- Последний пост
- 10:32
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 37
- Всего постов
- 45
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 3 801
- 1/48двое суток
- 4 770
- 1/72трое суток
- 5 144
Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የአረብ ሀገር ሴትን ማግባትን ትጠላላችሁ ብሯን ግን ትወዳላችሁ ከጠላችሁ ከነ ሁለ ነገሯ ጥሉ 🙌
የሩቅ ትዳር አትጀምሩ ሁሉም በግዜው ይደረሳል እህቶች ሶበር ማድረግ ከኛ ይጠበቃል አሁላይ በሚድያ ላይ እያለቀሱ ያሉት እህቶች የሩቅ ትዳር ላይ የገቡት ናቸው. የሩቅ ትዳርን እራቁ ምንም ጥቅም የለውም.! =
በጉጉት ሲጠበቀ የነበረው ፕሮግራም ሊ ጀ መ ር ነው ገባ ገባ በሉ ሊንኩን ሸር አድርጉ https://t.me/+qQpA5Cda00RlNDQ0 https://t.me/+qQpA5Cda00RlNDQ0
አንድ ቀን..... አንድ ቀን፣ አላህ የፈለግከውንና የተመኘከውን ነገር በተሻለ መልኩ ፈፅሞልህ ያገኘህ ጊዜ፤ ከሚገባው በላይ ስትጨናነቅ እንደነበር ትደርስበታለህ። ©
እወቂ! የህይወት አጋርሽ (ባልሽ) አላህ ዘንድ የተጻፈ ነው፤ ከአንቺ በቀር ለሌላ አይሆንም። ስለዚህ ልብሽን አሳርፊ፤ ከሐራም ፍቅርም ሆነ ግንኙነት እራስሽን አርቂ። t.me/ibrahim_furii
✔️አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካት ☹️🙁🙁☹️🙁🙁🙁😭 ሳዉዲ ላይ ላላችሁ ወንድም እህቶች የሀዋላ አገልግሎት ለምትፈልጉ በቅናሽ እንልካለን እርቁ የሆናቹ✅ በሰራፋ ✅እንቀበላለን ✅ @Bint_Hashim ✅
ልፊ ብሎሽ ነውጅ ፀጉርሽ ከጆሮሽ እንደማታልፍ የታወቀ ነው ምነው መሸከምሽ እህት አለሜይልቅ አውልቀሽ ጣይና ያችኑ ያለችሽን ተንከባከቢያት አላህ ያሳድግልሽ ይሆናል ለዛች🫵ነው
ሴት ልጅ በንግግር ደረጃ ታውራ እንጂ የእውነት የሚወዳት እና የሚንከባከባት አትወድም ።
видео или голосовое, без подписи
ምግብ በማድ ቤትሺ ..... ልጆችሺንም ምግብ መስራት አስለምጅ ከውጭ ምግብ አትግጅ ግደታ አስፈላጊ ካልሆነ በስተቀር። ባልሺ ውጭ በተደጋጋሚ ልጋብዝሺ ሲልሺ እሺ አትበይ። ውጭ ከፍለን የምንመገብበትን ግዛልኝና እኔ ሚስትህ ቆንጆ አድርጌ ሰርቸ እቤታችን ዘና ብለን እንመገባለን ሀቢቢ በይው!!
السلام عليكم ورحمة الله وبركاتة ታላቅ የሙሀደራና የኒያ (የገቢ ማሰባሰቢያ) ፕሮግራም! እነሆ የፊታችን ጁመዓ ምሽት 3:00 በወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ ለሚገነባው የአል-ሂዳያ መርከዝ ደማቅ የሙሀደራ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። እርሶም ባሉበት ሆነው በኦንላይን በመከታተል የዚህ ታላቅ ኸይር ሥራ ተሳታፊ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል። 🎤 የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች፦ 🎙 ኡስታዝ አቡ ሱፍያን 🎙 ኡስታዝ አብድረዛቅ ባጂ 🎙 ኡስታዝ አብዱል መሊክ 🎤 የፕሮግራሙ መሪዎች፦ 🎙 አቡ ሂበቲላህ እና አቡ ሁዘይፋ 📌 ማሳሰቢያ፦ ፕሮግራሙ በቀጥታ በመርከዙ የቴሌግራም ቻናል የሚተላለፍ በመሆኑ፣ ከወዲሁ ቻናሉን በመቀላቀል ሰዓቱን አክብረው ይጠብቁን። 📲 የቀጥታ ስርጭቱን ለመከታተል የቴሌግራም ሊንክ፦ https://t.me/+h5YVkNAk55hkYWI8 💳 የበኩሎን አስተዋፅኦ ለማድረግ (የባንክ ሒሳብ)፦ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000675591664 የሒሳብ ስም፦ ሱፉያን ሱልጣን እና ቀድሪያ ኸድር መልዕክቱን ላልሰሙ ወንድምና እህቶች በማጋራት (Share) የኸይሩ ተካፋይ እንሁን!
✍የሺ ሰው ቢደረደር ከጎንም ከኋላ አልፈልግም እኔ ውዴ ካንተ ሌላ ሽንጠ መለሎነህ የሆንክ ወለላ ለመገናኛችን አጣሁ እንጅ መላ በፍቅርህ ማእበል ተናወጠ ልቤ ጧትማተ ስራየ አንተው ነህ ሀሳቤ አይንህን እስካየው ከጎንህ ቀርቤ ምግብ ብቻ አደለም አንተም ነህ እራቤ 🌹🌹ላኩለት ለሀላላቹ