ رَسُولَ اللّهِ صلى الله عليه وسلم كَانَ يَقُولُ: [الصَّلَوَاتُ الْخَمْسُ، وَالْجُمُعَةُ إِلَى الْجُمُعَةِ، وَرَمَضَانُ إِلَى رَمَضَانَ، مُكَفِّرَاتٌ مَا بَيْنَهُنَّ، إِذَا اجْتَنَبَ الْكَبَائِرَ] …»

  • عَنْ أَبِي قَتَادَةَ رضي الله عنه ، قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم: [ صِيَامُ يَوْمِ عَاشُورَاءَ أَحْتَسِبُ عَلَى اللَّهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلَهُ ]                                 📚رواهُ مسلم               🌸«::::::::::::::::::» «:::::::::::::::::»🌸 ከአቢ-ቀታዳ(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና) እንደተወራው የአላህ መልዕክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም)  እንዲህ  አሉ:- [ የዐሹራን ቀን መጾም ከርሱ በፊት (ያለፈውን) አመት   ወንጀል ያስሰርዛል  ብዬ  ከአሏህ  እከጅላለሁ። ]          📚ሙስሊም ዘግበውታል። ●የሙሐረም ወር 10ኛው ቀን እለተ ዐሹራእ በመባል ይታወቃል። የዘንድሮ (የ1447 ዓ.ሂ) ዐሹራእ የሚሆነው የፊታችን ቅዳሜ  ሰኔ 28/2017 ነው:: ከፊቱ ወይም ከኋላ መጾም ተገቢ ነው። 🤲አላህ ይወፍቀን 🔖ሐዲስ በአማርኛ: Telegram: t.me/HadithAmharic Instagram: instagram.com/HadithAmharic FB: fb.com/HadithAmharic

  • عن أبي قتادة الأنصاريِّ رضي الله عنه أن النبي صلى الله عليه وسلم قال:- [ صِيَامُ يَوْمِ عَرَفَةَ أَحْتَسِبُ عَلَى الله أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلهُ وَالسَّنَةَ الَّتِي بَعْدَهُ ]                   📚 رواه مسلم                🌸«::::::::::::::::::» «:::::::::::::::::»🌸 ከአቢ-ቀታዳ አል-አንሷሪ(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና) እንደተወራው ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:- [የዐረፋን ቀን መጾም ከርሱ በፊት (ያለፈውን) አመት እና ከርሱ ቡሃላ(የሚቀጥለውን) አመት ወንጀል ያስሰርዛል ብዬ ከአሏህ እከጅላለሁ።]           📚ሙስሊም ዘግበውታል። 📆 የዐረፋ ቀን(ዙልሒጃ  9ኛው) ነገ ነው። 🔖ሐዲስ በአማርኛ:- Telegram:  https://t.me/HadithAmharic Instagram: https://instagram.com/HadithAmharic

  • አስሩን የዙልሒጃ  ቀናት እንዴት እናሳልፍቻው? 1-እውነተኛ  ተውበት ማድረግ እነዚህንም ሆነ  ሌሎች የዒባዳ ቀናትን ለመቀበል ከሰራናቸው ወንጀሎች በመጸጸት ወደ አላህ መመለስ አለብን። አላህ እንዲ ብሏል:- { ምእምናኖች ሆይ! ትድኑ ዘንድ ሁላችሁም ወደ አላህ (በመመለስ) ተጸጸቱ።﴿ [ሱረ አል-ኑር፣31] 2- ቀኖቹን በአግባቡ ለመጠቀም ቁርጠኛ  መሆን በዙልሒጃ 10 ቀናት  ውስጥ ልዩ ትኩረት ሰጥተን አላህ በደነገጋቸው ኢባዳዎች ለማሳለፍ ከወዲሁ ራስን እና ያግዘናል ያልነውን ነገሮች በሙሉ ማዘጋጀ ተገቢ ነው። አላህ እንዲ ብሏል:- {እነዚያም በኛ መንገድ የታገሉ መንገዳችንን በእርግጥ እንመራቸዋለን፤ አላህም በእርግጥ ክበጎ ሠሪዎች ጋር ነው።﴿[ሱረቱ አል-ዐንከቡት፣69] 3- ከወንጀል መራቅ የአላህን  ተእዛዛት መፈጸም ወደርሱ እንደሚያቃርብ ሁሉ የከለከላቸውን እና እርም ያደረጋቸውን ነገሮች መዳፈር ከርሱ መራቅን እና ከእዝነቱ ለመባረር ምክንያቶች ናቸው። 🕋 አስሩ የዙልሒጃ ቀናት ያላቸው ደረጃ 1-አላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ  በነዚህ  ቀናት ምሏል አላህ በሆነ  ነገር ሲምል የዛን ነገር ትልቅነት እና  ደረጃ ያመለክታል፤ አላህ በትልቅ ነገር እንጅ አይምልም። አላህ እንዲህ ብሏል:- ﴾በጎህ እምላለሁ።በዐሥር ሌሊቶችም።﴿ [አል-ፈጅር፣1-2] ኢብን ከሢርን ጨምሮ አብዛኞች ሙፈሲሮች እንዳሉት ‘አስሩ ሌሊቶች’ የዙልሒጃ  የመጀመሪያዎቹ ናቸው። 2-አላህ በርሱ ውስጥ እሱን ማውሳትን የደነገገባት “የታወቁ ቀናት” መሆናቸው። አላህ እንዲህ ብሏል:- ﴾በታወቁ ቀኖችም ውስጥ ከማለዳ እንሰሳዎች በሰጣቸው ሲሳይ ላይ የአላህን ስም ያወሱ ዘንድ፣ (ይመጡሃል)﴿ [አል-ሐጅ፣28] ኢብን ዐባስ እንዳሉት የታወቁ ቀኖች የተባሉት የዙሒጃ የመጀመሪያዎቹ አስሩ ቀኖች ናቸው። 3- ነቢዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ከዱንያ ቀኖች በላጭ መሆኗን ተናግረዋል ከዐብደላህ ቢን ዐባስ(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና) እንደተወራው ነቢዩ( ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:- [ከነዚህ አስርት(ከዙልሒጃ  የመጀመሪያዎቹ) ቀናት ይበልጥ አላህ ዘንድ በውስጣቸው የሚሰሩ መልካም ስራዎች ተወዳጅ የሚሆኑበት ቀን የለም።] ብለው ሲናገሩ ሶሐቦች፡- ”የአላህ መልእክተኛ ሆ! በአላህ መንገድ ላይ የሚደረግ ጂሃድም ቢሆን?“ በማለት ጠየቁ፤ ነብዩ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም):- [ (አዎን!)ነፍሱንና ንብረቱን ይዞ የወጣ፣ ከዚያም አንዱንም ይዞ ያልተመለሰ ሰው ካልሆነ በስተቀር፣ በአላህ መንገድ ላይ የሚደረግ ጂሃድም ቢሆን(አይበልጥም።)] አሉ። (አቡ-ዳውድ ዘግበውታል።) 4- በአስሩ ቀናት ውስጥ የዐረፋ ቀን አለ። ዐረፋ ከዙልሒጃ የዘጠነኛው ቀን ነው። አላህ ﴾ ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለናንተ ሞላሁላችሁ። ጸጋዬንም በናንተ ላይ ፈጸምኩ። ለናንተም ኢስላምን ከሃይማኖት በኩል ወደድኩ﴿የሚለውን አያህ ያወረደበት፣ወንጀሎች የሚማሩበት፣ የአላህ ባሮች ከእሳት ነጻ የሚባሉበት ቀን ነው። 5- በአስሩ ቀናት ውስጥ የእርድ ቀን (ዒደል-አድሐ) አለ። የዙሒጃ አስረኛው የውመነሕር(የእርድ ቀን)የዒድ ቀን  ነው። ከቀናቶች ሁሉ ታላቅ ቀን ነው። ነቢዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:-(አላህ ዘንድ ከቀናት ሁሉ ትልቁ የእርዱ(ዒደል-አድሐ) ቀን ነው።(አቡ-ዳውድ ዘግበውታል።) 6-ዋና ዋና የዒባዳ አይነቶች በነዚህ ቀናት ውስጥ ተሰብስበው ይገኛሉ። ኢብን ሐጀር(አላህ ይዘንላቸው እና) እንዲህ አሉ:- “የዙልሒጃ  አስሩ ቀናት ልዩ የሆኑበት ምክንያት ዋና ዋና የአምልኮ አይነቶች እነሱም:ሶላት፣ ጾም፣ ሶደቃ እና ሐጅ በውስጧ  ስለተሰበሰቡ ነው። ይህ(ስብስብ) በሌሎቹ ውስጥ አይገኝም።” 🕋በአስሩ የዙልሒጃ  ቀናት ውስጥ ከሚሰሩ ታላላቅ ዒባዳዎች:- ሐጅ እና ዑምራ፣ ጾም፣ ሶላት፣ ዚክር እና ደቃ ማብዛት ይገኙበታል። 🔖ሐዲስ በአማርኛ:- Telegram: t.me/HadithAmharic Instagram: instagram.com/HadithAmharic FB: fb.com/HadithAmharic

  • без подписи

  • 26 мая 2025 г.1 42322из HadithAmharic

    عن ابن عباس رضي الله عنهما، عن النبي صلى الله عليه وسلم قال: [ ما مِن أيَّامٍ العملُ الصَّالحُ فيها أحبُّ إلى اللَّهِ من هذِهِ الأيَّام يعني أيَّامَ العشرِ ، قالوا : يا رسولَ اللَّهِ ، ولا الجِهادُ في سبيلِ اللَّهِ ؟ قالَ : ولا الجِهادُ في سبيلِ اللَّهِ ، إلَّا رَجلٌ خرجَ بنفسِهِ ومالِهِ ، فلم يرجِعْ من ذلِكَ بشيءٍ]                      📚رواه أبو داوود                🌸«::::::::::::::::::» «:::::::::::::::::»🌸 ከዐብደላህ ቢን ዐባስ(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና) እንደተወራው ነቢዩ( ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:- [ከነዚህ አስርት(ከዙልሒጃ  የመጀመሪያዎቹ) ቀናት ይበልጥ አላህ ዘንድ በውስጣቸው የሚሰሩ መልካም ስራዎች ተወዳጅ የሚሆኑበት ቀን የለም።] ብለው ሲናገሩ ሶሐቦች፡- ”የአላህ መልእክተኛ ሆ! በአላህ መንገድ ላይ የሚደረግ ጂሃድም ቢሆን?“ በማለት ጠየቁ፤ ነብዩ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም):- [ (አዎን!)ነፍሱንና ንብረቱን ይዞ የወጣ፣ ከዚያም አንዱንም ይዞ ያልተመለሰ ሰው ካልሆነ በስተቀር፣ በአላህ መንገድ ላይ የሚደረግ ጂሃድም ቢሆን(አይበልጥም።)] አሉ።                 📚አቡ-ዳውድ ዘግበውታል። 🔖ሐዲስ በአማርኛ:- Telegram:  https://t.me/HadithAmharic Instagram: https://instagram.com/HadithAmharic

  • عن ثوبان رضي الله عنه أن رسولُ الله صلى الله عليه وسلم قال: [ من صام رمضان وستا من شوال فقد صام السنة ] 📚رواه إبن حبان 🌸«::::::::::::::::::» «:::::::::::::::::»🌸 ከሠውባን(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና) እንደተወራው የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:– [ ረመዷንን እና ከሸዋል ስድስት ቀን የፆመ ሰው በእርግጥ አመት ፆመ።] 📚ኢብን ሒባን ዘግበውታል። 🔖ሐዲስ በአማርኛ:- Telegram: https://t.me/HadithAmharic Instagram: https://instagram.com/HadithAmharic

  • без подписи

  • 🌾 ስለዘካተል-ፊጥር አጭር ማስታወሻ🌾 1⃣ ትርጉም:- ዘካተል-ፊጥር(ሶደቀተል-ፊጥር):- የረመዷንን ወር ፆም በመጨረስ ግዴታ የሚሆን ሶደቃ(ምጽዋት) ነው። 2⃣ የመደንገጉ ሒክማ(ጥበብ) 💡ለፆመኛው ሰው በረመዳን ፆም ላስገኛቸው ያልተገቡ እና ውድቅ ንግግሮች ማጥሪያ 💡ለሚስኪኖች በጎ ለመዋል እና የዒድ ቀን ከልመና እንዲብቃቁ ማድረግ 💡የዒዱን ቀን ደስታ አብሮ ለመጋራት 💡አላህ  የረመዷንን ፆመ ለመጨረስ ስላበቃን ለአላህ ምስጋናን የምንገልፅበት 3⃣ ሑክሙ(ሸሪዐዊ ድንጋጌው) ✔️ዘካተልፊጥር መስጠት ግዴታ ነው። ከዐንደላህ ቢን ዑመር(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና) እንደተወራው እንዲህ አለ:- "የአላህ መልዕክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ዘካተል-ፊጥርን ግድ አደረጉ። ከተምር አንድ ዘንቶ፣ ወይም ከገብስ አንድ ዘንቶ(ግድ አደረጉ)።  ሙስሊም የሆኑ ባሪያም ጨዋም ላይ፣ ሴትም ወንድም ላይ፣ ትንሽም ትልቅም ላይ (ግድ አደረጉ)። ሰዎች ወደ(ዒድ) ሶላት ከመውጣታቸው በፊት እንድትሰጥም አዘዙ።"(ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበውታል።) 4⃣ ግዴታ የሚሆንባቸው ሰዎች ▫️የዒድ ለሊት እና ቀን ለራሱ እና በርሱ ላይ መቀለብ ግዴታ ከሚሆኑበት ሰዎች ቀለብ በላይ ያለው ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው። 5⃣ ማውጣት ግድ የሚሆነው ከማን ነው? ✅ ከራሱ እና በርሱ ስር ላሉ የሚቀልባቸው ሰዎች(እንደ ሚስቶች፣ ልጆች...) ✅ ሆድ ውስጥ ላለ ጽንስ ማውጣት የተወደደ ነው። 6⃣ የሚወጣው ምንድን ነው? ✔️ዘካተል-ፊጥር የሚወጣው በአካባቢው በአብዛኛው ለምግብነት ከሚውል እህል ነው። ✅ የእህሉን ዋጋ በገንዘብ ቀይሮ መስጠት አያብቃቃም። 7⃣ የሚወጣው የእህል መጠን ✨ ለእያንዳንዱ ሰው አንዳንድ ዘንቶ ዘንቶ:- በመካከለኛ ሰው እጅ አራት እፍኝ🤲 የሚይዝ መስፈሪያ ነው። 8⃣ ለማን ነው የሚሰጠው? 🔖 በሚያወጣው ሰው አገር ላሉ ደሀ እና ሚስኪኖች 9⃣ ⏰የሚወጣበት ጊዜ 📍በላጩ ጊዜ የዒድ ቀን ጧት ከዒድ ሶላት በፊት ነው። 📍ከዒድ አንድ ወይም ሁለት ቀን ቀደም ብሎ መስጠት ይቻላል። 🕌 ከዒድ ሶላት ቡኃላ ማዘግየት አይፈቀድም። 🔖ሐዲስ በአማርኛ:- Telegram:  https://t.me/HadithAmharic Instagram: https://instagram.com/HadithAmharic