tgindex
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

Статистика

وَأَعْظَمُ مَا أَمَرَ اللَّهُ بِهِ التَّوْحِيدُ، وَهُوَ : إِفْرَادُ اللَّهِ بِالْعِبَادَةِ. وَأَعْظَمُ مَا نَهَى عَنْهُ الشِّركُ، وَهُوَ: دَعْوَةُ غَيْرِهِ مَعَهُ، https://t.me/LetusfearAllah ጆይን በሉ

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
5
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
арабский
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
6 457
−5 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
582
24 постов
Вовлечённость
9,0%
к подписчикам
Постов в день
0,7
всего 24
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
207
1/48двое суток
237
1/72трое суток
255

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • السلام عليكم ورحمة الله وبركاتة ታላቅ የሙሀደራና የኒያ (የገቢ ማሰባሰቢያ) ፕሮግራም! ​እነሆ የፊታችን ጁመዓ ምሽት 3:00 በወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ ለሚገነባው የአል-ሂዳያ መርከዝ ደማቅ የሙሀደራ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። እርሶም ባሉበት ሆነው በኦንላይን በመከታተል የዚህ ታላቅ ኸይር ሥራ ተሳታፊ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል። ​🎤 የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች፦ 🎙 ኡስታዝ አቡ ሱፍያን 🎙 ኡስታዝ አብድረዛቅ ባጂ 🎙 ኡስታዝ አብዱል መሊክ ​🎤 የፕሮግራሙ መሪዎች፦ 🎙 አቡ ሂበቲላህ እና አቡ ሁዘይፋ ​📌 ማሳሰቢያ፦ ፕሮግራሙ በቀጥታ በመርከዙ የቴሌግራም ቻናል የሚተላለፍ በመሆኑ፣ ከወዲሁ ቻናሉን በመቀላቀል ሰዓቱን አክብረው ይጠብቁን። ​📲 የቀጥታ ስርጭቱን ለመከታተል የቴሌግራም ሊንክ፦ https://t.me/+h5YVkNAk55hkYWI8 ​💳 የበኩሎን አስተዋፅኦ ለማድረግ (የባንክ ሒሳብ)፦ ​የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000675591664 ​የሒሳብ ስም፦ ሱፉያን ሱልጣን እና ቀድሪያ ኸድር ​መልዕክቱን ላልሰሙ ወንድምና እህቶች በማጋራት (Share) የኸይሩ ተካፋይ እንሁን!

  • видео или голосовое, без подписи

  • = https://t.me/LetusfearAllah/8586

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 2 авг.397из tdarna_islam

    ✔️በዚህ ክረምት ነፃ የቋንቋ እድል የምታገኙበት ቻሌጅ ልጠቁማችሁ 1️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1500 2️⃣ኛ ለወጣ  ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1000 3️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 500 🏪ቻሌንጁ ለመሳተፍ ሙሉ ማብራሪያ🔣 https://t.me/Ihsan_language/315 https://t.me/Ihsan_language/315

  • ‏الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي بِنِعْمَتِهِ تَتِمُّ الصَّالِحَات «ሁሉም በጊዜዉ  ሆነ ተከናወነ ! በቤይሩት የነበረን ቆይታ አጠናቀን በሰላም ወደ እናት ሀገር ኢትዮጵያ  ገብተናል!  =

  • 1 авг.600из https_Asselefya1

    ‏الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي بِنِعْمَتِهِ تَتِمُّ الصَّالِحَات «ሁሉም በጊዜዉ  ሆነ ተከናወነ ! በቤይሩት የነበረን ቆይታ አጠናቀን በሰላም ወደ እናት ሀገር ኢትዮጵያ  ገብተናል!  =

  • 31 июл.542из https_Asselefya1

    تلاوة عذبة من سورة آل عمران 🎙القارئ: #عادل_ريان =

  • 31 июл.549из Ibnu_siraj_Alkemissie

    حب الظهور يقسم الظهور ~~~ قال الإمام الذهبي : كانوا مع حسن القصد وصحة النية غالباً ، يخافون من الكلام ، وإظهار المعرفة والفضيلة ، واليوم يكثرون الكلام مع نقص العلم وسوء القصد ، ثمّ إنّ الله يفضحهم ، ويلوح جهلهم ، وهواهم ، واضطرابهم فيما علموه . سير أعلام النبلاء (15/464) https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie

  • ምናልባት መለያየትና ማጣት ውስጥ ኸይር አለ‥ ልብሽን በሚያሳዝን ሁሉነገር ውስጥም አላህ ላንቺ ባላሰብሽውና ባላቀድሽው መንገድ ውብ ድርሻን ፅፎልሽ ይሆናል። https://t.me/LetusfearAllah/8578

  • 🎚 🎙:- በወንድም አቡ አመቲ ረህማን አድስ ሙሀደራ ➡️➡️➡️➡️➡️➡️ ✅ ርዕስ:- የባልና የሚስት ሀቅ▫️ ⬅⬅⬅⬅ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

  • 28 июл.7302из Abuzekeriya01

    አልገባኝም ላልከኝ ወንድማችን ልክ እንደዚህ አንድ እንግዳ የ ሶርፍ ክፍል አጠገብ አለፈ። ተማሪዎቹ በአንድ ድምፅ እየተማሩ ነበር፦ ضَرَبَ، ضَرَبَا، ضَرَبُوا.. እንግዳው ደንግጦ ወደ ሙደሪሱ ሄዶ፦ "ያሸይኽ! እነዚህ ልጆች ቀኑን ሙሉ 'መታ፣ ሁለቱ መቱ፣ ሁሉም መቱ' እያሉ ነው። ማንን ነው የሚደበድቡት?" ሙደሪሱ ፈገግ ብሎ፦ "አይደለም፣ እነሱ ሰው አይመቱም፤ የሚመቱት ጭንቅላታቸውን ነው... በሶርፍ!" https://t.me/Abuzekeriya01/4746

  • 04-የሒጃብና የኒቃብ ግዴታነትና አንገብጋቢነት ክፍል - 04 (አራት) 🎙በአቡ ሒበቲላህ ሑሰይን t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

  • видео или голосовое, без подписи

  • ይሳካል የኔ እህት ገና መች ተጀመረና ተስፋማ እዳትቆርጭ አላህን ይዘሽ ወደፊት ተጓዥ!!! https://t.me/LetusfearAllah/8570

  • " ወንድም ከአባት ለጥቆ መደገፊያ ነዉ! ወንድምሽ ቢሰድብሽም፣ ቢመታሺምእንደፈለገ ቢያደርግሽ እሱ ሌላ አካል ግን አንቸን ሊነካ ቢመጣ የዛ ጊዜ ነዉ ወንድምሽን ማንነቱ የሚያሳይልሽ! ምንም ይሁን ወንድም ወንድም ነዉ! "የሱና ወንድሜ እያልሽ የእናት አባትሽ ልጅ ወደ ኋላ አትጣይ ቅድሚያ ለሱ ሁኚ እህት አለም ! ሁሉም ሰዉ ከቤተሰብ በታች ነዉ ! ቤተሰብን የሚደርስ ማንም አካል የለም! =

  • 🔷በዳዕዋ ላይ መድከም! 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር (ሐፊዞሁሏህ) የቴሌግራም ቻናል፦ ¤t.me/IbnuMunewor

  • ከኪታቦቻችን ጋር አደብ ያስፈልጋል ! 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሓፊዘሁላህ        ~ t.me/Darutewhide

  • የቢድዓ ሰዎች በጎ ነገር የላቸውም ያለ ሰው የለም የሆነ አጋጣሚ እየጠበቁ በዳፈናው እነሱን ማድነቅ ግን ምን የሚሉት አካሄድ ነው የሆነ አካል ስታደንቁ አንፃራዊይ ከሆነ በግልፅ አስቀምጡ ካልሆነ ሰዎችን ወደ እነሱ የበሰበሰ መንሀጅ እየተጣራችሁ መሆኑን እወቁት ።

[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]] — tgindex