tgindex
"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

Статистика

☞በዚህች ቻናል የምንለቃቼዉ አጥር አጠር ያሉ ግጥሞች እንዲሁም ሌሎች የሱና ኡስታዞች ደርሶች ሙሀደራዎችን የምንለቅ ይሆናል ኢን ሻላህ !! https://t.me/Asselefya2 • قــال ابـن الجــوزي ـ رحـمـة الله « مـن أحـب أن ﻻ يـنـقـطـع عـمـلـہ بـعـد مـوتــہ فـليـنـشر الـعـلـم » •التذكرة (٥٥)

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
25
Всего постов
27
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
8 642
+20 за 2 дн.
Сутки
−1
−0,01%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
302
27 постов
Вовлечённость
3,5%
к подписчикам
Постов в день
3,6
всего 27
Упоминаний
3
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
300
1/48двое суток
343
1/72трое суток
370

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 авг.85из ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ!

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.242из ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ!

    видео или голосовое, без подписи

  • 🛑👉መች ነው ግን እንዲህ አይነት ፀባይ በኛ ላይ የሚመጣው ?! قال الامام يحيى بن معين - رحمه الله ما رأيتُ على رجلٍ خطأً إلا سترته ، وأحببتُ أن أزين أمره ، وما استقبلتُ رجلاً في وجهه بأمر يكرهه ، ولكن أبين له خطأه فيما بيني وبينه ، فإن قبل ذلك وإلاَّ تركته . "  ኢማም የህያ ቢን ሙኢን (رحمه الله) እንዲህ ይላል። « ማንም ሰው ስህተት አላይበትም የደበኩለት ቢሆን እንጂ ! « ጉዳዩን ላሳምርለት ብወድ እንጂ! « ማንንም ሰው በሚጠላው ነገር ላይ ፊት ለፊቱ ቀርቤ አላውቅም !«ነገር ግን ስህተቱን አላልፍም በሱና በኔ መሀከል ማንም ሳይሰማ ብመክረው እንጂ ! « መክሬው ከተቀበለኝ እሰየው ! «እምቢ ካለኝ ደሞ እተወዋለሁ ! |[ سير أعلام النبلاء (11/83) ]| 👌 ማሳሰቢያ " ብዙ ሰዎች እንደዚህ አይነት ምክሮች ማለትም ነውሩን መሰተርና በውስጥ መምከር የሚባሉ ነገራቶች ቢድአቸውንና ጥመታቸውን በአደባባይ ለሚለቁ ሰዎች መልስ ሲሰጥ ሊጠቀሙት ይችላሉ ይህ ስህተት ነው። ለንደዚህ አይነት ሰዎች ህዝቡ ይጠነቀቅ ዘንድ በግልፅ ነው መልስ ሚሰጥባቸው። = t.me/Asselefya2

  • «اللهم لا تغير علينا الحال إلا لأحسنه وأبعد عنا أذى الدنيا وسوء الخاتمه . •አላህ ሆይ ሁኔታችንን ለበጎ ነገር ካልሆነ በስተቀር አትለውጠው ከዱኒያ ጉዳትና ከመጥፎ ፍጻሜም ጠብቀን። t.me/Asselefya2

  • 12 авг.1611из Sle_qelbachn1

    ከሰዎች ጋር ለመኖር...በርህን ገርበብ አድርገህ ተወው፣የገባ ይግባ፣ የወጣም ይውጣ።በገቡት ብዙ አትደሰት፣በወጡትም ብዙ አትዘን። ሰው ይሄዳል ይመጣል፣የመጣዉን አላህ ነው ያመጣው፣የሄደዉንም አላህ ነው የሸኘው።

  • видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.3211из Aylan_Market

    እዘዙ    +971508629084 ዱባይ ሁሉም ቦታ

  • መተዛዘንን እንዴት ማዳበር እንችላለን ! 🎙ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር =

  • ✍ ፈገግታችን የላይ ፈገግታችን የዉስጥ ህመማችንን መደበቂያችን ነዉ ። ሁሌ ፈገግታ የሚያበዙ ሰወች ዉስጣዊ ህመማቸዉ እጅግ ብርቱ ነዉ ። በዛ ፈገግታ ደስተኛ ይመስላሉ ። ምክናየቱም ቁስላቸዉን ሊያብስላቸዉ የሚችል አካል የለም። ለአላህ ብቻነዉ አልቅሰዉ የሚያዋዩት ። ምንኛ መታደልነዉ ? ቁስልን ህመምን ስብራትን ለፍጡር በፈገግታ ደብቆ ለአላህ ብቻ መንገር ። አልሀምዱሊላህ https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris

  • ኢላሂ! ከተውበተኞች አድርገህ ካኖርከኝ ይበቃኛል። ሙስሊም ሆኜ ከሞትኩም በታላቁ ችሮታህ ነው።ኢላሂ! ወዳንተ መልሰኝ።በመንገድህ ላይ አፅናኝ።

  • 11 авг.2921из IbnuMunewor

    ሸይኽ ሆይ! ኡስታዝ ሆይ! አላህ በቁርአንና በሐዲሥ ዒልም ካከበረህ በኋላ ለፖለቲከኛ ጆሮህን ሰጥተህ፣ አፍህን ከፍተህ አትከታተል። ደጋሚ ናቸው፣ ቀልብህን ያበላሹታል። ምንም ያላደረጉህን ምስኪኖች በዘራቸው ልዩነት እንድትጠላ ያደርጉሃል። የራሱን የዘረኝነት ቆሻ ^ሻ አሸክሞ መስጂድና መጅሊስ ይዘህ እንድትገባ በማድረግ ያረክስሃል። እሱ የቅንጦት ህይወት እየኖረ አንተን ግን አኺራህን ብቻ ሳይሆን ዱንያህንም ያሳጣሀል። በተለይ የሃገራችን ፖለቲከኛ የደም ነጋዴ እንደሆነ በተደጋጋሚ አይተነዋል። በቅንጦት ቤቱ ያለው ቀርቶ ጫካ ውስጥ ያለው ሳይቀር አላማው አዱኛ እንደሆነ እያየን ነው። በቅርቡ የአንድ "ታጋይ" ቪዲዮ እያየሁ ነበር። እጁ ላይ ያሰረው ውድ ሰዓት ነው። በመቶ ሺዎች የሚገመት ዋጋ ያለው ሞባይል ይዟል። የሁለቱም እጆቹ ጣቶች በወርቅ ተንቆጥቁጠዋል። ይሄ ያየነው ነው። ያልታየውስ? በዚህ ዘመን "ትግል" ቢዝነስ ሆኗል። እየዘረፈ፣ እያገተ በተለያዩ ከተማዎች ውስጥ ቤቶችን፣ መሬቶችን፣ ፎቆችን የገዙት ቀላል አይደሉም። እንደዚህ ጨው የቀመሱ አካላት በቀላል ያርፋሉ ተብሎ አይጠበቅም። በሕዝብ ስም የሚምለው ሁላ የገዛ ወገኑን አላላውስ አላንቀሳቅስ ብሎ ደም እንባ ሲያስለቅስ እያየን ነው። ሸይኽ ሆይ! ኡስታዝ ሆይ! "ሰዎች ይሰሙ ይሆን?" ብለህ ሳትጨነቅ የዘረኝነትን አደጋ አስተምር። ወጣቱ የምላሰ ጮሌ ፖለቲከኞች ባሪያ ከመሆን ወጥቶ ለራሱም፣ ለቤተሰቡም በሚጠቅም መስመር ላይ እንዲሰለፍ ደጋግመህ ተጣራ። በዘር ጥላቻ ተሞልቶ ሌሎችን ማጥቃት ከአኺራ በፊት ዱንያን ሲያበላሽ እያየን ነው። በዚህ ዘመን የግፍ ክፍያ እጅ በጅ ሆኗል። ደካሞችን የፈጁ ሁሉ ዘግናኝ አወዳደቅ ወድቀዋል። በጅምላ የፈጁ በጅምላ ረግፈዋል። በጥላቻ ያፈናቀሉ፣ በቀያቸው መረጋጋት አቅቷቸዋል። ከቅጣት ብትር የተረፉትም አዙሪቱ አይለቃቸውም። ከአኺራ በፊት ብድር በምድር ሲሆን እያየን ነው። ነገ ደግሞ የከፋ ነው። ዱዓቶች ሆይ! ለማስተማር፣ ለወገን ለመድረስ ጀግኖችና ቆራጦች ሁኑ። በፈሳድ መብዛት ተስፋ አትቁረጡ። የተጠራቀሙ ድምፆች ብዙ ርቀት ያስተጋባሉ። አላህ ያለላቸውን ልቦች ያነቃሉ። በቅድሚያ ግን ራስን መለወጥ ያስፈልጋል። እኛ ሳንለወጥ ለሌሎች መድረሱ ሩቅ ነው። የሌለው አይሰጥም። ምስሉ ላይ ያለው ፅሁፍ፦ | "የኔ ውድ የሶባሕ እናት! የቤቱን ቁልፍ እዚያ ላይ አስቀምጬልሻለሁ። በኸይር እንገናኝ" ይላታል፣ ሊገድላት እያጠመደ። የመልእክቱ ባለቤት ከፊርማው አጠገብ "የሶባሕ አባት ነኝ" ይላል። ወዳጅ መሳይ ጊ Nጥ! የአብዛኛው ፖለቲከኛ ምክር እንደዚህ ነው። በገዛ ወገኑ ላይ ቂም ያረገዘ እስከሚመስል መሞቻውን ነው የሚያዘጋጅለት። ደጋግሞ ሞቱን ጉዳቱን እያየ እንኳን አይደነግጥም። አላህ ይገላግለንና። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

  • 👉ዱዓእ  ማብዛት...! 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን አደም t.me/Sheikhmuhammedzainadam

  • ቁርአን የልብ ብርሀን ነዉ። ❍ ከቁርአን ጋር እንኑር ! =

  • «العلاقات المحرمة داء ودواؤها أنَّك تلجأ إلى الله وتنشغل بالطَّاعات وتكثر من الدُّعاء وتحذر من الفراغ لأن فعلًا الفراغ قد يكون سبب في وقوع المرء في المعاصي فالنَّفس إن لم تشغلها فيما ينفع شغلتك بما يضرُّك !! «የተከለከሉ ግንኙነቶች በሽታ ናቸው ፈውሳቸውም ወደ አላህ መመለስ ፣እርሱንም በመታዘዝ  እራስህን ቢዚ ልታደርግ  ፣ዱአን ማብዛት እና ከስራ ፈትነት ተጠንቀቅ ምክንያቱም ስራ ፈትነት ሰውን ወንጀል ላይ እንዲወድቅ ምክንያት ሊሆን ይችላል። በሚጠቅምህ ነገር ነፍስህን ካልያዝክ በሚጎዳህ ነገር ይይዝሃል። ↝ t.me/Asselefya2

  • видео или голосовое, без подписи

  • 10 авг.33912из Abu_lmran_Alaseriy

    የተክፊሪዩ ሙስጠፋ ዓብደላህ ጋጠወጥነት እዚህ ደርሷል። = t.me/Abu_lmran_Alaseriy

  • 10 авг.26121из Abu_lmran_Alaseriy

    የተክፊሪዩ ሙስጠፋ ዓብደላህ ጋጠወጥነት እዚህ ደርሷል። = t.me/Abu_lmran_Alaseriy

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ ! — tgindex