tgindex
Последний пост
2 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
6 338
−13 за 2 дн.
Сутки
−11
−0,17%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 524
19 постов
Вовлечённость
39,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
70
1/48двое суток
80
1/72трое суток
86

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 2 авг.79из tdarna_islam

    ✔️በዚህ ክረምት ነፃ የቋንቋ እድል የምታገኙበት ቻሌጅ ልጠቁማችሁ 1️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1500 2️⃣ኛ ለወጣ  ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 1000 3️⃣ኛ ለወጣ ነፃ የቋንቋ ስልጠና እና ብር 500 🏪ቻሌንጁ ለመሳተፍ ሙሉ ማብራሪያ🔣 https://t.me/Ihsan_language/315 https://t.me/Ihsan_language/315

  • 13 июл.208из tdarna_islam

    😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️ 🛜የመጀመሪያው ፕሮግራማችን ▶️ 🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁 🎤ስለ ሒጃብ   ግዴታነት       ተ🎁              ጀ▶️                   መ ▶️                           ረ▶️ ➡️አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ✅ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream

  • 12 июл.207из tdarna_islam

    🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 😃ታላቅ የደዕዋና የቁርአን ኸትሚያ ፕሮግራም ⭐️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 🌿 የእህታችን ኡሙ አብዱል ወሃብ የቁርአን ኽትሚያ በማስመልከት የተዘጋጄ ደማቅ የደዕዋ ፕሮግራም ​⭐️ የሚጋበዙ ኡስታዞቻችን ⭐️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ሸይኽ ሁሴን አቡ ሀኒፋ (ሀፊዘሁሏህ ✅ ሸይኽ አቡ ፋጢማ(ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ሀኒፋ ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ኸውላ ሀፊዘሁሏህ ✅ ኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሀፊዘሁሏህ ​✅ወንድም አቡ ሂበቲላህ ሀፊዘሁሏህ ✅ወንድም አቡ ሹራ ሀፊዘሁሏህ ✅ወንድም ኑረዲን አቡፋሩቅ ሀፊዘሁሏህ ​📖 የቁርአን ቲላዋ የሚጋብዙን ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ⭐️ ወንድም አቡ ኢምራን ሀፊዘሁሏህ ⭐️ ወንድም አቡ አፍናን ሀፊዘሁሏህ ⭐️ ወንድም  ሙሀመድ ሲራጅ ሀፊዘሁሏህ ​🔧 የፕሮግራሙ መሪ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ወንድማችን አቡ ማሒ ሀፊዘሁሏህ ​🗺 ቀን እና ሰአት፦ የፊታችን ሰኞ ማታ ከምሽቱ 3:00 ሰአት ጀምሮ ❤️ ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል 🔗 https://t.me/tdarna_islam 🔗https://t.me/tdarna_islam

  • 2 июл.211из Ihsan_language

    🗂 የክረምት የቋንቋ ስልጠና  በኦንላይን 1️⃣ስልጠና አንድ ✅ለሁለቱም ፆታ የተዘጋጀ   የ English ቋንቋ ስልጠና 2️⃣ስልጠና ሁለት ለሁለቱም ፆታ የተዘጋጀ የዓረብኛ ቋንቋ ስልጠና ... ኢሕሳን የቋንቋ ትምህርት መማርያ ማዕከል ✅ ሙሉ ማብራሪያ ✔️ t.me/Ihsan_language/303 ❤️ t.me/Ihsan_language/303

  • 14 июн.392из tdarna_islam

    🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁✅ مركز منار الهدى الإسلامي መናሩል-ሁዳ ኢስላማዊ ማዕከል ☹️🙁☹️😣😝☹️☹️🙁😣 የምስራች! በኦንላይን የቁርኣንን ትምህርት መማር ለምትፈልጉ በሙሉ መናሩል-ሁዳ ኢስላማዊ ማዕከል ቁርኣንን በተጅዊድ የማስተማር ብቃት እና ልምድ ባላቸው አስተማሪዎች በተሻለ ጥራት እና ክትትል በኦን ላይን የማስተማር ፕሮግራም ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቆ -በአሏህ እገዛ- ተማሪዎችን መመዝገብ ጀምሯል። 👉 ትምህርቱ የሚሰጠው:- ከ7 አመት ጀምሮ በሁሉም የእድሜ ክልል ለሚገኙ ወንድ ተማሪዎች በወንድ አስተማሪዎች ለሴት ተማሪዎች በሴት አስተማሪዎች በዙም፣ በዋትስ አፕ እና በቴሌግራም ከእሁድ እስከ ሐሙስ ለተከታታይ 5 ቀናት ነው። 👉 የምንሰጣቸው የትምህርት አይነቶች:- 📖 ለጀማሪዎች ቃዒደቱን ኑራኒየህ፣ 📖 ቁርኣን እያዩ ማንበብ፣ 📖 ቁርኣንን ካኸተሙ በኃላ በተጅዊድ አስተካክሎ ማንበብ፣ 📖 የተለያዩ የተጅዊድ ኮርሶች እና ኪታቦች፣ 📖 የቁርኣን ሒፍዝ ሙራጀዓን ማዳመጥ፣ 📖  በተጨማሪም እንደ አስፈላጊነቱ በየደረጃው የአረብኛ ቋንቋ እና የኪታብ ትምህርቶችን ይሰጣሉ። ቁርኣንን በአካል ተገኘተው መማር ካልቻሉ በቦታና በጊዜ ሳይገደቡ ባሉበት ቦታ ሆነው  ከየትኛውም የዓለም ክፍል በሚመችዎ ሰዓት ቁርአንን በተጅዊድ ከመጀመሪያ ጀምረው መማር እንዲችሉ ማዕከላችን እድሉን አመቻችቶላችኃል። በቴሌግራም ለመመዝገብ:- @ManarAlHuda228 @ManarAlHuda470 በዋትስአፕ ለመመዝገብ እና ለተጨማሪ መረጃዎችን እነዚህን 👇👇👇 ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ 0969707228 0969707470 ማሳሰቢያ:- ምዝገባ የሚቆየው ማስታወቂያ ከተለቀቀበት ቀን ጀምሮ ለአንድ ወር ጊዜ ነው። ❤️ t.me/+Q5-yEJHfPWo5MzVk ❤️ t.me/+Q5-yEJHfPWo5MzVk

  • ⚠️ ለ"online ኡስታዝ" ተብዬዎች የተላለፈ ከባድ ማስጠንቀቂያ! ይህ በዲን ስም ለሚነግዱ፣ አደራ ለሚበሉና እህቶችን ለሚያውኩ "በሚዲያ ቁረአን እናቀራለን ለሚሉ ኡስታዞች" የተሰጠ ጠንካራ ማሳሰቢያ! —** ቁርአን የልባችን ብርሃን፣ የነፍሳችን ምግብ እና የቂያማ ቀን አማላጃችን ነው። ይህንን ታላቅ የአላህ ቃል ማስተማር የነቢያት ቅርስ እንጂ የገንዘብ ማጋቢያ ወጥመድ አይደለም። ሆኖም ግን በቅርብ ጊዜ በሚዲያ ላይ "ኡስታዝ" የሚለውን ክቡር ስም ተገን አድርገው፣ የእህቶቻችንን አደራ የሚበሉና የዲን ንግድ ውስጥ የገቡ ጥቂት ግለሰቦች የብዙ እህቶቻችንን ህይወት እያመሰቃቀሉ ይገኛሉ። ዛሬ የምናነሳው ጉዳይ የብዙ እህቶቻችንን ልብ የሰበረ፣ የእምነት ጥንካሬያቸውን የፈተነና በዝምታ የታለፈ ትልቅ ጠባሳ ነው። ቁርአን መቅራትና ማቅራት የነቢያት ታላቅ ቅርስ እንጂ፣ የሰው ኪስ ማድረቂያ ወይም የሴቶች መጀንጀኛ ድልድይ አይደለም። ሆኖም ግን፣ "ኡስታዝ" የሚለውን ክቡር ስም ተገን አድርገው፣ በአላህ ቃል ስም የሚነግዱ ጥቂት ግለሰቦች የኡማውን ክብር እያቆሸሹ ይገኛሉ። 📍 ለእነዚህ "ኡስታዞች" የቀረበ ግልጽ መልፅክት! 1. "ታማኝነት" (አማና) የት ሄደ? አንዲት እህታችን ቁርአን ልቅራ ብላ ከፊታችሁ ስትቀመጥ፣ እናንተ በስልካችሁ ቻት የምታደርጉ፣ የት ላይ እንደደረሰች የማታውቁ፣ ስህተቷን ሳታርሙ "ማሻአላህ" እያላችሁ የምታሳልፉ ሰዎች ሆይ— አላህን አትፈሩም? ይህቺ እህት ቁርአን መማር የፈለገችው ከአላህ ጋር ለመገናኘት ነው፤ እናንተ ግን በዝንታችሁና በቸልተኝነታችሁ በአላህና በእሷ መካከል ግርዶሽ ሆናችኋል። 2. የድሆችን እና የቤተሰብን ሀቅ አትብሉ! ብዙዎቹ እህቶቻችን ቤተሰቦቻቸው በረሃብ እየተሰቃዩ፣ ካለቻቸው ጥቂት የቀን ገቢ ላይ ቀንሰው ነው ለእናንተ ክፍያ የሚከፍሉት። የአራት እና የአምስት ወር ክፍያ ቀድማችሁ ተቀብላችሁ፣ ግማሽ ሱራ ሳታቀሩ "በቃሽ" ብላችሁ የምታባርሩ ሰዎች— ይህ የምትበሉት ብር ለእናንተም ሆነ ለቤተሰባችሁ "ሀራም" (የእሳት ሲሳይ) እንጂ በረካ አይሆንም። ስራውን በአግባቡ ሳትሰሩ የምትቀበሉት እያንዳንዱ ሳንቲም በቂያማ ቀን ይጠየቅባችኋል። 3. "ኡስታዝነት" የሴቶች መጀንጀኛ ዘዴ አይደለም! በዲን ስም ተሸሽጋችሁ፣ በውስጥ መስመር (Inbox) እየገባችሁ የተማሪዎቻችሁን ስነ-ልቦና የምትሰርቁ፣ ከአላማቸው የምታዘናጉና ክብራቸውን የምትነኩ ግለሰቦች ሆይ— የቁርአን መምህርነት ስም አይገባችሁም! እናንተ የዲን ተኩላዎች እንጂ መሪዎች አይደላችሁም። የሙስሊም ሴቶች ክብር የአላህ አደራ መሆኑን አትርሱ። 💡 ተማሪ እህቶቻችን ምን ማድረግ አለባቸው? እህቴ ሆይ! በአላህ መንገድ ላይ የሚደርስብሽ መከራ ሁሉ ምንዳ አለው። ነገር ግን አትታለዪ፦ ይህ በደል የብዙዎች መሆኑን እንረዳለን፤ ነገር ግን ዝምታው ሊበቃ ይገባል። ብራችሁንም ጊዜያችሁንም እንዳትበዘበዙ የሚከተሉትን ጥንቃቄዎች አድርጉ፦ *   🚩 ሴት መምህራንን (ኡስታዛቶችን) ፈልጉ፦ ከወንድ ጋር ከመቀራት ይልቅ እውቀቱና ተቅዋው ያላቸውን ሴት መምህራን መፈለግ ለዲናችሁም ለክብራችሁም አስተማማኝ ነው። *   🚩 ለክፍያ አትቸኩሉ፦ ምንም አይነት አስተማማኝ ማስረጃ ሳይኖራችሁ የብዙ ወር ክፍያ በአንዴ አትክፈሉ። ጥራቱን እያያችሁ በየወሩ ክፈሉ። *   🚩 ድምፃችሁን አውጡ፦ በደል ሲደርስባችሁ ዝም አትበሉ። ለሌሎች እህቶች ንገሩ፣ አጋልጡ። ዝምታችሁ ሌላ እህት ለተመሳሳይ በደል እንድትዳረግ በር ይከፍታል። *   🚩 የታወቁ መርከዞችን ምረጡ፦ በግለሰብ ደረጃ "አቀራለሁ" ከሚሉ ይልቅ ተጠያቂነትና ክትትል ባለባቸው ታዋቂ የኦንላይን መርከዞች መመዝገብ ብክነትን ይቀንሳል። #### ⚠️ ከጉዳዩ በስተጀርባ ያሉ ተጨማሪ አደጋዎች ይህ ችግር ከገንዘብ ብክነት ባለፈ የሚከተሉትን አደጋዎች ይዞ መጥቷል፦ *   የእምነት መላላት፦ እህቶች በእነዚህ ሰዎች ምክንያት መላውን የሃይማኖት መምህራን በጥርጣሬ እንዲያዩና ከዲን ትምህርት እንዲርቁ ያደርጋል። *   የቁርአን ስርአት መበላሸት፦ ስህተት ሳይታረም "ማሻአላህ" እየተባለ የሚታለፍ ከሆነ፣ ትውልዱ ቁርአንን በተሳሳተ መረጃና አቀራር እንዲይዝ ያደርጋል። *   የዳዕዋው ዘርፍ መርከስ፦ በዲን ስም የሚነግዱ ሰዎች በበዙ ቁጥር፣ እውነተኛዎቹና አላህን የሚፈሩ ኡስታዞች ስማቸው አብሮ እንዲጠፋ ያደርጋል። 📢 የመጨረሻ መልዕክት! እውነተኛ አላህን የሚፈሩ፣ ሌት ተቀን የሚያቀሩ፣ የሰውን ገንዘብ የማይመኙ ምርጥ ኡስታዞች አሉን፤ አላህ ያብዛቸው፣ ይጠብቃቸውም። ነገር ግን እነዚህን ጥቂት በዝባዦች ማጋለጥና መገሰጽ የሁላችንም ግዴታ ነው። አንቺ የተበደልሽ እህቴ ሆይ! አላህ ላወጣሽው ወጪና ለደከምሽው ድካም ምንዳሽን ይክፈልሽ። በእነዚህ መጥፎ ሰዎች ምክንያት የቁርአንን መንገድ እንዳትተዪው፤ አላህ የተሻለ መምህር ይወፍቅሻል። "እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፤ ከእውነተኞቹም ጋር ሁኑ።" (አል-ተውባህ፡ 119) t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

  • ሰራተኛን በየትኛውም መልኩ አትበድሉ። በምግብ አትቅጡ። አትምቱ። ልጆቻችሁ ሰራተኛ ላይ አይቅበጡ። በነሱ ላይ ከአላህ ጋር የሚያጣላችሁን ክፉ ቃል አትናገሩ። ራሳችሁ ላይ ቢሆን በማትፈልጉት መልኩ እንቅልፍና ረፍት አትንሱ። ከአቅም በላይ የሆነ ስራ አትስጡ። ሐቃቸውን ሳትሸራርፉ ስጡ። ሶላት እንዲሰግዱ እዘዙ። የነሱ ሐቅ በናንተ ላይ ከሚኖር፣ የናንተ ሐቅ ቢቀር ይሻላል። ደካማ ላይ ጉልበተኛ አትሁኑ። ከውጭም ይሁን ከውስጥ ልክስክስ ወንዶች ወይም ጎረምሳ ልጆች ከነሱ ጋር እንዳይባልጉ ጥንቃቄ አድርጉ። ሰበብ አድርሱ። በባህሪም ይሁን ሃላፊነትን በመወጣት በኩል ሁኔታቸው የማይጥም ከሆነ በነሱ ሰበብ ወንጀል ላይ ከመውደቅ በሰላም መሸኘት ይሻላል። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

  • 9 нояб. 2024 г.4 26433из IbnuMunewor

    ምንኛ ደስ የሚያሰኝ ርብርብ ነው! ህዝቡ በነቂስ ወጥቶ የሚችለውን እያደረገ ነው። በዚህ የመስጂድ ግንባታ ላይ የሶደቀቱን ጃሪያ ድርሻ እንዲኖረው የሚሻ ያቅሙን በማገዝ ለኣኺራው ስንቅ ያስቀምጥ። መስጅደል ፉርቃን በወረባቦ ወረዳ ዋና ከተማ ቢስቲማ ላይ እየተሰራ ያለ መስጂድ ነው። መስጂዱ ለከተማው ድምቀት ነው። ከዚያ በላይ ግን ለከተማውም በዙሪያው ላሉ ቀበሌዎችም ጥሩ የደዕዋ መነቃቃት ይፈጥራል ተብሎ ይጠበቃል፣ ኢንሻአላህ። መርዳት ለምትፈልጉ ከታች በተለጠፈው አካውንት ገቢ ማድረግ ትችላላችሁ። #ወረባቦ ፉርቃን መስጂድ ንግድ ባንክ - 1000401221957 አቢሲኒያ - 64828638 ዳሽን - 2935824167011 መልእክቱን በማሰራጨት ተባበሩን። ምናልባት በናንተ በኩል ተሳትፎ የሚያደርግ ቢኖር ከአጅሩ ተካፋይ ትሆናላችሁ። { مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ } "ሌሎችን ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የተገበረውን ሰው አምሳያ ምንዳ ይኖረዋል።" = ቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor

  • #ከማግባትህ_በፊት_ባል_ሁን❗️ ማግባት አለብኝ ብለህ ስለወሰንክ ወይም ቤተሰብ እንድታገባ ስለወተወተህ አልያም ለማግባት የሚያስችል #የገንዘብ_አቅም ስላለህ ብቻ ትዳር ውስጥ ገብቸ #ባልነትን_ልለማመድ አትበል። ☞ምን አልባት አንተ ልምምድህን ጨርሰህ ባልነት እስኪገባህ ድረስ በምፈጥራቸው ክፍተቶች #ሚስትህ ባል አልባ ስሜት ይሰማትና ሚስትነቷን መጠራጠር ልጀምር ትችላለች። ☞ #ያ_ሆነ_ማለት_ደግሞ__!! ቤትህ ተበጠበጠ #ትዳርህ_ተናጋ ማለት ነው። ስለዚህ በትዳር አለም ውስጥ ከመግባትህ በፊት ከአንድ #አሪፍ_ባል የሚጠበቁ ሀላፊነቶችን ጠንቅቀህ እወቅ ባል የመሆን ትርጉሙ ይግባህና እመንበት ባጠቃላይ#ከማግባትህ_በፊት_ባል_ሁን !!! #አገባህ ማለት ባል ሆንክ ማለት አይደለም። ንቃ ትዳር ጆይን ብለህ ገብተህ ሊፍት የምትለው ግሩፕ ወይም ቻናል አይደለም።✅ copy https://t.me/twhidfirstt

  • እንሞታለን❗️

  • https://t.me/twhidfirstt

  • Channel name was changed to «Halal Media»

  • በሰማነው መጠቀምና መስራት ሑዘይፋ መስጂድ የቀረበ ሙሓደራ 🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

  • 📖🎧

  • 1 нояб. 2024 г.2 55061из IbnuMunewor

    የደዕዋ ማስታወቂያ ~ የፊታችን እሁድ ጥቅምት 24/ 2017 ከየሺ ደበሌ ከፍ ብሎ በሚገኘው ሑዘይፋ መስጂድ የደዕዋ ፕሮግራም ይኖራል። ቆይታችሁ ከኛ ጋር ይሁን 1- ኸዲር አሕመድ ከሚሴ 2- ዐብዱልፈታሕ ጀማል 3- ሙሐመድ ሲራጅ 4- አቡል ዐባስ 5- ሳዳት ከማል

  • 🔖ሱረቱል ካህፍ የሚቀራው በጅሙአ በሌሊቱ ክፍለ ጊዜ ሳይሆን በቀኑ ክፍለ ጊዜ ነው። በተለይ ፀሀይ ከወጣ በኋላ ቢቀራ የተሻለ ይሆናል። ነገር ግን ፀሀይ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ፀሀይ እስክትጠልቅ ሰአት ባለው መቅራት ይቻላል።http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

  • اللَّهُمَّ صَلِّ وَ سَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ [عَشْرَ مَرَّاتٍ] አላህ ሆይ በነብዩ ላይ ሰላምታ አውርድ፡፡ ሰላም አስፍንም፡፡ ( አሥር ጊዜ ) أَصْبَحْنَا عَلَى فِطْرَةِ الإسْلامِ، وَعَلَى كَلِمَةِ الإخْلاصِ، وَعَلَى دِيْنِ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ، وَعَلَى مِلَّةِ أبِيْنَا إِبْرَاهِيمَ، حَنِيْفاً مُسْلِماً وَمَا كَانَ مِنَ المُشْرِكِيْنَ. በኢስላማዊ ተፈጥሯችን በመልካም ንግግር ከሊመተል ኢኸላስ፣ በነብያችን በሙሐመድ ሃይማኖት፣ ቀጥያለ ሙስሊም በነበረውና ከሙሽሪኮች ባልነበረው በአባታችን በኢብራሂም ጎዳና ላይ እንደ ፀናን አነጋን፡፡ አስባህና ዐላ ፊጥረቲል ኢስላም ወአላ ከሊመትል ኢኸላስ ወዐላ ዲኒ ነቢይነ ሙሐምመዲን ሰልለላሁ አለይሃ ወሰለም ወዐላ ሚልለቲ አቢና ኢብራሂም፣ ሃኒፈን ሙስሊመን ወማ ካነ ሚነል ሙሽሪኪይን رَضِيْتُ بِاللهِ رَبًّا، وَبِالإسْلامِ دِيْناً، وَبِمُحَمَّدٍ نَبِيًّا [ثَلاثَ مَرَّاتٍ] በአላህ፣ አምላክነት በኢስላም ሀይማኖትና በሙሀመድ ነብይነት ረክቻለሁ፡፡ (ሦስት ጊዜ) ረዲይቱ ቢልላሂ ረብበን፣ ወቢል ኢስላሚ ዲነን፣ ወቢ ሙሀመዲን ነቢየን (3X)

  • የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም የፊታችን ጁመዓ በሱና ኡስታዞቻችን ደማቅ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም አዘጋጅተን አየጠበቅናችሁ እንገኛለን።  ስለሆነም ሁላችሁ የዚህ ፕሮግራም ተካፋይ እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናቀርባለን።      ተጋባዥ ኡስታዞች 1 ሳዲቅ ኢብኑ ኸይሩ 2 ኡስታዝ አብዱሰመድ ሙሐመድ ኑር 3 ወንድም ኑረዲን አል-ዐረቢ ሰአት ⏰  ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ አድራሻ ➡️ t.me/nikab_jilbab_group 🔄Share

  • 29 окт. 2024 г.1 5703из Advicerefugees

    አዳምጡትና ተማሩበት እኔም አላስችለኝ ብሎ ነው አቦ የኔ ➋ ጥያቄወች⁉️ ➊ኛ.... 👉የአሜሪካን ስደተኛ ዲያስፖራ‼️ 👉የካናዳ ስደተኛ ዲያስፖራ‼️ ⛔️የአረብ ሀገር ስደተኛ ብቻ ጥርዝ ለምን⁉️ ➋ኛ.... የአሜሪካ ስደተኛ ይከበራል የካናዳ ስደተኛ ይከበራል የአውሮፓ ስደተኛ ይከበራል የአረብ ሀገር ስደተኛ ግን ምንም ቢሰራ አይመሰገንም ስሙ ጂል መሀይም ደንቆሮ ነው ለምን⁉️ 👉መልስ ከናንተ እፈልጋለሁ⁉️ እስኪ ጠንክራችሁ አስደስቱኝ በአሏህ⁉️ https://t.me/Advicerefugees https://t.me/Advicerefugees

  • የልቦቻችን ድርቀት በሙሐመድ ሲራጅ መ/ ኑር ሳይዝ ፦ 83 MB Telegram - https://t.me/Muhammedsirage YouTube - https://youtu.be/r-uhpdzZGWk?si=yM2wPs5fo8id-Tlq