شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
Статистика👉«ሰለፍያ ቀጥተኛ የሀቅ መንገድ ብሎም አይነኬ ፅኑ ተራራ ነው።» ለአስተያዬትና እርማት
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 32
- Всего постов
- 72
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 2 465
- 1/48двое суток
- 2 829
- 1/72трое суток
- 3 051
Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
«እንደማትሰሙኝ አውቃለሁ ግን እናገራለሁ።» «ዛሬም ተደራጁ» ኢነሏሃ-ሽተራ የወረደላቸው፡ መርሁ ሲነካ የሀይማኖታቸው፡ ፀንተው ተፋልመዋል ሞተው ህያው ናቸው፡ የኔ ዘመን ጠቢብ ይህን አያውቀውም፡ እምነቱ ሲሰደብ ጭራሽ ግደለውም፡ ምዕመኑ ሲረሸን ምንም አይመስለውም፡ ህሌናው ቆሽሿል ከቶ አይሰማውም፡ የሚፈፅመውም #ሽርክ ነው እንደውም፡ ለዛም ነው ጠላቱ ሁሌ እሚደነፋው፡ የጥላቻ ቅርሻት ሌት ቀን የሚተፋው፡ የለም ከኛ መሀል አንገት የሚያስደፋው!! ጠላቶቻችንም ይህንን ያውቃሉ፡ መካች ስለሌለን ገድለው ይስቃሉ፡ እስከ-መቼ ነው ግን ይህ የሚቀጥለው!? የሙስሊም በእምነቱ ሁሌ እሚገደለው!? መቼ ይሆን ከቶ ፉከራ እሚቆመው፡ መቼስ ነው ሙስሊሙ መገፋት የሚያመው፡ ወስኖ ጠላቱን ቆርጦ እሚፋለመው!? ....መቼ ነው...!! ምን አይነት ልሽቀት ነው በዚህ ልክ ፍርሀት፡ ይልቅስ ተደራጅ ይሔ ነው ብልሀት፡ አልያ ዛሬም ቢሆን አፄነት ገንግኗል፡ ከእምነት ቦታ ገብቶ ታጥቆ ተዘምኗል፡ ሙስሊሙ ግን ላሽቆ ፈርቶ ተመናምኗል፡ መታገል አይሻም መጨቆኑን አምኗል!? ......ከይፍ....!? ....እንደት.....!? ህፃን አይደላችሁ አልገዛ ዳይፐር፡ ይልቅስ ተደራጅ ታጠቅ ስናይፐር፡ አንዱን በሬ ሽጠህ አንግትበት ክላሽ፡ በአሏህ ጠላቶች ታርደህ ሳትበላሽ፡ ከከሀዲያን በላይ ለዱንያ አትስገብገብ፡ ሁሉም ቦታ ተገኝ ሁንልኝ ሁለገብ፡ አለምን አስሳት እስከ ምድር ወገብ፡ ጠላትክን ተጋፈጥ ዛሬ ግን ሙስሊሙ ከተውሒድ ርቋል፡ ወንጀል እያበዛን ሞራላችን ላሽቋል፡ ምክር አንሰማም ውብ ልባችን ደርቋል፡ ክርስቲያኑ በእምነት ዘወትር ይመክራል፡ በዳቆን በጳጳስ ተባርኮ ይመራል፡ ሙስሊሙ ይወገድ ብሎ ይናገራል፡ የኔ ህዝብ ዛሬም እንደተኛ ያድራል፡ አማኝ ሲደነዝዝ እጂጉን ይመራል‼️ ሙስሊሙን በመግደል ስንት እንዳላሳዩን፡ ለብዙ ዘመናት እንዳላሰቃዩን፡ ቤታችንን በእሳት እንዳላጋዩብን፡ ዛሬም ፖለቲካ እኛ ላይ ሰሩብን!!? አሁን ተመልሰው እኛን ይወቅሱናል፡ ግፍ እየፈፀሙ በገፍ ይከሱናል፡ ጊዜ ማሳለፊያ እርኩስ ጫት በመቃም፡ ደንዝዟል ሙስሊሙ ተኝቷል አልነቃም፡ .እንጂማ...ህዝብ ፊት ጥላቻን ሲቀረሽ፡ ቄስና ደብተራ ስቆ ሲለው ሞረሽ፡ ቢደራጅ ኖሮ ሙስሊሙ በአቋም ፡ የፈረጠመ ሀይል ከኛም ቤት ቢቋቆም፡ አይደነፋም ነበር የአረቂ ሰካራም፡ ቃልም አያወጣ ዳቆንም ደብተራም፡ ግንና ይህ አይነቱን መይት በቁሙ ሙስሊሙም ባለበት ቁሞ ይታረዳል፡ መከራ እያማጠ ፍርሀት ይወልዳል፡ ታቦት እየሸኘ ዛሬም ይቀልዳል፡ ፋኖ እየፎከረ ዛሬም ይቀደዳል፡ በሙስሊም ወጣት ላይ በርክቷል ዝምታ፡ ተክቢራ ነው ድምፁ መስጂዱ ሲመታ፡ ስንቱ በእስልምናው ሲወረወር ገደል፡ ከሚንበሩ አጠገብ ኢማሜው ሲገደል፡ ስንት ወጣት እያለ ወደልና ጠብደል፡ በየ ጠንቋዩ ቤት ያጣጢሳል ሰንደል፡ ከእምነቱ ጠላቱን እንደመከላከል፡ መለያየት በዝቶ በኛነት መካከል፡ እንቅፋት በርክቶ የማይስተካከል፡ ትውልዱ ጀምሯል መመረዝ መበከል፡ ገንዘብ ቢኖረውም አይመድብም በጀት፡ መማከር አይችልም እንኳን መደራጀት፡ ሙስሊሙ በጥመት ውስጡ ከሻገተ፡ ምንም ቢያቅራራብን ዳምጤና ውባንተ፡ ከኛ ነው ችግሩ አልፈርድም በናንተ፡ ዳኛው የነሱ ነው ይፈርዳል በግርድፍ፡ የትም ይለቀማል ፋኖን የሚያጣድፍ፡ ይልቅ ልንገራችሁ በርክቷል አራጁ፡ ቆፍጠን በሉና ዛሬም ተደራጁ፡ ....ኑረዲን አል-አረቢ ... t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
ለምፅፈውና ለምናገረው ነገር ተጠያቂው እኔና እኔ ብቻ ነኝ እሽ
እንደነዚህ ሰዎች የክፋት ስብከት ግን ሙስሊሞች ላይ የደረሱ ጉዳቶች በጣም ትንሽ ናቸው ማለት ይቻላል። እንደነሱ ሴራና ክፋት ቢሆን እልቂቱም ጉዳቱም ከደረሰው በላይ ይሆን ነበር። እንደነሱ የክፋት ስብከት ሀገሪቷ እስካሁን መዝለቋም ተአምር ነው። ነጋ ጠባ በዚህ ልክ መር ^ዝ የሚጋት ህዝብ እንደነሱ ቅስቀሳ አለመሆኑም በአንፃራዊነት በጣም ከነሱ የተሻለ እንደሆነ መረዳት ይቻላል። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
"والله لو وقَفَ الأنامُ جميعُهُم وتآمروا كي يمنعوكَ مُناكا... وأرادَ ربُّكَ أن تنالَ عطاءَهُ لأتاكَ يعْدو رغْمَ كُلِّ عِداكا!".... t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
«ለኔ ቢጤ ወጣት የተፃፈች ግጥም» አዛኝነትህን የበለጠ አራራው፡ ተሰበር ግደለም ቁስልህን አትፍራው፡ መከራ ውስጥ ነው ስኬት የሚሰራው፡ .....Nur...✍️ ወደቅህ ከሆነ ተነስ። ተሳሳትህ ከነበር ከስህተትህ ተማር። የተከዳህ ከሆነ ጥበብ አግኝ። የዘገየብህ ከሆነ ተስፋ አትቁረጥ። 🔹አይዞህ አይዞህ ጀግናዬ አይዞህ‼️ 🎙.....አቡ-ፋሩቅ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
«ወዳጅ መሳይ ጊንጥ» ◊◊◊◊◊◊◊◊◊◊◊◊◊◊◊◊◊ ፀሀፊ=ዑስታዝ ኢብኑ ሙነወር አቅራቢ=ኑረዲን አል-ዓረብ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
በአሏህ እንጂ ሰው አትደገፉ ንቁ ◊...የተሰበረ ክንፍ...● እህቴ ራስሽን ችለሽ ቁሚ ወንድሜ ክብርህን ጠብቀህ ፅና‼️ አይዞህ ይሉሀል ክንፍ እየሰበሩ፡ አንተን አስረውሀል እነሱ እንድበሩ፡ ወዳጆች ያልካቸው እነዚህ ነበሩ..⁉️ በየዋህነትህ ለግፍ ስትመረጥ፡ ከስኬት እንዳትደርስ በአጭር ስትቆረጥ፡ በሰዎች አትመን በአሏህ ተስፋ አትቁረጥ፡ ....ሰውን አትመኑ... ሰዎች…
በአሏህ እንጂ ሰው አትደገፉ ንቁ ◊...የተሰበረ ክንፍ...● እህቴ ራስሽን ችለሽ ቁሚ ወንድሜ ክብርህን ጠብቀህ ፅና‼️ አይዞህ ይሉሀል ክንፍ እየሰበሩ፡ አንተን አስረውሀል እነሱ እንድበሩ፡ ወዳጆች ያልካቸው እነዚህ ነበሩ..⁉️ በየዋህነትህ ለግፍ ስትመረጥ፡ ከስኬት እንዳትደርስ በአጭር ስትቆረጥ፡ በሰዎች አትመን በአሏህ ተስፋ አትቁረጥ፡ ....ሰውን አትመኑ... ሰዎች ያለ ምንም ምክንያት በማንኛውም ሰዓት ሊቀየሩ ይችላሉ። "ዛፍ ሲወድቅ ወፍ ሁሉ ይበተናል" እንደ ተባለው የሰው ልጅም ሁኔታ ሲቀየር አብሮ ይለወጣል። በዛሬው እለት ያቀፉህ እጆች፣ ነገ ወደ እሾህነት ተቀይረው ሊወጉህ ይችላሉ። አብሮህ የቆመው፣ ሚስጥርህን ያመነው እና የነፍስህ አካል ያደረግከው ሰው በአንድ ጀምበር እንግዳ ሊሆንብህ ይችላልና እንዳደነግጥ!! የሰው ነገር ከጊዜ እና ከሁኔታ ጋር የሚለዋወጥ ነው። ሰዎችን መውደድ እና ማክበር መልካም ቢሆንም፣ ሙሉ ልብህን እና እምነትህን ግን ለሰው ልጅ አታስረክብ... ምክንያቱም የሰው ልጅ ስሜት እንደ ደመና ተዋዥዋዥ ነው............. ዛሬ በሚያበራው ፀሐይ ስር ያሞቁህና ነገ በድንገት በሚጥለው የዝናብ ማዕበል ስር ትተውህ ይሄዳሉ። በእነዚህ ጊዜያት ነው የቆሰለው ልብህ ማበብ የሚጀምረው....... በምስሉ ላይ እንደሚታ'የው ነጭ ርግብ፣ ክንፏ ተጎድቶ እና በጨርቅ ተጠቅልሎ፣ በደመናማው እና በጨለማው ሰማይ ስር ብቸኛዋን ቆማለች። 🕊️ ጥቁር ደመና ቢከብም ያ ቁስል በረራዋን እንጂ ተስፋዋን አልገደለውም። ✨ 🔹«መከራ የሰበረውን ሰው ዕድል አያበረታውም» አንተም በተከዳህ እና በተተውክ ጊዜ ልብህ ቢቆስልም፣ ያ ቁስል ጥንካሬህ እንጂ ድክመትህ አይደለምና ተማርበት እንጂ አታማር። ሰማዩ ጨለማ ቢሆንም፣ ደመናው ቢከብድም፣ ከቁስልህ በላይ እያየህ ወደፊት መራመድ አለብህ ወንድነት ይህ ነው ጀግናዬ። ራስህን ማመን ተማር። ውስጣዊ ጥንካሬህ በሰዎች ተለዋዋጭ ባህሪ ላይ የተመሰረተ መሆን የለበትም። ሰዎች ሲቀየሩ ወይም ሲርቁህ፣ አትደነቅ፤ ይልቁንም ህይወት ያስተማረችህን ትልቅ ትምህርት ውሰድ። "የተሰበረ ዕቃ መልሶ ይጠግናል፣ የቆሰለ ልብ ግን ትምህርት ይይዛል።" 🩹 በራስህ እግር ላይ ቁም፣ ቁስልህን በጽናት ጠግን፣ እናም ማንም ሰው ሊነጥቅህ የማይችለውን ሰላም በውስጥህ ገንባ። ጥንካሬ ማለት ፈጽሞ አለመጎዳት ሳይሆን፣ ተጎድቶም ቢሆን እንደገና ክንፍን ዘርግቶ ለመብረር ዝግጁ መሆን ነው። 🦅🔥 .....ሰላም ለየዋህ ልቦች...ይሁን አሚን t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi
አያሳዝኑም⁉️
ወሎ