tgindex
[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

Статистика

ትዳር የአማኞች ምሽግ t.me/SileTidarEnmekaker

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
7
Всего постов
25
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
18 499
+38 за 5 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 080
25 постов
Вовлечённость
11,2%
к подписчикам
Постов в день
1,0
всего 25
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 008
1/48двое суток
1 155
1/72трое суток
1 245

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • 14 авг.6791из ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ!

    без подписи

  • 13 авг.37из ╣☞ᴬᴮᵁ•┬•MAHI•┬•محمد☜╠удалён 14 авг.

    без подписи

  • 13 авг.1 18431

    без подписи

  • 13 авг.1 03063

    без подписи

  • ማን ቀድሞ ይመልስ !  🚀🚀 ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add  የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል ! ጥያቄ  👉 በቁርኣን ውስጥ ረጅሙ ሱራ (ምዕራፍ) ማን ይባላል?

  • 12 авг.1 1726из Asselefya3

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ዉድ እህቶች እና ወድሞች ጅዳ ስራ ፈልጉ እህቶች ስራ በማጣት እየተሰቃዩ ነው ከአላህ በታች ስበብ እንሁናቸዉ ፈልጉ ስራ ካገኛችሁ በዚህ አናግሩን @Riiche1 @Locked_10

  • 12 авг.1 542224

    🚫 ሚስትን ማሰቃየት ከሰለፊያ አይደለም።👈 — ኢማሙ አል-አልባኒይ 'ረሒመሁ'ሏህ- እንዲህ አሉ፦ "ከሰዎች ሁላ ከምሰቶች ጋር በጣም ሩህሩሆቹ አህሉ'ሱናዎች ናቸው፤ ከምስት ጋር አኗኗር ማማር ሱና ነው።" ሙተፈሪቃት. (282) — አንድ ሰው፣ ሰለፊይ ነኝ እያሉ ሚስታቸውን ያለ አግባብ የሚበድሉና የሚያሰቃዩ ሰዎችን መጥፎ ተግባር ወደ ራሳቸው እንጂ ወደ ሰለፊያ መንሀጅ በጭራሽ ሊያስጠጋ አይችልም። — አንድ ሙስሊም አረቄ ከጠጣ የጠጣውን ግለሰብ መውቀስ እንጂ የሆነ ሰው ብድግ ብሎ ኢስላም አረቄን ይፈቅዳል ብሎ ኢስላምን መውቀስ እንደማይችል ሁላ።

  • 11 авг.1 831176

    የሚጎዳ ነገር ሁሉ ቅጣት አይደለም  ! አንዳንድ ጊዜ የበለጠ በጥልቀት እንድንመለከት ህይወት የምታስተምርበት መንገድ ነው። so...

  • 11 авг.1 902145

    አንዳዲ ነገራቶች ከአቅም በላይ ያደክማሉ ማውራት እፈልጋለን ግን ደሞ በምን ቃል ብቻ ዝምምም ዕህ እሰኪ ዱአ አዲርጉልኝ ጀሚአን💦

  • 10 авг.2 0653213

    🎀🛍ለብርድ የሚሆን ስጦታ🛍🎀 ነብያችን አሉ በሀዲሳቸው ሚስኪን ነው ሚስኪን ነው ያላገባ ሰው   👏👏👏👏👏 እናንተ ወጣቶች ሀያ ተዘጋጁ ነብዬ ብለዋል ፈልየተዘወጁ 👏👏👏👏👏👏 ስንት ሚስኪን አለ ከመካከላችን ሷሊሁን ወፍቆ ነጃ ይበለን 👏👏👏👏👏👏👏 የሰርግ ድባብ ያማራችሁ 🎀🪄 Copy ነው

  • 10 авг.2 312569

    ናፍቆት እውቀትን ከመፈለግ እንዳያዘናጋው እውቀት ፈላጊዋን ማግባት አለበት። እሷም እደዛው እውቀት ፈላጊውን ማግባት አለባት። ያ ሰላም እደዛ ከሆነኮ አስባችሁታል.. አወ አብረው ሙረጃኣ ሲያድርጉ ይውላሉ ህዕ

  • 9 авг.2 2453914

    እንደምን ነው ወሎ አፈሩ መሬቱ፡ በሰው ሀገር ሁኘ ገደለኝ ናፍቶቱ፡ እንደምን ነው ወሎ ደሴና ኮምቦልቻ ፡ የሚወለድበት ቆንጆ ቆንጆ ብቻ፡ እንደምን ነው ወሎ ከሚሴ እና ሀርቡ ብሉልኝ ጠጡልኝ የሚሉት አህሪቡ ፡ እንደምን ነው ወሎ ሀይቅ የጁና ጊራና፡ የሚወለድበት ደፋር እና ጀግና ፡ እንደምን ነው ወሎ ባቲና ወረኢሉ በፍቅር በናፍቆት ሰዉን የሚገሉ፡ እንደምን ነው ወሎ ቦረና እና መርሳ ሀራም አይሆንም ወይ እናንተን ብረሳ፡ እንደምን ነው ወሎ ወረባቦ አርዲቦ እንግዳ የሚሸኘዉ አብልቶና አጥግቦ፡ እደዉ በጠቅላላው እደት ነዉ መሬቱ በሰው ሀገር ሁኘ ገደለኝ ናፍቶቱ ወሎ ያልናፈቀዉ የለም መቸም

  • 9 авг.2 1231612

    ጀግናዬ በትዳር ውስጥ ከገባሺ ንዝንዝ መጨቃጨቅ መጣላት የማይቀር ነውና በሶብር እና አውፍ ብለሺ ማለፍ ግድ ነው። ከባልሺ ፍፁምነት አትጠብቂ ምክንያቱም ሰው ነው ይሳሳታል ያጠፋል አንችም እንደዛው ስለዚህ እየተራረሙ አውፍ እየተባባሉ የሚያጨቃጭቅ ችግርን እየተወያዩ ተመካክሮ በመካከል ጣልቃ ሳያስገቡ በዱኒያ እስካሉ ወደፊት አብሮ መዝለቅ እንጅ ..ችግር በተፈጠረ ግዜ ወዳ ወድህ ሰው ማማከር ጣልቃ ማስገባት ለትዳር ጥሩ አደለም :: ትዳር ማለት ስኳር በሚጥሚጣ ማለት ነው:: ጣፋጭ እዳለው ሁሉ መራራም አለ። ትዳር ሁለየ ሰላም አይሆንም ክፍተቶች አሉት የሚጠበቀው ክፍቶችን ማስተካከል መተራረም አንዱ ላንዱ ይቅርታ መጠየቅ ነው ። ስለዚህ ትዳር ውስጥ ፍፁምነት የለም። ከማ ቃለ አቡ ሂበቲላህ

  • 9 авг.2 4833053

    ሺ ሰው ቢደረደር ከጎንም ከኋላ አልፈልግም እኔ ውደ ካንተ ሌላ ሽንጠ መለሎነህ የሆንክ ወለላ ለመገናኛችን አጣሁጅ መላ በፍቅርህ ማእመል ተናወጠ ልቤ ጧትማተ ስራየ አንተው ነህ ሀሳቤ አይንህን እስካየው ከጎንህ ቀርቤ ምግብ ብቻ አደለም አንተም ነህ እራቤ ላኪለት ለሀላልሽ

  • 7 авг.2 504349

    #ኢብኑ ተይምያ (728 ሂ) “ሴት ልጅ ምላሷ ከረዘመ ከባሏ ጋር ያላት ቆይታ ያጥራል።” #መጅሙዑል ፈታዋ (23/360)]

  • 7 авг.2 811914

    ሴቶች ከነዚህ መጥፎ ባህሪ ይሩቁ ዘንድ ባላቸውን ከሚያስከፉ ባህሪያት ይሩቁ ዘንድ ይሄን አድርሱላቸው ሴት ልጅ ከአጋሯ መለየት ስፈልግ የምታሳያቸው ባህሪያቶች ብዙዎች ናቸው ግን ከእነዛ ውስጥ በፊት የነበራት ጥሩ ባህሪ ታዛጅነቷ ታማኝነቷ  እንክብካቤዋ ይቀየራል ስትመከር መቆጣት ታመጣለች ኩርፊያ ታበዛለች የፈለገ ኸይረኛ ቢሆንላት የሱ ኸይሩን ትክዳለች በመጥፎ ታስበዋለች ሚስጥራዊ ድብቅ መሆን ታመጣለች ስለወደፊት ህይወታቸው  መመካከርን ታቆማለች  ቁም ነገር መያዝን ማሰብን ቦታ አትሰጠውም ሩቅ ቦታ ከሆነይ ለሱ ስልክ መደወልም ሆነ ሰላምታ መስጠትን ትቀንሳለች ለምን አትደውይም ስትባል ምክንያት ትደረድራለች እደውላለሁም ካለይ  ቡሃላ እደውላለሁ ቡላሃ እፅፋለሁ ትላለች ግን በዛ ሰአት አትደውልምም አትፅፍምም እሱ ትኩረት ሲሰጣት እሷ ደንታ የማይሰጣት ትሆናለች  ከሱጋ መለየትን ስለሆነ እያሰበች ያለችው ከሱጋ መመካከርን ሳይሆን የምታስበው  እንደት ብዬ ከሱ ልለይ ብላ መውጫ መንገድን ነው የምትፈልገው ትንሽ ስህተት ካየችበት ያን ስህተት አግዝፋ አካብዳ ታየዋለች እሱን ጥፋተኛ አርጋ አሳባ ከሱ መለየት ስለምትፈልግ የሆነ ስህተት እንዲሳሳት ያንን አጋጣሚ ትጠብቃለች የሆነ ችግር ቢገጥመው አያስጨንቃትም ከጎኑ መሆንን አታስብም  የደረሰ ነገር ቢደርስበት ደንታ አይሰጣትም ምንም እንዳልተፈጠረ አርጋ ታስባለች መለየትን እንዲታስብ ከሚያረጋት ነገር በጎን ሌላ ወንድ የምታወራው መኖሩ ነው ቀልቧ ወደዛ ስለቆመ ወደዛ የምከድበትን ነው ሀሳቧ  አላህ ከነዚህ አይነት መጥፎ ሴቶች ይጠብቀን አላህ የወፈቃት እያለ  ለሱ የማትታመን በጎን ሌላጋ የምታወራና የምትደዋወል ሴት እንደዚች አይነት መጥፎ ሴት የለም ውለታውን መካድ ታመጣለች ስሙን በመጥፎ ማንሳት ታመጣለች ከሚገርመው ነገር ደግሞ ማስመሰል ታበዛለች በውስጧ ሌላ በውጭ ሌላ ትሆናለች ንግግሯና ተግባሯ የተጋጩ ይሆናሉ መዋሸት ታመጣለች በቃሏ አትገኝም  በሆነ ነገር ካዘዛት በዚህ ሰአት አረጋለሁ ትላለች ግን በዛ ሰአት በቃሏ አትገኝም

  • 6 авг.3 1893233

    ባልሽ  ካንቺ  እንዲርቅና ቤቱን እንዲጠላ ሰበብ የሚሆኑ  ሰበቦች 1. ለሱ አክብሮት የሌለት ከሆነ በተግባርም በቃላትም እሱን የሚያስቀይሙ ነገሮችን ማረግ ከስህተትሽ የማትታረሚ ምክር የማትቀበይው መሆን 2. በሚያደርገው ጥሩ ነገር የማታመሰግኒው የማታበረቻችው ከሆነ ጥሩ ፊት ጥሩ ፈገግታ የማሰጪው ከሆነ 3. በተደጋጋሚ ማኩረፍ  እሱን የማታጫውችው መሆን ለሱ ጊዜ የማሰጪው መሆን 4.  አለመታዘዝ አሰልቺ ድርቅ ያለ ባህሪ መያዝ ከሱጋ ተከራካሪ መሆን ሰላም የምነሺው መሆን 5. ለሱ የማትዋቢለት ራስሽን የጣልሽ ምንም ለባልሽ የሚስበው ደስ የሚለው ነገር የማታረጊ መሆን ደንታ ቢስ ለሱ መዋብን የተውሽ ጥሩ መአዛ ጥሩ እይታ ካንቺ የማያገኝ መሆኑ 6 .አለመታመን  ለሱ አለማዘን  እሱን አለመንከባከብ 7. ለስሜቱ ትኩረት አለመስጠት የባሏን ሀቅ መዘንጋት ቸልተኛ መሆን 8.  የማይወደውን የሚያስከፋውን ነገር ማረግ  እነዚህን ነገሮች  ባልን እንዲርቅ የሚያረጉ ነገሮች ናቸውና እህቶቻችን ከእነዚህና ሌሎችም መጥፎ ባህሪዎች መራቅ  ለባላቸው ጥሩዎች መሆን አለባቸው

  • 5 авг.3 168195

    🌿በሆነ ነገር መፀፀት(መነደም) ያልፈለገ ሰው ።ሁሉንም ነገር ለአሏህ ብሎ ይስራ ⚠አሏህ ለእርሱ ብሎ የተሸከመ  ባሪያውን የሚጥል አይደለም‼

  • 4 авг.3 110185

    وَأَيُّوبَ إِذْ نَادَىٰ رَبَّهُۥٓ أَنِّى مَسَّنِىَ ٱلضُّرُّ وَأَنتَ أَرْحَمُ ٱلرَّٰحِمِينَ አዩብንም (ኢዮብን) ጌታውን «እኔ መከራ አገኘኝ አንተም ከአዛኞች ሁሉ ይበልጥ አዛኝ ነህ» ሲል በተጣራ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ Al-Anbiya [21:83]