♡ ሙስሊም ነኝ እኔ ♡ | I am Muslim
Статистика꧁﷽꧂ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ ፤ "እኔ ከሙስሊሞች ነኝ" ካለም ሠው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማነው? ♡القرأن ٤١:٣٣♡ ** #Muslimun #Uma #Sledinu #Lemasawek #Iyetega #Migegn_channel #New #Ersom #Gebtew #Negen_Beewket_Ykebelu #created 13/04/2012 For any comm't➛
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 7
- Всего постов
- 33
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 329
- 1/48двое суток
- 377
- 1/72трое суток
- 406
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
በ አላህ እምላለሁ! እነዚህ የክረምት ወራት እንደሚያልፉት ሁሉ የመከራ ዘመንም ያልፋል፡፡የከለከለህ ሊሰጥህ ነው፤ የሚኮረኩምህ ሊያሳድግህ ነው፣ የሚፈትንህ ሊመርጥህ ነው፡፡ ፈተና እንኳን ለኛ ለደጋጎቹስ መቼ ቀረና።
ቢከፋሽም ጠንካራ ነሽ» ላየሽ ሁሉ ደስተኛ ነሽ ትስቂያለሽ፤ መድከምሽን መከፋትን ማን አዉቆልሽ፤ «የሚገርመዉ.....!» ባንቺ መፍካት መቅናታቸዉ፤ አንችን መሆን ምኞታቸው፤ መች ያዉቁና የዉስጥ ህመም ድካምሽን፤ በዉስጥሽ ታጭቆ ሰላም የሚነሳሽን፤ በነጋ በጠባ ሆድ ሚያስብስሽን፣ ሳቅ የሸፋፈነዉ ያልወረደ እምባሽን፣ «ግን ያልፋል....» አዋ ያልፋል በሀዘን ፋንታ ሳቅ ይተካል እንደ ታሪክ ትናንት ሆኖ ዛሬ ያልፋል! አብሽሪልኝ! https://t.me/Yetsfa_Gexoch1
አላማሽ ሰብር ይፈልጋል
⚠️ ተረጋግቼ እንድኖር ከሚያደርጉኝ ነገሮች መካከል አንዱ ቀደር ነው። ዝምብለን እንሮጣለን እንጂ ዱንያ አላህ ከፃፋት ልክ አታልፍም። አላህ የፃፈልኝን ነገር ብጓጓለትም ባልጓጓለትም የትም አያመልጠኝም። ያልፃፈልኝ ነገር ብወጣ ብወርድም በኔ ድካም አይለወጥም ። ቢሆንም ግን ከመልፋት አልቦዝንም። ⇛አላህ የፃፈልኝን ነገር የትም ይሁን የት አገኘዋለሁ። በመካከላችን ያለ ርቀት አይገድበዉም። በርግጥም አላህ ጽፎልኝ ከሆነ እሩቁ ነገር ቅርብ ይሆናል፣ የማይቻለዉም ይቻላል። ኢንሻአላህ!!! Abu_hibetillah_Asselfiy
ነገራቶች ከአቅም በላይ ሲሆኑብህ ብቻ ሳይሆን የእያንዳንዱ አጠቃላይ እንቅስቃሴዎች ሁሉ ለአሏህ አሳልፈህ ስጠው ያኔ እርጋታና ሰላም ታገኛለህ
ነገሮች ሲዘበራረቁ ቦታቸውን እያየዙ ሊሆን ይችላል፤ ተስፋ አትቁረጥ! በአንድ ጉዳይ ላይ ወደ አላህ አብዝተህና አጥብቀህ ዱዓ አድርገህ ... ከዚያ በኋላ ግን ሁሉም ነገር ወደ ተቃራኒው ሲቀየር ብታይ፣ ዱአዬ አልተቀበለኝም ብለህ እንዳታስብ! አላህ መልካሙን ነገር አንተ ልትረዳው በማትችለው መንገድ እየመራው ይሆናል፤ በክስተቶችም የምስክርነትህንና የእምነትህን ጥንካሬ ይፈትናል። የእምነትህ ፅናት ሳይናወጥ የጸና ሆኖ ካገኘው ደግሞ ባልጠበቅኸው ስጦታ ያስገርምሃል.. አላህ በእርሱ በሚተማመኑት ባሮቹ ጥርጣሬና ግምት ልክ ነው!♥️
👉👉@kitab000👈👈 👆 እዚህ group 150 ሰው አድድ ላደረገ ኢንተብህ ኪታብ እንሸልማለን በተለያየ acount አድድ ማድረግ ይቻላል ልብ ይበሉ 150 አድድ ማድረጋችሁ ቆጥራችሁ እርግጠኛ ሁኑ Firest join በሉ
እቺን ኪታብ ሚፈልግ አኛ ጋር ማግኘት ይችላል ሌሎች ኪታብ የሚገዛ ደንበኛ በነፃ ensetwalen ወሳኝ ኪታብ ስለሆነች ነው @eka1824 @kmun24 ያናግሩን ማንኛውም ኪታብ ሲፈልጉ ወይም የንፅፅር አና ኢስላሚክ ማንኛውም መፅሐፍ ለማግኘት 👇👇👇👇 @kitab000 join ይበሉ Deliveri አለን ከአዲስ አበባ ውጭ እንልካለን
«ኢንሻ አላህ» «አልሐምዱሊላህ» የነገን ተስፋህን፣ የልብህን ትልቅ ምኞትና ያቀድከውን ጉዞ ሁሉ በአላህ ላይ ጥለህ «ኢንሻ አላህ» ስትል በውስጥህ የሚፈጠረው ሰላም የተለየ ነው። ምክንያቱም ጉዳይህን ሁሉንም ነገር ወደሚችል፣ ካንተ በላይ ላንተ ለሚያስብ አላህ አስረክበሃል። በትዕግስት መቆየትህም በራሱ የልብ እረፍት አለው። የጠበቅከው ቀን ደርሶ፣ የለመንከው ተሳክቶ፣ ትናንት በህልምህ የነበረው ነገር ዛሬ እውን ሆኖ ስታየው ደግሞ... ከልብ የመነጨ «አልሐምዱሊላህ» (ምስጋና ለአላህ ይሁን) ትላለህ። በእውኑ «ኢንሻ አላህ» ብለህ በጉጉት፣ በዱዓና በተስፋ በጠበቅከው ነገር ላይ፣ ዛሬ ቆመህ «አልሐምዱሊላህ» ማለት ከሚፈጥረው ደስታና እርካታ የሚበልጥ ምን አለ? እሱ የትዕግስትህ ጣፋጭ ፍሬ፣ የዱዓህ ምላሽና የነፍስህ ትልቁ ማረፊያ ነው! ከትናንት ምኞት ወደ ዛሬው እውነታ ያሸጋገረህን አላህን ስታመሰግን፣ ያንተም ደስታ ሙሉ ይሆናል። ለሆነው«አልሐምዱሊላህ» እየሆነ ላለው«አልሐምዱሊላህ» ለሚሆነው«አልሐምዱሊላህ» Fezekiralmewt1
የተሰጠንን ኒዕማ መረዳት በራሱ ኒዕማ ነው።
. ምንም ሳይፈጠር ከመሬት ተነስቶ የሚከፋን እና ሆድ የሚብሰን ግን ለምንድነው??
без подписи
አላህ ሁለት ልቦችን ማቀራረብ ከሻ፤ በመካከላቸው ያለው ርቀት የሰማይና የምድር ያህል እንኳን ቢሆን ያሰባስባቸዋል፡፡ ዝምብላችሁ ዱዓ አድርጉ!!
አላህ ባሪያውን በሁለት መልኩ ይፈትነዋል፦ ሙሲባ ይጥልበትና ታጋሽነቱን ይፈትነዋል; ታጋሽ ነው ወይስ አይታገስም የሚለውን ይፈትነዋል ወይም ፀጋ ይውልለትና አመስጋኝነቱን ቸር ለጋሽ መሆኑን ወይም የሚሳሳ ንፉግ የሆነ ሰው መሆኑን ይፈትነዋል። 🤲ከሙሲባ ጠብቆ የምናመሰግንበት ፀጋ ይስጠን🤲
ገና አላማሽ ጋር አልደረሽም አይደል ስለዚህ አሁንም አላህ ይዘሽ ቀጥይ በርቺ አብሽር አትዳከሚ
በ አሁኑ ወቅት ሴት መሆኑ በራሡ ሌላ ሰብር ይጠይቃል
❝ከጋብቻ ያስፈራሩሃል፤ከዝሙት ግን አያስፈራሩህም።❞
ሁሉም ነገር ለኸይር ነዉ !! አብሽሩ
ባለ ኒቃቧ!? አብሽሪ ሶብር አድርጊ! የጀሀነሙ ሙቀት ከዱንያው ይበልጣል ምላሳቸው እንዳያንሸራትትሽ። ገላልጠውሽ ሊዝናኑብሽ ነው የሚፈልጉት እንጂ ቁጥብ መሆንሽ የተሻለ መሆኑ ጠፍቷቸው አይደለም።! መገላለጥሽን ያደነቁልሽ እህቴ የጀሃነሙን እሳት እያቀጣጠሉልሽ ነው ለራስሽ እወቂበት።! የሙሂ ማስታወሻዎች
አፍቅሬ ተከዳሁ፣ አምኜ ተገፋሁ፣ ተስፋ አርጌ አጣሁ አትበል፡፡ ከሱ ከምትጣበቂ ከአላህ ተጣበቂ፡፡ ተወኝ፣ ረሳኝ፣ ጣለኝ… አትበሉ፡፡ አላህ ብቻ አይጣላችሁ፡፡ እሱ ካልጣለን ዓለም ሁሉ ቢጥለን ምንም አንሆንም።ከሰው ሳይሆን ከአላህ ብዙ ጠብቁ፡፡ ከፈጠራችሁ እንጂ ከሰው ብዙ ተስፋ አታድርጉ፡፡ አላህ ከሰውም ከሀብትም ብዙ ብዙ አለው፡፡