tgindex
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Статистика

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Последний пост
8 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
31
Тип
открытый
Язык
арабский
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
14 219
−16 за 4 дн.
Сутки
+3
+0,02%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 933
31 постов
Вовлечённость
13,6%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 31
Упоминаний
4
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 638
1/48двое суток
1 877
1/72трое суток
2 024

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 8 авг.1 53910

    የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ الرَّاحِمونَ يرحَمُهم الرَّحمنُ؛ ارحَموا مَن في الأرضِ يرحَمْكم مَن في السَّماءِ. "አዛኞችን አዛኙ አላህ ያዝንላቸዋል። በምድር ላይ ላሉት እዘኑ፤ በሰማይ ያለው (አላህ) ይራራላችኋል።" [አቡ ዳውድ፡ 4941] [ቲርሚዚይ: 1924] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

  • 8 авг.1 7433

    🔖 ነቢዩ ﷺ እንዲህ አሉ፦ «ከእናንተ መካከል በአላህ ላይ መልካም ጥርጣሬና መልካም ተስፋ ይዞ እንጂ እንዳይሞት የሚችል ሰው ካለ፣ እንዲህ ያድርግ።» ማለትም፦ ሰው በሕይወቱ ሁሉ በአላህ ምሕረት፣ ቸርነትና ማስተካከያ ላይ መልካም ተስፋ ይኑረው፤ በአላህም ላይ መልካም እምነት ይዞ ይኑር። 📚 ሰሒሕ ኢብኑ ሒባን (662) = t.me/https_Asselefya1

  • 8 авг.1 5746

    « መጥፎ ባህሪን ለማሳየት ምንም ሰበብ የለም። መጥፎ ስሜት ቢኖርም፣ አእምሮ ቢደክምም፣ ወይም ከባድ ችግር ቢያጋጥምም፣ ሰውን ማክበርንና መልካም ሥነ-ምግባርን ማጣት ምክንያት አይሆንም። እውነተኛ ክብርና መልካም ሥነ-ምግባር ያለው ሰው፣ ምንም እንኳን ከባድ የሕይወት ፈተናዎች ቢያጋጥሙትም፣ አክባሪና መልካም ሰው ሆኖ ይቀጥላል። ክቡር ሰው ኑሮው ቢከብደውም፣ መልካምነቱን አይተውም። ምክንያቱም የሰው እውነተኛ ባህሪ በችግር ጊዜ ይገለጣል። = t.me/https_Asselefya1

  • 8 авг.1 4489

    • አንድ ቀን የፈለግሽውን ነገር ካላገኘሽ፣ «ዕድሌ መጥፎ ነው» አትበይ። ይልቁንም፦ «ምናልባት አላህ ለእኔ ከዚህ የተሻለውን ነገር ፈልጎልኝ ይሆናል» በይ። » አንዳንድ ጊዜ የምንፈልገው ነገር አለመሆኑ ኪሳራ ሳይሆን፣አላህ ከእርሱ የተሻለውን ነገር ሊሰጠን ያደረገው መንገድ ሊሆን ይችላል። ስለዚህ በሁሉም ሁኔታ፦ አልሐምዱሊላህ! = t.me/https_Asselefya1

  • 8 авг.1 3587

    • ዛሬ ሰው በሕይወቱ የሚመራት ከባዱ ትግል፣ ፈተናዎች በበዙበት ዘመን በዲኑ ላይ ጸንቶ መቆየት ነው። أسأل الله لي ولكم الثبات حتى الممات ! = t.me/https_Asselefya1

  • 8 авг.1 3453

    • የወንዶች ጥፋት (መውደቂያ) በሦስት ነገሮች ውስጥ ነው፡ "በብቸኝነት (በስወራ የሚደረጉ ጥፋቶች) – በሴቶች (ያልተገባ ስሜት/ግንኙነት) – በገንዘብ/በፋይናንስ የገንዘብ ዝውውር።" • ​የሴቶች ጥፋት (መውደቂያ) ደግሞ በአራት ነገሮች ውስጥ ነው፡ "ምላሰኝነት (አንደበትን አለመጠበቅ) – ማጉረምረም/ብዛት ያለው አማራሪነት – የባልን/የአጣማጅን ውለታ መካድ – አላስፈላጊ ገላን ማሳየት (ተበርሩጅ)።" ​እነዚህን የተጠበቀ ሰው = በሁለቱም ዓለም (በዚህች ዓለምም ሆነ በአኺራ) ይድናል! منقول

  • 7 авг.1 6441

    • ክብር ለሹፌሮች ይሄን ሁሉ መንገድ ታግለዉ ወደ ፈለግንበት አቅጣጫ ለሚያደርሱን ! =

  • 7 авг.1 7162

    ~ ከአዲስ አበባ ወደ ጃማ ደጎሎ ስንሄድ መንገድ ላይ የተቀረፀ!

  • 7 авг.1 6101

    ~ ከአዲስ አበባ ወደ ጃማ ደጎሎ ስንሄድ መንገድ ላይ የተቀረፀ!

  • 6 авг.2 0624

    የማለዳ ቁርአን ግብዣ =

  • 6 авг.2 0289

    🔖 ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚን (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ ብለዋል፦ «ታገሺ፣ ምንዳሽንም ከአላህ ተስፋ አድርጊ፤ በሸሪዓ በተደነገገው ሒጃብሽ ላይ ጽኑ ሁኚ። ሰዎች ‘አንቺ ጽንፈኛ ነሽ’፣ ‘በጣም ጥብቅ ነሽ’ ወይም ተመሳሳይ ንግግር ቢናገሩሽ አይረብሽሽ። ሀቅን እንድናውቅና እርሱንም እንድንከተል አላህን ለሁላችን እንለምነዋለን።» [📚 فَتَاوَى نُورٌ عَلَى الدَّرْبِ (١١/١٢٢)]. = t.me/https_Asselefya1

  • 6 авг.1 7981

    اللهم لا تجعلني من الغافلين، ولا من المحرومين من لذّة القرب منك، واغفر لي إن قصّرت، وأكرمني إن ضعفت، وأمسِك بيدي إن تعثّرت، فلا ملجأ لي إلا رحمتك يا الله. =

  • 5 авг.1 8975

    ወላጆችህን ከቻልክ አቅምህ በሚፈቅደው አስደስታቸው። ካልሆነልህ ግን በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የመከፋታቸው፣ የመጨነቃቸው፣ የመተከዛቸው ሰበብ አትሁን። "አይዟችሁ"፣ "ከጎናችሁ ነኝ" ማለት ቢቀር "አትስጉ፣ ደህና ነኝ" ማለት ልናሳጣቸው አይገባም። ሰርቶ ማገዝ፣ ከጎን መቆም ካቃተ፣ ፊትን ከመከስከስ፣ የሻከረ ቃል ከመናገር መቆጠብ ይገባል። = የቴሌግራም ቻናል :- t.me/IbnuMunewor t.me/IbnuMunewor

  • 5 авг.1 7742

    "ሰዎችን ከሱና ማስወጣት ከባድ ነው" ይላሉ ኢማሙ አሕመድ። ይሄ ንግግር 1. የሱናን ጥብቅ እና ታላቅ ደረጃ ይጠቁማል። የሱናን ትልቅ ዋጋ (ቂማ) የተገነዘበ ሰው ሑክም ማስተላለፍ ላይ ይጠነቀቃል። 2. ሰውን ያላግባብ ከሱና ማስወጣት ምን ያህል ከባድ አደጋ እንደሆነ እንወስዳለን። ጉዳዩ ከግለሰብ አልፎ ደዕዋን ወይም ህዝብን የሚጎዳ አያያዝ ካለው ደግሞ መዘዙ ይበልጥ የከፋ ይሆናል። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

  • 4 авг.2 35314

    « ለአፍታ የሚያስደንቅህን ውበት አትፈልግ፤ ይልቁንም ዲን (ሃይማኖት) እና መልካም ሥነ ምግባር ያለውን ሰው ፈልግ፤ እርሱ ዕድሜ ልክ ደስታን ያጎናጽፍሃል። የሰው ደስታ የሚጀምረው በመልካም ምርጫው ነው። = t.me/https_Asselefya1

  • 4 авг.2 5649

    🔖 የሸይጣን ምክትል ማን እነደሆነ ታውቃላችሁን?! ኢብኑል ቀዪም(ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦ "በምድር ላይ የሽይጣን ምትኮች ማለት፦ ሰዎችን ሸሪዓዊ ከሆኑ ዕወቀት እንዳይገበዩ ዐቀበት የሚሆኑ ሰዎች ናቸው።እንደነዚህ አይነት ሰዎች ከጂን ሸይጣኖች የበለጠ ሰዎችን ይጎዳሉ፣ምክንያቱም በልቦናዎች እና ቅን በሆኑ በአላህ መንገዶች መካከል ጋሬጣዎች ናቸውና።" «ሚፍታሑ ዳሩ ሰዓዳ"(1/170)» = t.me/https_Asselefya1

  • 4 авг.2 66618

    «ዕረፍትን የሚፈልግ ሰው፣ ከልቡ ውስጥ የሰዎችን ነገር ያውጣ፤ እውነተኛ ዕረፍትን ያገኛል።» = t.me/https_Asselefya1

  • 4 авг.2 44314

    " አንዲት ሴት ለልጆቿ የምታበረክተው የመጀመሪያውና ታላቁ ስጦታ፣ ጥሩ አባት መምረጥ ነው።" = t.me/https_Asselefya1

  • 4 авг.2 4176

    •| تلاوة صباحية ﴿إِنَّ الَّذِينَ تَوَلَّوْا مِنكُمْ يَوْمَ الْتَقَى الْجَمْعَانِ إِنَّمَا اسْتَزَلَّهُمُ الشَّيْطَانُ بِبَعْضِ مَا كَسَبُوا ۖ وَلَقَدْ عَفَا اللَّهُ عَنْهُمْ ۗ إِنَّ اللَّهَ غَفُورٌ حَلِيمٌ ﴾ 👤القارئ : رعد الكردي =

  • 3 авг.2 67623

    «የሚዘገይ ነገር ቢኖር፣ ጌታህ በተሻለ ነገር ሊተካው ስለሚፈልግ ነው። ኸይረኛዉ ጌታ ኸይር ነገር በስተቀር ሌላ አያመጣም።» = t.me/https_Asselefya1