قناة أبي العباس Abul abas
Статистикаhttps://t.me/Abulabashsen ✍ይህ ቻናል አጠር አጠር ያሉ ቁርአናዊይ ሀድሳዊይ ና የሰለፎች ምክሮች ይገኙበታል ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ ቻናሉን ለሌሎችም ሸር ያድርጉት እርማትወን ወይንም ጥቆማወን በቦት ያድረሱን👇 @Hasenabulabasbot
- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 55
- 1/48двое суток
- 63
- 1/72трое суток
- 67
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
"ልጅህ ትልቅ ሲሆን እንዲህ አይነት ጉድጓድ ውስጥ እየገባ እንዳይጃጃል፣ ህፃን እያለ ተውሒድ አስተምረው።" * ኮፒ = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
ሀቢቡና እንድህ ይላሉ صلى الله عليه وسلم ከሰዎች በላጩ ሰወችን የሚጠቅም ነው እናማ ሰዎች የሚሸወዱባቸውን የሆኑ ነገሮችን አጋልጡ ።
በበጎ ነገርና አላህን በመፍራት ላይ ተረዳዱ! የተከበራችሁ ወንድሞችና እህቶች፤አላህ በሰጠን ዕድሜ፣ ጤና እና ሀብት የመልካም ነገር ሰበብ መሆን ትልቅ እድልና የዲናችን መመሪያ ነው። በወለኔ ቤደር ከተማ የሚገነባው "መርከዝ አል-ሂዳያ" ለአካባቢው ማህበረሰብ፣ በተለይም ለማህበረሰቡ የዲን እውቀት ብርሃን የሚፈነጥቅ ታላቅ የኸይር በር ነው። ነቢዩ (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦"የሰው ልጅ ሲሞት ከሦስት ነገሮች በቀር ሥራው በሙሉ ይቋረጣል፡- ዘዋሪ ሶደቃ (ቋሚ የበጎ አድራጎት ሥራ)፣ ጠቃሚ እውቀት... ወይም ለሱ ዱዐ የሚያደርግ መልካም ልጅ።" ይህ መርከዝ የሚገነባበት ቦታ በነጻ የተገኘ ሲሆን፣ አሁን ደግሞ ግንባታውን ለማጠናቀቅ የሁላችንም አቅም እና ትብብር ያስፈልጋል። ትንሽ የምንላት ሳንቲም ወይም አንድ ቆርቆሮ አላህ ዘንድ ሚዛን የሚደፋ ትልቅ ሶደቃ ጃሪያ ልትሆንልን ትችላለች። ለአላህ ብለን እጃችንን እንዘርጋላቸው፤ በገንዘብ፣ በአይነት እንዲሁም መልእክቱን ለሌሎች Share በማድረግ የዚህ ታላቅ ምንዳ ተሳታፊ እንሁን! አላህ የለገሳችሁትን አጅር አብዝቶ ይክፈላችሁ፤ ባረከ አላሁ ፊኩም!
የልባችን ሀጃ ሁሉ ተሟልቶ የደስታ ሱጁድ የምንወርድበትን ቀን አላህ ያቅርብልን!!
✔️በዚህ ክረምት ነፃ የቋንቋ እድል የምታገኙበት ቻሌጅ ልጠቁማችሁ 1️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1500 2️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1000 3️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 500 🏪ቻሌንጁ ለመሳተፍ ሙሉ ማብራሪያ🔣 https://t.me/Ihsan_language/315 https://t.me/Ihsan_language/315
ባህሩ ተካ የተባለ ግለሰብ በሀገራችን ከኢብኑ ሙነወር በላይ ለሱና ጠላት የለም ይለናል ማንነትህና የውር ድንብር አካሄድህን ጠንቅቆ ስለሚያውቅ ለሰለፍያ ሳይሆን ለኔ ብትል ይቀል ነበር
ከጠየቅኩት በላይ ሰጥቶኛል፣ ከጥረቴ በላይ ሸልሞኛል፣ ከለመንኩት በላይ ለግሶኛል። ርቄው አልተወኝም፣ ሸሽቼው አልጣለኝም፣ ረስቼዉም አልረሳኝም። አልሐምዱ ሊላህ!
ራሳቸውን ወደ ሱና በሚያስጠጉ አካላት ላይ በሰፊው ከሚታዩ ነውረኛ ተግባራት ውስጥ አንዱ ሰዎችን በተመለሱበት ጉዳይ መክሰስ ነው። አንድ ሰው ከሆነ የተሳሳተ አቋም ወይም ጥፋት ከተመለሰ ያንን ጉዳይ #እያወቀ ሆነ ብሎ በሱ ላይ የሚለጥፍ ሰው 1ኛ፦ ዋሾ ነው። 2ኛ፦ ውሸትን የደዕዋው መንገድ አድርጎ የያዘ መጥፎ ሰው ነው። 3ኛ፦ ዓላማው ዲን ሳይሆን ቂም ማወራረድና ብሸሸቅ ነው። ይሄ ነገር የሰውየውን መመለስ #ሳናውቅ ሊገጥመን ይችላል። መመለሱን ካወቅን በኋላ በተመለሰበት ጉዳይ መወንጀል ግን ያለ ወንጀሉ ሰውን መክሰስ ነው። ቡድናዊ ሽኩቻ ላይ ያነጣጠሩ "ረዶች" በብዛት ይሄ ችግር ጎልቶ ይታይባቸዋል። ሰውን በተመለሰበት ጥፋት መክሰስ ባልፈፀመው ጥፋት እንደ መክሰስ ነው። ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ይላል:- { وَٱلَّذِینَ یُؤۡذُونَ ٱلۡمُؤۡمِنِینَ وَٱلۡمُؤۡمِنَـٰتِ بِغَیۡرِ مَا ٱكۡتَسَبُوا۟ فَقَدِ ٱحۡتَمَلُوا۟ بُهۡتَـٰنࣰا وَإِثۡمࣰا مُّبِینࣰا } "እነዚያንም ምእምናንንና ምእምናነትን ባልሰሩት ነገር (በመዝለፍ) የሚያሰቃዩ ዕብለትንና ግልጽ ኃጢአትን በእርግጥ ተሸከሙ፡፡" [አልአሕዛብ: 58] ነብያችንም ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ من قال في مؤمنٍ ما ليس فيه أسكنه اللهُ رَدْغَةَ الخَبالِ حتّى يخرُجَ ممّا قال "በአማኝ ላይ የሌለበትን የተናገረ ሰው አላህ የጥፋት ማጥ ውስጥ ያኖረዋል፣ ከተናገረው ነገር እስከሚወጣ ድረስ።" [ሶሒሑ ተርጊብ: 2845] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
ትልልቆችን ያላከበረ ለትንንሾች ያለዘነ ከንኛ አይደለም አሉ የንኛ ነብይ صلى الله عليه وسلم https://t.me/Abulabashsen
የቢድዓ ሰዎች በጎ ነገር የላቸውም ያለ ሰው የለም የሆነ አጋጣሚ እየጠበቁ በዳፈናው እነሱን ማድነቅ ግን ምን የሚሉት አካሄድ ነው የሆነ አካል ስታደንቁ አንፃራዊይ ከሆነ በግልፅ አስቀምጡ ካልሆነ ሰዎችን ወደ እነሱ የበሰበሰ መንሀጅ እየተጣራችሁ መሆኑን እወቁት ።
እኔምላችሁ ኡስታዞቻችን አቂዳን መንሀጅን እንዳስተማሩን ሁሉ አደብን አኽላቅን ወንድም ለወንድሙ መተዛዘንን ቢያስተምሩን በዬ ተመኘሁ ማለት የፈለኩት መቸም አቂዳ ላይ መንሀጅ ላይ እንደተሰራው ሁሉ በደንብ እነዚህንም ላይ ቢሰራበት ለማለት ነው
ችግር በተፈጠ ቁጥር በመንሀጅ መደበቅም ሆነ ወደ መንሀጅ ማስጠጋት እየተለመደ መቷል ግን ለግዜው እንጅ አያዋጣም።
🗂 የክረምት የቋንቋ ስልጠና በኦንላይን 1️⃣ስልጠና አንድ ✅ለሁለቱም ፆታ የተዘጋጀ የ English ቋንቋ ስልጠና 2️⃣ስልጠና ሁለት ለሁለቱም ፆታ የተዘጋጀ የዓረብኛ ቋንቋ ስልጠና ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል ✅ ሙሉ ማብራሪያ ✔️ t.me/Ihsan_language/303 ❤️ t.me/Ihsan_language/303
ሰዶማዎች አላህ ይድረስላቸው ለጧሊበል ኢልም ያላችው ፍቅር በችግር ስአት እንኛ እስካለን አላችሁ አብሽሩ ከተሰደድን አብረን እንሰደዳለን ሲሉ ሁሌም የማረሳው ቃል ነበር በጦርነቱ ሲሰደዱ ለደረሳዎች ካላችው ውደታ አይይይ እግረኞቼ ሲሉ ብቻ አላህ ይርዳቸው
በዚህ ግቡ👇👇👇 https://t.me/AbulBukhariSeid?livestream
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи