tgindex
<<@ቢንት ዩሱፍ>> 🌾بنت يوسف@

<<@ቢንት ዩሱፍ>> 🌾بنت يوسف@

Статистика

,,, ✍️ተፃፈ በነዊታ👌 @Newita2

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
16
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
200
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
29
23 постов
Вовлечённость
14,5%
к подписчикам
Постов в день
2,3
всего 23
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
25
1/48двое суток
28
1/72трое суток
30

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 13 авг.223из Light_of_iman

    . የሆንኩትን አልወደውም ፤ ግን መሆን የምፈልገውን አላውቅም ። ግራ ገብቶኛል ። ልክ የሆነ ቦታ ሊሄድ ፈልጎ ከቤቱ እንደወጣ ተጓዥ ፣ ከዛም መዳረሻው እንደጠፋበት ፤ እንደዛ ነው የሚሰማኝ ። የምመኘው ብዙ ነው ፤ ልይዘው የምፈልገው ብዙ ነው ፤ የማሳደው ብዙ ነው ፤ የምይዘው ግን የለም ።❤️‍🩹

  • ⚠️ ተረጋግቼ እንድኖር ከሚያደርጉኝ ነገሮች መካከል አንዱ ቀደር ነው። ዝምብለን እንሮጣለን እንጂ ዱንያ አላህ ከፃፋት ልክ አታልፍም። አላህ የፃፈልኝን ነገር ብጓጓለትም ባልጓጓለትም የትም አያመልጠኝም። ያልፃፈልኝ ነገር ብወጣ ብወርድም በኔ ድካም አይለወጥም ። ቢሆንም ግን ከመልፋት አልቦዝንም። ⇛አላህ የፃፈልኝን ነገር የትም ይሁን የት አገኘዋለሁ። በመካከላችን ያለ ርቀት አይገድበዉም። በርግጥም አላህ ጽፎልኝ ከሆነ እሩቁ ነገር ቅርብ ይሆናል፣ የማይቻለዉም ይቻላል። ኢንሻላህ 🍁🍁 🍁🍁 https://t.me/@Newita2

  • ሁሉም ስብራቶች የነገራቶች መጨረሻ አይደሉም አንዳንድ ስብራቶች ለአዲስ ህይወት ብስራቶች ናቸው 🍁🍁🍁🍁 አብሽሩ https://t.me/@Newita2

  • 12 авг.274из rio_islamic

    ዱዓ አድርግልኝ ካለህ. የከበደው ጉዳይ አለ ማለት ነው! ወይ ጉድለት ተሰምቶታል በራሱ ዱዓእ ንጽሕና አልተማመነም ማለት ነው፣ ወይም አጋዥ ዱዓ አድራጊ አስፈልጎታል ማለት ነው። ዱዓ አድርግልኝ ማለቱ የቅርቤ ሰው ነህ ሸክሜን ተጋራኝ ፣ ከኔ ትሻላለህ ይበልጥ አላህ ዘንድ ትሰማለህ ማለቱ ነው። አግዘዋ ምን ትጠብቃለህ?!😌🥰

  • ሚስቱን ወደ ውጭ ሀገር (አርብ ቤት) ሂጅ የሚል ባል  ባል አይሆናትም። ባል መሆኑ ሰለተሳነው ነው ወደ ውጭ ሂጅ እያለ እየላካት ያለው።እሷ ባል ልትሆን እሱ ሚስት ሊሆን ሰለዚህ በዚህ መልኩ እሷስ እንደት ነው ለጉዞ የምትወጣው!?አንተ ባል መሆን አልቻልክም ብላ ነው መቆም ያለባት። ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ https://t.me/@Newita2

  • ምንወዳቸው ሰዎች አብዝተው ሲናፍቁን ባንችልም ራሳችን በሌላ ነገር ቢዚ ለማድረግ እንሞክራለን በያላችሁበት አላህ ይጠበብቃቹ ❤️‍🩹❤️‍🩹 ❤️‍🩹❤️‍🩹 https://t.me/@Newita2

  • 11 авг.274из rio_islamic

    የጀነት እረፍት ግን አልናፈቃችሁም??? ድካም የለ… ህመም የለ… ረሃብ የለ…. ጥማት የለ… ጥላቻ የለ…. ቂም የለ….. ፈተና የለ… ጭንቅ የለ…………. እፎይታ ብቻ …. ሰላም ብቻ…. ደስታ ብቻ…. መዝናናት ብቻ….. ውበት ብቻ … ፍሰሃ ብቻ ….. እረፍት ብቻ---- 🤍 ያ ረብ ያረሕማን ያረሒም ያከሪም ያረዛቅ ያተዋብ ያወዱድ ያኢላሂ እረፍቱ ናፍቆናልና እረፍቱን ወፍቀን።🤲

  • ✍ባሪያህ ደህና እንደሆነ ያስመስላል ነገር ግን ደክሞል☝️ ያ አላህ! 💔💔💔💔💔 https://t.me/@Newita2

  • ​አንዳንዴ….... ❤️‍🩹 ውብ ነገሮች የሚፈጠሩት በጣም ከባድና አስቸጋሪ ነገሮች ቡሃላ ነው : : ነገ በአላህ ፍቃድ የተሻለ ቀን ነው እንሻላህ 🍁 . https://t.me/@Newita2

  • ነገሮች ሲዘበራረቁ ቦታቸውን እያየዙ ሊሆን ይችላል፤ ተስፋ አትቁረጥ! በአንድ ጉዳይ ላይ ወደ አላህ አብዝተህና አጥብቀህ ዱዓ አድርገህ  ... ከዚያ በኋላ ግን ሁሉም ነገር ወደ ተቃራኒው ሲቀየር ብታይ፣ ዱአዬ አልተቀበለኝም ብለህ እንዳታስብ! አላህ መልካሙን ነገር አንተ ልትረዳው በማትችለው መንገድ እየመራው ይሆናል፤ በክስተቶችም የምስክርነትህንና የእምነትህን ጥንካሬ ይፈትናል። የእምነትህ ፅናት ሳይናወጥ የጸና ሆኖ ካገኘው ደግሞ ባልጠበቅኸው ስጦታ ያስገርምሃል.. አላህ በእርሱ በሚተማመኑት ባሮቹ ጥርጣሬና ግምት ልክ ነው!♥️ https://t.me/@Newita2

  • 11 авг.312из hamdquante

    ✍     መንገዱን ጠበባት፣ አጋዥም የላት፣ ወደ ፊት መሄድ አይጠቅማት; መመለስም አይበጃት፤ ብትቆይ ትሞታለች; ብትዘል ትወድቃለች፤   አንዳንዴ ሕይወት እንዲህ ትሆንብሃለች። አጋዥ ይርቅሃል፤ መወሰን ይከብድሃል፤ መፈፀም ያስፈራሃል፤ መቆየቱ ያሳስብሃል። ሆኖም ግን; አንድ ነገር ላይ እርግጠኛ ሁን፦   የጭንቀት መዳኛና የችግር መፍትሔ ያለው ወደ ☝️አላህ በመመለስ ብቻ ነው!!     📖{رَبَّنَا وَلَا تُحَمِّلْنَا مَا لَا طَاقَةَ لَنَا بِهِ} https://t.me/hamdquante/10906

  • 10 авг.272из Light_of_iman

    . አንዳንዴ በይቅርታ የማይጠገኑ የልብ ስብራቶች አሉ! 💔 @light_of_iman

  • ❤️‍🩹የሰዎች መዋደድና መተሳሰብ ከሁለቱም በኩል ሲሆን ስሜት ይሠጣል፣ ደስም ይላል። አንዱ ፈላጊ ሌላው ተፈላጊ፣ አንዱ አሳቢ ሌላው ረሺ የሆነበት ሚዛናዊ ያልሆነ ግንኙነት ራስን ማድከም ሌላዉንም ማጨናነቅ ነው የሚሆነው። አለመፈለግህን ካወቅክ ኮስታራ ሁን፣ ቁረጥ።   አብዝቶ መከተል ያስንቃል፣ ያዋርዳልም። ያ እስኪሆን አትጠብቅ። https://t.me/@Newita2

  • 9 авг.353из yabayealheyreakbl

    ✍"ራስህን ከማንም ጋር አታወዳድር፤ አላህ ፀሐይንና ጨረቃን ሳይወዳደሩ በየተራቸው እንዲያበሩ እንዳደረጋቸው ሁሉ፣ ላንተም በአላህ ፈቃድ የተጻፈልህ ውብ ጊዜ አለህ።" https://t.me/yabayealheyreakbl

  • «ኢንሻ አላህ» «አልሐምዱሊላህ» የነገን ተስፋህን፣ የልብህን ትልቅ ምኞትና ያቀድከውን ጉዞ ሁሉ በአላህ  ላይ ጥለህ «ኢንሻ አላህ»  ስትል በውስጥህ የሚፈጠረው ሰላም የተለየ ነው። ምክንያቱም ጉዳይህን ሁሉንም ነገር ወደሚችል፣ ካንተ በላይ ላንተ ለሚያስብ አላህ አስረክበሃል። በትዕግስት መቆየትህም በራሱ የልብ እረፍት አለው። የጠበቅከው ቀን ደርሶ፣ የለመንከው ተሳክቶ፣ ትናንት በህልምህ የነበረው ነገር ዛሬ እውን ሆኖ ስታየው ደግሞ... ከልብ  የመነጨ «አልሐምዱሊላህ» (ምስጋና ለአላህ ይሁን) ትላለህ። በእውኑ «ኢንሻ አላህ» ብለህ በጉጉት፣ በዱዓና በተስፋ በጠበቅከው ነገር ላይ፣ ዛሬ ቆመህ «አልሐምዱሊላህ» ማለት ከሚፈጥረው ደስታና እርካታ የሚበልጥ ምን አለ? እሱ የትዕግስትህ ጣፋጭ ፍሬ፣ የዱዓህ ምላሽና የነፍስህ ትልቁ ማረፊያ ነው! ከትናንት ምኞት ወደ ዛሬው እውነታ ያሸጋገረህን አላህን ስታመሰግን፣ ያንተም ደስታ ሙሉ ይሆናል። ለሆነው«አልሐምዱሊላህ» እየሆነ ላለው«አልሐምዱሊላህ» ለሚሆነው«አልሐምዱሊላህ» https://t.me/@Newita2

  • 🍁ወዳጄ ከቻልክ ሁለት እጆችህን ተንከባከባቸው ምክንያቱም ሁሌ ሳይሰለቹ እምባህን ሊጠርጉልህ ሚችሉት እነሱ ብቻ ናቸው!! 💔💔💔 https://t.me/@Newita2

  • አንዳንዴ ከንግግር በመቆጠብ እና ዝም በማለት  የሚገኘው ሰላም ከተናገረ በኋላ በንግግሩ የተፀፀተ         ሰው ብቻ  ነው የሚረዳው ዝምታ ሰላም አለው 👐 https://t.me/@Newita2